ግዮን ንጉስ/Gihon Nigus

ግዮን ንጉስ/Gihon Nigus ጊዜ ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይሀገርም እንደሰው ይናፈቃል ወይበቃ መቅረቱነው ተብሎ መዘፈንፀሀይ ያሉት መንግስት መብረቅ ሆኖብንወይ አዲስ አበባ ወይ ወይ አራዳ ሆይያግማሙሽ ሳያንስሽ ሊያፈራር...
18/03/2024

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ
ሀገርም እንደሰው ይናፈቃል ወይ
በቃ መቅረቱነው ተብሎ መዘፈን
ፀሀይ ያሉት መንግስት መብረቅ ሆኖብን
ወይ አዲስ አበባ ወይ ወይ አራዳ ሆይ
ያግማሙሽ ሳያንስሽ ሊያፈራርሱሽ ነው ወይ?

ከነ ክብሯ ያለች ፈጣሪን ምትፈራፈትፍታ ምታጎርስ እርጎውን በእንጀራ
03/03/2023

ከነ ክብሯ ያለች ፈጣሪን ምትፈራ
ፈትፍታ ምታጎርስ እርጎውን በእንጀራ

04/01/2023

altechalem #ቅኔ

26/12/2022

😳🇪🇹❤❤ county Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

18/10/2022
13/04/2022

ኦርቶዶክስ ORTHODOX ነን
@ኢትዮጵያን አስባት
⛪ ትግራይ ኦሮቶዶክሲ ተዋህዶ እምነት 📖 "⛪ ትግራይ ኦሮቶዶክሲ ተዋህዶ እምነት 📖 "[Têsfñò]"⛪ ትግራይ ኦሮቶዶክሲ ተዋህዶ እምነት 📖 "[Têsfñò]"⛪ ትግራይ ኦሮቶዶክሲ ተዋህዶ እምነት 📖 "[Têsfñò]"⛪ ትግራይ ኦሮቶዶክሲ ተዋህዶ እምነት 📖 "[Têsfñò]"⛪ ትግራይ ኦሮቶዶክሲ ተዋህዶ እምነት 📖 "[Têsfñò]" #አሜን አለሁ ይበላችሁ

24/01/2022

እዳ ገባ እኮ ወገን 😌😌😌😔

12/10/2021

😅😅😅😂😂😂😂😃😃😃😅😅
ወደው አይስቁ አለች አያቴ ቸር ቆዩልኝ
ስላሳቀኝ

ባያጌጥ ባይዋብ ባይሆንም ቅንጡ የእውነት ፍቅር አለ ገጠር ላይ ቢመጡ
11/10/2021

ባያጌጥ ባይዋብ ባይሆንም ቅንጡ
የእውነት ፍቅር አለ ገጠር ላይ ቢመጡ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251965426629

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ግዮን ንጉስ/Gihon Nigus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ግዮን ንጉስ/Gihon Nigus:

Videos

Share

Category