The Digger

The Digger The mission of this page is to Digg out Every incident in the country and transfer to the audience

የሀገር ፍቅር በተግባር! በመላው ሀገሪቱ በሚካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመገኘት ለሀገራችን ድምፅ እንድናሰማ ለማሳሰብ ያህል ነው። ቅዳሜ እና እሁድ አይቀርም!
21/10/2022

የሀገር ፍቅር በተግባር! በመላው ሀገሪቱ በሚካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመገኘት ለሀገራችን ድምፅ እንድናሰማ ለማሳሰብ ያህል ነው። ቅዳሜ እና እሁድ አይቀርም!


ህብረ-ብሔራዊ አንድነታችንን  እንደ አያት ቅድመ አያታችን ከጠናከርን እንኳን ሊለያዩን ቀና ብለዉ እንኳን ሊያዩን አይደፈሩም።
20/10/2022

ህብረ-ብሔራዊ አንድነታችንን እንደ አያት ቅድመ አያታችን ከጠናከርን እንኳን ሊለያዩን ቀና ብለዉ እንኳን ሊያዩን አይደፈሩም።

አንዳንድ ረጂ ነን የሚሉ ሀገራት የእራሳችንን የምግብ ዋስትና እናረጋግጣለን ስንል የሚከፋቸው ለምንድነው??እርዳታው ቢቆም ምን ይጎዳቸዋል?? ከዚህ በኋላ በእርዳታ ስም ኢትዮጵያን እየበዘበዙ ...
18/10/2022

አንዳንድ ረጂ ነን የሚሉ ሀገራት የእራሳችንን የምግብ ዋስትና እናረጋግጣለን ስንል የሚከፋቸው ለምንድነው??
እርዳታው ቢቆም ምን ይጎዳቸዋል??
ከዚህ በኋላ በእርዳታ ስም ኢትዮጵያን እየበዘበዙ መቀጠል አይቻልም! አበቃ!
ከዚህ በኋላ እርዳታን የምንለምነው #ከፈጣሪ ብቻ ነው!
#እንችላለን

በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ በሙሉ በተለይ ለከተማዋ ነዋሪዎች እና ለ ፌድራል እንዲሁም ለ ክልል ፖሊሶች ትልቅ ምጋን ይገባቸዋል በፍጹም ጨዋነት ነበር የከተማዋ ነዋሪዎች ህዝቡን ተቀብለ...
01/10/2022

በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ በሙሉ በተለይ ለከተማዋ ነዋሪዎች እና ለ ፌድራል እንዲሁም ለ ክልል ፖሊሶች ትልቅ ምጋን ይገባቸዋል በፍጹም ጨዋነት ነበር የከተማዋ ነዋሪዎች ህዝቡን ተቀብለው አስተናግደው በሰላም የሸኙት

Baga nagaan gesan Shorarkesitoni jequmsa kaasudhaf yaalanus hin milkofne ammas nagenya kenya egachaa ha kabjnu
01/10/2022

Baga nagaan gesan Shorarkesitoni jequmsa kaasudhaf yaalanus hin milkofne ammas nagenya kenya egachaa ha kabjnu

18/07/2022

ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የተመረቀው ተማሪ እንጨት ተሸክማ ላስተማርችው እናቱ ፍቅሩን እና አክብሮቱን በዚህ መልኩ ገልጿል።
ጋወኑን ለእናቱ አልብሶ እንጨት ተሸክሞ ለዛሬው ወግ ምረቃ ያበቁን እናቶቻችን ናቸው በማለት በዚህ መልኩ መልእክቱን አስተላልፏል ።

 #ሱዳን አመት እየተበቀች ሁሌም በዚን ሰዓት ነገር ምትፈልገው ለምንድነው ? አስተዉለነዋል ግን? የ አባይ ሙሌት በተቃረበ ቁጥር በ ግብፅ ጃስ ባይነት የነገር ከበሮ በ አመቱ ትጎስማለች እኛ...
30/06/2022

#ሱዳን አመት እየተበቀች ሁሌም በዚን ሰዓት ነገር ምትፈልገው ለምንድነው ? አስተዉለነዋል ግን? የ አባይ ሙሌት በተቃረበ ቁጥር በ ግብፅ ጃስ ባይነት የነገር ከበሮ በ አመቱ ትጎስማለች እኛ ወደ ዋላ አናዉቅም ዛሬም ልክ እንደ ድሮው ወደፊት ነው ግድባችንም ይሞላል የ ሃገር ለዋላዊነትም ይከበራል
=================

29/06/2022

 #መሀበረሰቡ እርስ በእርሱ የተጋመደ ነው በዚህ ህዝብ መሃል ቁርሾ ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት የማይሳካ ነገር ነው ፥አብዛኛው  #ዩቱበር ገንዘብ ማግኘቱን እንጂ ስለ ሰላም ምንም ግድ የለውም...
28/06/2022

#መሀበረሰቡ እርስ በእርሱ የተጋመደ ነው በዚህ ህዝብ መሃል ቁርሾ ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት የማይሳካ ነገር ነው ፥
አብዛኛው #ዩቱበር ገንዘብ ማግኘቱን እንጂ ስለ ሰላም ምንም ግድ የለውም ያልተፈጠረውን ተፈጠረ እያለ ህዝቡን እያምታታ ሳንቲም ይለቃቅማል የሚያሳዝነው እሳቱ ለሁሉም ነው ሚተርፈው መስራቱም ማደጉም የሚኖረው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው " #ዝንጀሮ መጀመሪያ መቀመጫዬን አይደል ያለችው"! ሰላም እና ፍቅር

አብዛኛዉ ልብ ያላለዉ የተናበበ ሀገርን የማፍረስ ሴራ====የምንግዜም የጥቅም ተፃራሪዎቻችን  ግብፅና ሱዳን እንደወትሮዉ ከሀገር ዉስጥ ባንዶች ጋር የተናበበ ሀገርን የማፍረስ ስራ ላይ ተጠምደ...
27/06/2022

አብዛኛዉ ልብ ያላለዉ የተናበበ ሀገርን የማፍረስ ሴራ
====
የምንግዜም የጥቅም ተፃራሪዎቻችን ግብፅና ሱዳን እንደወትሮዉ ከሀገር ዉስጥ ባንዶች ጋር የተናበበ ሀገርን የማፍረስ ስራ ላይ ተጠምደዋል። TPLF፣ ሸኔ፣በአማራ ስም የሚነግዱ ቋሚ የብሔር አስለቃሾች ይህንን ሀገራዊ ትርምስ በትጋት እየስፈፀሙ ነዉ። በኦሮሚያ ክልል ግንቢ ወረዳ የተፈፀመዉ የንፁሐን ፍጅትም የዚሁ ፕሮጀክት አካል ነዉ። ያንን ተከትሎ የትምህረት ተቋማትን ጨምሮ በሁሉም ቦታ የጥፋት እሳት እንዲለኮስ ጥረት ተደርጓል። የዚህ ሁሉ ሴራ 3ኛዉን የህዳሴ ገድብ ሙሌት ለማስተጓጎል ሲሆን የዉስጥ ባንዳዎች ደግሞ በቀዉስ ተገፍተዉ ወደስልጣን የመምጣት ህልማቸዉን ሊያሳኩ ነዉ።
#3ተኛዉ ዙር የህዳሴ ግድብ የዉሃ ሙሌት ይሳካል!



Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251908351787

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Digger posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to The Digger:

Share

Category