Chelsea fans

Chelsea fans Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Chelsea fans, News & Media Website, Adama.

One of Chelsea best coach ever..u are going nowhere chelsea till U die 🏃🏃
02/04/2023

One of Chelsea best coach ever..u are going nowhere chelsea till U die 🏃🏃

''የመጀመሪያ ጨዋታ ሁሌም ከባድ ነው ፣ ብዙ የግብ እድሎችን አልፈጠርንም ነጥቡ ጥሩ ነው ሁለት ጨዋታ ይቀራል ግባችን ላይ እንደምንደርስ እና ወደ ቀጣዩ ዙር እንደምናልፍ ተስፋ እናደርጋለሁ።...
23/11/2022

''የመጀመሪያ ጨዋታ ሁሌም ከባድ ነው ፣ ብዙ የግብ እድሎችን አልፈጠርንም ነጥቡ ጥሩ ነው ሁለት ጨዋታ ይቀራል ግባችን ላይ እንደምንደርስ እና ወደ ቀጣዩ ዙር እንደምናልፍ ተስፋ እናደርጋለሁ።''

ክሮሺያ ከሞሮኮ ያለ ጎል ካጠናቀቀችው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የጨዋታው ኮኮብ በመባል የተመረጠው ሉካ ሞድሪች ከጨዋታው በኋላ ከተናገረው

ፓርቹጋላዊው ቅጣት ተጣለበትከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የተለያየው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የሁለት ጨዋታ እና የ50ሺ ፓውንድ ቅጣት ተላልፎበታል።ፖርቹጋላዊው ባሳለፍነው...
23/11/2022

ፓርቹጋላዊው ቅጣት ተጣለበት

ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የተለያየው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የሁለት ጨዋታ እና የ50ሺ ፓውንድ ቅጣት ተላልፎበታል።

ፖርቹጋላዊው ባሳለፍነው አመት የሚያዝያ ወር በሊጉ ዩናይትድ ከሜዳው ውጭ ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንቶ በፍራንክ ላምፓርድ ኤቨርተን አንድ ለዜሮ በተሸነፈበት ጨዋታ በሞባይሉ ፎቶ ለመነሳት የሞከረ ልጅ ስልክን መስበሩ ለቅጣቱ መንስኤ ነው ተብሏል።

አጥቂው በቼልሲ እና በኒውካስትል እየተፈለገም ይገኛል፡፡

23/11/2022
German style
23/11/2022

German style

Saudi Arabia 2 Argentina 1Congratulations Saudi Arabia.
22/11/2022

Saudi Arabia 2 Argentina 1
Congratulations Saudi Arabia.

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chelsea fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share