Ethio - Tv

Ethio - Tv EBS-TV page provide fans with breaking news and finest Entertainment to help you stay tuned and updated.
(141)

Ethio-TV provide fans with breaking news and finest Entertainment to help you stay tuned and updated.

7 የጭንቀት ምልክቶች
02/12/2022

7 የጭንቀት ምልክቶች

02/10/2022
ተተኪው ትውልድ
01/28/2022

ተተኪው ትውልድ

👉🏼አጃ ፣ ተልባ ዘር እና ቺያ ጥሬን በመጠቀም ጤናማ ፓንኬክ አብረን እንስራ😁
04/29/2021

👉🏼አጃ ፣ ተልባ ዘር እና ቺያ ጥሬን በመጠቀም ጤናማ ፓንኬክ አብረን እንስራ😁

እነዚህ የምግብ አዘገጃጀት አጃ ፣ ተልባ ዘር እና ቺያ ዘርን ይጠቀማሉ ፡፡ ሶስቱም በጣም ጥሩ የፋይበር ምንጭ ሰለሆኑ አጠቃላይ ጤናችንን ለመጠበቅ ይረዱናል ፡፡These Recipes use Old-Fashioned Oats, Fla...

ይህ ቪድዮ የኦርርጋኒክ የወተት ምርት መምረጥ ጥቅምና ከኦርርጋኒክ ዊፒንግ ክሪም ቅቤ ማውጣትን ያሳያል👌https://youtu.be/AN7lp16OOSk
04/24/2021

ይህ ቪድዮ የኦርርጋኒክ የወተት ምርት መምረጥ ጥቅምና ከኦርርጋኒክ ዊፒንግ ክሪም ቅቤ ማውጣትን ያሳያል👌https://youtu.be/AN7lp16OOSk

ይህ ቪድዮ የኦርርጋኒክ የወተት ምርት መምረጥ ጥቅምና ከኦርርጋኒክ ዊፒንግ ክሪም ቅቤ ማውጣትን ያሳያልTHIS VIDEO SHOWS HOW TO SEASON/PREPARE ETHIOPIAN GHEE USING ORGANIC WHIPPING CREAM AND THE BE...

🍅🍅🍅ንጥረ ነገር ያካበተ ቀይ ስርና ቃርያ የያዘ የቲማቲም ሳሳል(ድልህ)NUTRIENT DENSE TOMATO PASTE MADE WITH BEETS AND BELL PEPPEREnjoy😀
04/22/2021

🍅🍅🍅ንጥረ ነገር ያካበተ ቀይ ስርና ቃርያ የያዘ የቲማቲም ሳሳል(ድልህ)
NUTRIENT DENSE TOMATO PASTE MADE WITH BEETS AND BELL PEPPER
Enjoy😀

ንጥረ ነገር ያካበተ ቀይ ስርና ቃርያ የያዘ የቲማቲም ሳሳል(ድልህ) እና ጣፋጭ የቲማቲም ጭማቂNUTRIENT DENSE TOMATO PASTE MADE WITH BEETS AND BELL PEPPER & DELICIOUS TOMATO JUICESUBSCRIBE:http...

👉ከጂም በኋላ የምንመገበው ምግብ ለሰውነታችን ቅርጽ መስተካከል ቁልፍ ነው። 👌
04/18/2021

👉ከጂም በኋላ የምንመገበው ምግብ ለሰውነታችን ቅርጽ መስተካከል ቁልፍ ነው። 👌

ከጂም በኋላ የምንመገበው ምግብ ለሰውነታችን ቅርጽ መስተካከል ቁልፍ ነው። አንቁላል በጣም ጥሩ የፐሮቲን ምንጭ ነው ፣ ስኳር ድንች የጥሩ ካርቦሃይድሬትና፣ ፋይበር መንጭ ሲሆን ከጥሩ ሰ...

👌Restaurant Quality የሆነ ምግብ ቤታችን ሰርተን መብላት ንችላለን😲ሲዘር ሠላጣ ቤት በተሰራ ድሬሲንግ ፣ ኩሩቶንስ ፣ ከፓርማጆንና ቺዝ ጋር
04/15/2021

👌Restaurant Quality የሆነ ምግብ ቤታችን ሰርተን መብላት ንችላለን😲
ሲዘር ሠላጣ ቤት በተሰራ ድሬሲንግ ፣ ኩሩቶንስ ፣ ከፓርማጆንና ቺዝ ጋር

ሲዘር ሠላጣ ቤት በተሰራ ድሬሲንግ ፣ ኩሩቶንስ ፣ ከፓርማጆንና ቺዝ ጋርHealthy choice Fresh romaine lettuce tossed with a homemade creamy Caesar dressing, croutons and Parmesan cheese...

👉ፓፓያ  ጁስ ምግብን  ለመፍጨት  የሚረዱ ብዙ ኢንዛይሞች አሉት ፣ ስለሆነም ለክብደት መቀነስ ዕቅድ ተጨማሪ ምርጫ ነው👌
04/13/2021

👉ፓፓያ ጁስ ምግብን ለመፍጨት የሚረዱ ብዙ ኢንዛይሞች አሉት ፣ ስለሆነም ለክብደት መቀነስ ዕቅድ ተጨማሪ ምርጫ ነው👌

ፓፓያ ጁይስ ምግብን ለመፍጨት የሚረዱ ብዙ ኢንዛይሞች አሉት ፣ ስለሆነም ለክብደት መቀነስ ዕቅድ ተጨማሪ ምርጫ ነው ፣ እርጎ ምግብን ለመፍጨት የሚረዳ ጥሩ ባክቴሪያ አለውPAPAYA HAS ENZYMES THAT C...

👉ቤዝል ፔስቶ ፨ ከ10 ደቂቃ ባነሰ ደቂቃ ውስጥ ቤታችን መስራትና  ከሳመንት በላይ  መጠቀም ከቻልን ለምን እንገዛለንለፓስታ ሶስ ፣ ዳቦ ላይ ቀብቶ ለመብላት…….https://youtu.be/U...
04/12/2021

👉ቤዝል ፔስቶ ፨ ከ10 ደቂቃ ባነሰ ደቂቃ ውስጥ ቤታችን መስራትና ከሳመንት በላይ መጠቀም ከቻልን ለምን እንገዛለን
ለፓስታ ሶስ ፣ ዳቦ ላይ ቀብቶ ለመብላት…….

https://youtu.be/Uu0F-9Fg2K8

ቤዝል ፔስቶ ፨ በነጭ ሽንኩርት ፣ በሎሚ ፣ በፓስሌይ ፣ በለውዝ ፣ በፓርማጊኖ አይብ እና በጨው በርበሬ የተሰራ፡፡በትንሽ ደቂቃ ቤት መግዛት ከቻልን ለምን እንገዛለንHomemade, full of flavor and nutri...

ተገቢውን ጥቅምና ንጥረ ነገርን ከእንቁላል  ለማግኘት  ለመግዛት ስንመርጥ ማወቅ የሚገባንን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃዎች ይዧል አንቁላል ለመግዛት መመርያና ቀላል አሠራርhttps://you...
04/12/2021

ተገቢውን ጥቅምና ንጥረ ነገርን ከእንቁላል ለማግኘት ለመግዛት ስንመርጥ ማወቅ የሚገባንን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃዎች ይዧል አንቁላል ለመግዛት መመርያና ቀላል አሠራር

https://youtu.be/AMVfAbB4OvY
Share😄

ቀላል የእንቁላል አዘገጃጀት ። ይህ የምግብ አሰራር ኦርጋኒክ እንቁላሎችን ፣ ቅቤን ፣ አቮካዶ ዘይት እና የአትክልት / ቅጠላ ቅጠሎችን በመጠቀም ለበለጠ የለጤና አጠባበቅ ይመረጣል።፡፡...

Address

Washington D.C., DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio - Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio - Tv:

Videos

Share

Nearby media companies


Other Broadcasting & media production in Washington D.C.

Show All