Tesfa Pictures

Tesfa Pictures Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tesfa Pictures, Media, Adama.

16/05/2023

እግዚአብሔር መልካም ነዉ ።

22/01/2023

ማንም ሰዉ ያመነበትን የተረዳዉን ሀይማኖት መርጦ በተረዳዉና ባመነበት መኖር እንደሚችል
መንግስት የሚባል ህዝብ ባፀደቀዉ ህገመንግስት ሰዉ የፈለገዉን ሀይማኖት ማመን መከተል እንደሚችል ደንግጓል
ግን ይደንገግ እንጅ ተግባር ላይ ህጉ ሲሰራ አላየንም
ከብዙ ሰዎች ጋ በእምነት ዙሪያ ተወያይቸ አቃለሁ ግን
የኔን ሀይማኖት ሲሰድቡና ሲሳለቁ የሚዉሉ ብዙ ሰዎች አሉ በግምት እንጅ በእዉቀት በመንፈሳዊ መረዳት የማይረዱ
ትንሽም የእግዚአብሔርን ቃል ገልጠዉ የማያዩ ።
ከአንደበታቸዉ እርግማንና ጥላቻ ስድብና ቡጥቻ የተለማመዱ የእዉነት የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርን
ያልወረሱ ጭራሽ ፍቅር የሌላቸዉ ።
እዉነትን የማይቀበሉ የኢየሱስን እዉነት በተረት ተረት የቀየሩ አእላፍ ምእመናን ባለባት ምድር ለነርሱ የሌሎችን እምነት መስደብ እና ማንቋሸሽ የተፈቀደላቸዉ እና ፅድቅ እስከሚያስገኝ የሚመስላቸዉ ።የራሳቸዉን አተልቀዉ የሌሎችን የሚያሳንሱ ከንግግር ይልቅ በጡንቻ የሚያምኑ ሀገር አለችን እግዚአብሔር የፈጠረዉን ምድር
የኛ ነዉ የሚሉ ።
እኔስ ሀገሬ በሰማይ ነዉ ይህ ጊዜያዊ ድንኳን ነዉ ።
የኔ የኛ የምለዉ ጌታየና መድሀኒቴ
የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።
ወንጌል በማንም አይቆምም በማንም አይሸፈንም ወንጌል ድል ያደርጋል ።ያድናል ይታደግማል ።ላመኑበትና ለተከተሉትም ሁሉ የዘላለምን ህይወት ይሰጣል ።

ሀገሬ ለዘላለም ኑሩ እሽህና አሜካላዎችሽ ይነቀሉልሽ
20/08/2022

ሀገሬ ለዘላለም ኑሩ
እሽህና አሜካላዎችሽ ይነቀሉልሽ

24/04/2022
Tesfa Pictures Adama/Nazreat Ethiopia Call us +2519 31 83 86 05             +2519 35 20 20 03
28/01/2022

Tesfa Pictures
Adama/Nazreat Ethiopia
Call us +2519 31 83 86 05
+2519 35 20 20 03

ሁሌም የምፅፈዉ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያዊነትን ነዉ ሲቀጥል ሰብአዊነትን ነዉ፡፡እንዳንድ ዜጋ ሀገሩን እንደሚወድ ወጣትስለምድራዊቷ ሀገሬ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ  የሀገሬ ጉዳይ ይመለከተኛል...
10/12/2021

ሁሌም የምፅፈዉ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያዊነትን ነዉ ሲቀጥል ሰብአዊነትን ነዉ፡፡
እንዳንድ ዜጋ ሀገሩን እንደሚወድ ወጣት
ስለምድራዊቷ ሀገሬ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ የሀገሬ ጉዳይ ይመለከተኛል ያሳስበኛል እንኳን በማቀዉ ሰዉ ትግሬ ስለሆነ ብቻ ሰዉ ሲያስሩ አይቻለሁ ግን ሁሉም ሰዉ ካጠፍና ሀገርን ወደሌላ አመፅ ሽብር ሊከቱ የሚችሉትን ሰዎች በተረጋገጠ ማስረጃ መንግስት እርምጃ ሊወስድባቸዉ ይገባል
ግን የግል ፀብ በፊት የነበረበት ሰዉ አሁን ተነስቶ ትግሬ ነዉ በሚል ከባድ እንግልት ዉስጥ ሊከታቸዉ አይችልም
ምክኒያቱም ሀገሪቱ ላይ ያለዉ ህገመንግስት ከተስተገበረ ሁሉንም ዜጋ በእኩል የሚያይ ነዉ እንጅ የሚያዳላ መሆን የለበትም መንግስትም ለራሱም ስም ለዜጎችም ደህንነት ሲል በህግ አስከባሪዎቹ ዉስጥ ያለዉን አለመናበብ ግምታዊ የአሰራር ሂደት ወረድ ብሎ ሊያይና ሊያርም ይገባዋል ብየ አስባለሁ አብዛኛዉን የትግራይ ህዝብ ጦርነቱ ዉስጥ የገባዉ ወዶ ሳይሆን እነዛ ልቦናቸዉ የተሰወሩ የሀገር እናት ጡት ነካሾች አስገድደዋቸዉ ነዉ የሚል እምነት አለኝ የኢትዮጵያ ስልጣኔ መነሻ የሀገሪቱ የሰሜኑ ክፍል እንደነበር ይሰመርበት የትግራይ ሰዉ ለእናት ሀገር ሲል ብዙ የተዋጋ ኢትዮጵያን ከነክብሯ ጠብቃ እንድትኖር ከሌሎች የሀገራችን ክፍሎች ህዝቦች ጋር ተባብሮ ሀገርን ያስቀጠለ ሀገሩን የሚወድ ህዝብ መሆኑ መረሳት የለበትም 40 አመት ሙሉ ትግራዋይ በሚል የዉሸት ፕሮፖጋንዳ እነዛ የናት ሀገር ጡት ነካሾች ቢከትቧቸዉም ግን ሁሉም የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያን ሊያፈርሷት ከተሰለፉ የT p l f አስተሳሰብ ካላቸዉ ሀገር ሻጮች ጋር ሊካተቱ አይችሉም ስለዚህ ሁሉም የሀገሬ ህዝብ ሁሉንም ከመፈረጅ እና ከመፍረድ በፊት ሊያስብ ይገባዋል ፡፡አመሰግናለሁ ሁሉም ሰዉ በክልል በተሰጠ ስም መጠሪያ ከማሰብ ወጥቶ እንደ ሀገር ወዳድ ዜጋ እና እንደሰብአዊ ፍጡር ሁሉንም ሰዉ እኩል በሰዉነቱ ሊያይ ይገባዋል፡፡

ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ
27/07/2021

ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ

07/07/2021
T  e  s  f  a    P   i   c   t   u  r  e  s          +251 931 83 86 05
21/02/2020

T e s f a P i c t u r e s
+251 931 83 86 05

T  e  s  f  a    P   i   c   t   u  r  e  s       +2519 31 83 86 05
16/01/2020

T e s f a P i c t u r e s
+2519 31 83 86 05

Address

Adama

Telephone

+251931838605

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfa Pictures posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tesfa Pictures:

Share

Category