Abera Tsehay Muluneh

Abera Tsehay Muluneh I promote a life based on science and deep knowledge, Modern lives should be based on the background we have...Basically engineering is discussed here

29/08/2023

ትልቋ ሴት ንቂ!
አንቺ ስትወድቂ፤
አንቺ ስትደቂ፤
ውይ ስታሳቅቂ!

ጉምቱዋ ተኝተሽ፤ ጫጩቶችሽን አሞሮች ሲበሉን አይተናል፤
አሁን ኢትዮጵያ ንቂ፤ እኛም ስቃይ ይበቃናል።
ካንቺ ደረት መንፋት በኋላ፤አንገታችን ይቃናል።

መታሰቢያነቱ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የሊግ ኦቭ ኔሽንስ እና ኦኤዩ ጀብዱ የብሪክስ አባልነትን ከናይጀሪያ ቀድማ ላገኘችው አሮጊቷ ኢትዮጵያ!
ያያኔዎቹ ፋኖዎች ካሁኖቹ ጋር እንደሚመሳሰሉ አንድምታ ሳትጠይቁኝ ዋጡት!

31/01/2023

ብሔርህ ሠርቶ የሚያሠራኝ፣አስተምሮ የሚያነቃኝ፣አበድሮ የሚያሳድገኝ ከሆነ በብሔሬ ልቀይርህም እችላለሁ። የእንግሊዝን ፓስፖርት የምመኘው ሰውየ ያንተን ቋንቋ መስማት እንኳን ከቀፈፈኝ፤ወላሂ ያልተመቸኝ ነገር አለ ማለት ነው። በቃ ከየባንዲራህ የለጠፍኸው ዛፍና ኮከብ ሥር ሰብሰብ በልና ወራሪ ገራፊ እንግሊዝን እየተመኘ እኔን ማየት የሚያቅለሸልሸው ስለማላሠራው፣ስለማላስተምረው እና ስለማላበድረው ነው በል።

15/11/2019
15/11/2019

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911591533

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abera Tsehay Muluneh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abera Tsehay Muluneh:

Share

Category