Beka Baba

Beka Baba ℑ 𝔡𝔬𝔫'𝔱 𝔠𝔞𝔯𝔢 𝔴𝔥𝔞𝔱 𝔭𝔢𝔬𝔭𝔩𝔢 𝔱𝔥𝔦𝔫𝔨 𝔬𝔣 𝔪𝔢. ...

The little things in life matter.🙌
04/12/2022

The little things in life matter.🙌

ቅዳሜ ህዳር 24 ከቀኑ 8 ሰዓት በ አበበ በቂላ ስታዲየም Ethiopian Youtubers Vs Tik Tokers Charity Match መግቢያ በነፃ ለእርዳታ ትኬት የ50 ብር እና 100ብር ...
30/11/2022

ቅዳሜ ህዳር 24 ከቀኑ 8 ሰዓት በ አበበ በቂላ ስታዲየም Ethiopian Youtubers Vs Tik Tokers Charity Match መግቢያ በነፃ ለእርዳታ ትኬት የ50 ብር እና 100ብር ትኬት ቦሌ Hey Mobile ያገኛሉ

እንኳን ለህዳር ጽዮን ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
30/11/2022

እንኳን ለህዳር ጽዮን ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

07/11/2022

RIP🪦🥺

https://youtu.be/s7bERDE-h6A
11/10/2022

https://youtu.be/s7bERDE-h6A

Channel You will get an Entertaining Content for the Habeshan Community .Follow Me on All Social Medias .So Much Love 😄 Subscrib...

10/10/2022

ሌንቦሌና ሌንቦ🥰

ፎቶማ እንዲ ነው እንጂ😁
08/10/2022

ፎቶማ እንዲ ነው እንጂ😁

Self-care and chill😊
05/10/2022

Self-care and chill😊

28/09/2022

𝖗𝖊𝖘𝖙 𝖎𝖓 𝖕𝖊𝖆𝖈𝖊🕯

“A BETTER ME IS COMING”😈
19/08/2022

“A BETTER ME IS COMING”😈

🛑Happy Mind Happy Life😉
18/08/2022

🛑Happy Mind Happy Life😉

No matter where you’re from, your dreams are valid
15/08/2022

No matter where you’re from, your dreams are valid

New Vlog Vidio👇👇👇👇👇
18/07/2022

New Vlog Vidio👇👇👇👇👇

Channel You will get an Entertaining Content for the Habeshan Community .Follow Me on All Social Medias .So Much Love 😄 Su...

New Vidio👇👇👇👇
16/07/2022

New Vidio
👇👇👇👇

In Channel You will get an Entertaining Content for the Habeshan Community .Follow Me on All Social Medias .So Much Love 😄 ...

25/04/2022

🛑የሰው ግመል ገድለን አዲስ አበባ መጣን‼️ Part 2 vlog #1 Channel You will get an Entertaining Content for the Habeshan Community .Follow Me o...

11/03/2022

This Channel You will get an Entertaining Content for the Habeshan Community .Follow Me on All Social Medias .So Much Love 😄 S...

❤❤😘
20/06/2021

❤❤😘

Pure Passion 🌸

Cinematographer | Jens Bracht 📽️

❤❤❤😘
19/06/2021

❤❤❤😘

Life is built of the things we do. The only constructive material is positive action.'

Cinematographer | Kaity Williams 🌸

GENTLE DAY❤📷
08/06/2021

GENTLE DAY❤📷

😂😂😂😁😟
24/05/2021

😂😂😂😁😟

😁

 ❤❤❤
24/05/2021

❤❤❤

❤❤😂😂😂
19/05/2021

❤❤😂😂😂

Only true gamer know this 😆😂

😎
30/04/2021

😎

❤❤❤❤❤
16/02/2021

❤❤❤❤❤

26/01/2021
አትሌት ዩሴን ቦልት በኮሮና ቫይረስ ተያዘ።የዓለማችን የአጭር ርቀት ንጉሱ ጃማካዊው ዩሴን ቦልት በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተገለፀ፡፡ አትሌቱ በኮቪድ-19 የተያዘው በቅርቡ በጀማይካ 34ኛ የልደት...
25/08/2020

አትሌት ዩሴን ቦልት በኮሮና ቫይረስ ተያዘ።

የዓለማችን የአጭር ርቀት ንጉሱ ጃማካዊው ዩሴን ቦልት በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተገለፀ፡፡ አትሌቱ በኮቪድ-19 የተያዘው በቅርቡ በጀማይካ 34ኛ የልደት በዓሉን ከጓደኞቹ ጋር ማክበሩን ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አትሌቱ በቫይረሱ መያዙን ተከትሎ እራሱን አግልሎ እንደሚቆይ ነው የዴይሊ ሜል ዘገባ ያመለከተው፡፡ (ebc)

ጥቆማ!!ከ10 በላይ ተወዳጅ ድምፃውያን የሚሳተፋበት "ንጋት"  ታዳሚ አልባ ኮንሰርት ዛሬ እሁድ በፋና፣ ኢ.ቢ.ሲ.ና አዲስ ቴሌቪዥን ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ይተላለፋል!!
23/08/2020

ጥቆማ!!

ከ10 በላይ ተወዳጅ ድምፃውያን የሚሳተፋበት "ንጋት" ታዳሚ አልባ ኮንሰርት ዛሬ እሁድ በፋና፣ ኢ.ቢ.ሲ.ና አዲስ ቴሌቪዥን ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ይተላለፋል!!

🇪🇹 | በአዲስአበባ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,428 የላብራቶሪ ምርመራ 607 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ድረስ በተደረጉ የላቦራቶሪ ምር...
22/08/2020

🇪🇹 | በአዲስአበባ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,428 የላብራቶሪ ምርመራ 607 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ድረስ በተደረጉ የላቦራቶሪ ምርመራዎች በአዲስ አበባ የሆኑ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 23,727 ደርሷል፡፡ በ24 ሰዓታት ውስጥ የ(18) ሰዎች ህይወት አልፏል። (12ቱም በአስከሬን ምርመራ; ሲሆን 6ቱ ከጤና ተቋም ነው ቫይረሱ የተገኘባቸው።) በክፍለከተማ ደረጃ በምስሉ ላይ ቀርቧል።
ነሀሴ 16/2012 ዓ.ም

መልካም ምሽት✋

በሱዳን በከባድ ዝናብ ምክንያት የ73 ሰዎች ህይወት አለፈ።በሱዳን የዝናብ ወቅት ከገባበት ጀምሮ በሁሉም የሱዳን ግዛቶች 73 መሞታቸውንና 29 ሰዎች የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ምክርቤቱ ባ...
22/08/2020

በሱዳን በከባድ ዝናብ ምክንያት የ73 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በሱዳን የዝናብ ወቅት ከገባበት ጀምሮ በሁሉም የሱዳን ግዛቶች 73 መሞታቸውንና 29 ሰዎች የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ምክርቤቱ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ በዝናቡ ምክንያት 17ሺ ቤቶች ሙሉበሙሉ መውደማቸውንና ወደ 26ሺ የሚጠጉ የቀንድ ከብቶች ተገድለዋል፡፡ ዝናቡ ከሰው ህይወት መጥፋት በሻገር 17ሺ ቤቶች ሙሉበሙሉ እንዲወድሙ አድርጓል። (አልአይን)

 #ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በሚቀጥለው ሳምንት በአርባ ሺ ሰዎች ላይ እንደምትሞክር አስታወቀች፡፡በነሐሴ ወር መጀመሪያ አካባቢ ሩሲያ የኮሮና ክትባት ያገኘች የመጀመሪያዋ ሀገር መሆኗን ...
22/08/2020

#ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በሚቀጥለው ሳምንት በአርባ ሺ ሰዎች ላይ እንደምትሞክር አስታወቀች፡፡

በነሐሴ ወር መጀመሪያ አካባቢ ሩሲያ የኮሮና ክትባት ያገኘች የመጀመሪያዋ ሀገር መሆኗን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያበሰሩ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል የተባለው ክትባትም ከ40 ሺ በሚበልጡ በጎ ፈቃደኞች ላይ ነው ይሞከራል የተባለው፡፡

በሩሲያ መንግሥት እውቅና ተሰጥቶት የፋይናንስ ድጋፍ የሚደረግለት የክትባት ፕሮግራም “ስፑትኒክ - ፋይፍ” የተባለውን የኮሮና ክትባት ነው በሺዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች የሚሰጠው፡፡

ሩሲያ አገኘሁት ባለችው የኮሮና ክትባት ውጤታማነት ላይ የዓለም የጤና ድርጅትን ጨምሮ በርካታ ሳይንቲስቶች ያላቸውን ጥርጣሬ በመግለፅ ላይ መሆናቸውን ዶቼቬሌ ዘግቧል፡፡

Address

Shger
Addis Ababa
BEKANA19

Telephone

+251902946142

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beka Baba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beka Baba:

Share

Category