Engdawork Kassa Page

Engdawork Kassa Page ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትም ዛሬም እስከ ለዘላለምም ያው ነው። ዕብራውያን 13፡8 ኢትዮጵያ 🇪🇹 አሜሪካ 🇺🇸 lv Ma sweet

Congratulations 🎊🍾🎉 Dil !!
06/30/2024

Congratulations 🎊🍾🎉 Dil !!

05/06/2024

እንኳን ለጌታችን የትንሳኤ በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን።የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ። New life Ethiopian church ⛪️ pastor Aron Hailemichael (official https://youtu.be/MjGyl9BtasU ሙሉ ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ y’all plz subscribe YouTube channel thank🙏🏽

05/04/2024

በእርሱም ቍስል
እኛ ተፈወስን።

04/08/2024

New life Ethiopian church ⛪️ pastor Aron Hailemichael (official https://youtu.be/MjGyl9BtasU ሙሉ ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ y’all plz subscribe YouTube channel thank🙏🏽

Papaya
03/17/2024

Papaya

02/15/2024

የገበሬው ልጅ ማነው? እንደ እኔ let’s go wede comment

02/03/2024

New Life Ethiopian Church ⛪️ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ለኔ ሞቷልኝ::

01/30/2024

New Life Ethiopian Church ⛪️ Portland Oregonዘርፍዬ ለመዝሙር የተፈጠርሽ ሴት ነሽ !! ዘላለምሽ ይለምልም !! ገና ትዘምሪለታለሽ !💜

01/27/2024

. #እነግሣለሁ
ዘማሪት ትንሳኤ ጭጭይበሉ
💽አዲስ ድንቅ አልበም💽
ጥር 26 ከ 3:00 ጀምሮ
በለቡ ፍጹም ሙላት ቤተክርስቲያን ይመረቃል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ
👇 በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/?si=dvs0MzDrZt9-Aj2O

ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷልለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እን...
01/14/2024

ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈ
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል
ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን.

12/29/2023

ተናፈቀኛለህ ፓስተር አሮን ሃይለሚክ... Tenafekegnaleh" pastor Aron Hailemichael (official https://youtu.be/MjGyl9BtasU ሙሉ ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ y’all plz subscribe YouTube channel thank🙏🏽

12/28/2023

ይህ ወጣት ታረማጀ ታምሬ ይባላል ፣ለ10 ዓመታት በሕመም እየተሰቃየ የቆየ ወንድማችን ነው፣እባካችሁ ሁላችሁም እርዱት ፣እሱ የእናንተን እርዳታ ይፈልጋል መርዳት ለምትፈልጉት የባንክ አካውንት 1000591031965 Taremaj
tamire ሰልክ ቁጥረ 091 323 9262 091 664 2757

12/08/2023

ይህ ወጣት ታረማጀ ታምሬ ይባላል ፣ለ10 ዓመታት በሕመም እየተሰቃየ የቆየ ወንድማችን ነው፣እባካችሁ ሁላችሁም እርዱት ፣እሱ የእናንተን እርዳታ ይፈልጋል መርዳት ለምትፈልጉት የባንክ አካውንት 1000591031965 Taremaj
tamire ሰልክ ቁጥረ 091 323 9262 091 664 2757 🙏🏽::

11/07/2023

New Life Ethiopian Church in
Portland, OR God bless you pastere Aaron!!

09/05/2023

ለዝች ብላቴና እንድረስላት የእውነት ያማል 😭

08/28/2023

ይህ ወጣት ዳንኤል ስንታየሁ ይባላል ባደረበትየካንሰር ህመም ምክንያት በአስቸኳይ ወደውጪ ሀገር ሄዶ እዲታከም የህክምና ቦርዱ የወሰነ ሲሆን ህክምናውንም ለማድረግ ከፍተኛ ብር ስለተጠየቀ ሁላችንም የቻልነውን እናድርግ ስል በትህትና እጠይቃለሁ 🙏🏽 1000474037855 Daniel sentayehu100028534915 sentayehu tesfaye☎️

08/27/2023

እኛ እየተካፋፈልን ስንጃጃል ሌላው ሀገር ባህላችንን ቋንቋችንን ለማወቅ ስንት ይለፋል በእጂ የያዙት ወርቅ አያምርም ነው አያጌጥም የሚባለው እይይይይይ😳 https://youtube.com/?si=ZpPpjWoxQvQLBSKy

08/22/2023

የፍቅር እውነታው ሲገለፅ እንደዚህ ያጎጎል ደስ ይላል!! https://youtube.com/

ኢትዮጵያዬ ሁሌም እንደዚህ ጥላ ትሂድ!! ኢትዮጵያ ሁሌም አሼናፊ ናት በእግዚአብሔር ህግ የተፃፈላት ቅድስት ሃገር ናት እንደነ ሲፈን አይነቱ ነው ጣልቃ እየገባ የሚረብሼን
08/19/2023

ኢትዮጵያዬ ሁሌም እንደዚህ ጥላ ትሂድ!! ኢትዮጵያ ሁሌም አሼናፊ ናት በእግዚአብሔር ህግ የተፃፈላት ቅድስት ሃገር ናት እንደነ ሲፈን አይነቱ ነው ጣልቃ እየገባ የሚረብሼን

05/22/2023

ይህ ታሪክ እንባ ሳይሆን ደም ያስለቅሳል ልብ ይሰብራል😢

Address

Portland, OR
97222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Engdawork Kassa Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies


Other Digital creator in Portland

Show All