02/10/2024
Zeleke Redi የሚባል ዱልዱም መሃይም "ወይ አያምር ወይ አያፍር " ድሮ በሌብነትና ከህወሓት ጫማ ስር በመልከስከስ ፤ Hንድሮ ደግሞ "የለውጡ ደጋፊ ነኝ " በሚል ማደናገሪያ ሀብት አፍርቶ በደሃ ኑሮ ይመፃደቃል!
ዘለቀ ረዲ ማለት:-
- እንደ ይልቃል ጌትነት "ኢንጂነር" የሚል ማዕረግ ከስሙ ፊት ቢያስ ድድምም ዘዋይ አካባቢ ተቀጥሮ ካሰራው የአበባ መትከያ ድንኳን ውጭ ምንም የፕሮጀክት ልምድ የሌለው ቁጬ ነው :
-ደደብ (ይህንን ለማረጋገጥ በሚከተለው ስክሪንሻት የተያያዘውን ፅሁፋና ፎቶ ምን እንዲሚያገኛቸው ማየት በቂ ነው። 😂)
-ሌባ (በቀጣይ በዝርዝር እመለስበታለሁ)
-አስመሳይ (በወያኔ ዘመን የኦሮሞ ልጆችን በኦነግነት እየጠቆመ ሲያሳስር ኖሮ አሁን ቆዳውን ገልብጦ
ሌላኛው አየለ ጫሚሶ ነው።
የዚህንና መሰል " ጥገኛ እከከሞችን'' ጉዳይ ሰሞኑን በዝርዝር እመለስበታለሁ