Gootoota Raayyaa Ittisa Biyyaa.

Gootoota Raayyaa Ittisa Biyyaa. Tokkummaa Ummata keenyaatin Shirri Juntaa fi Shanee ni Fashalaa'aa!!

08/08/2024
08/08/2024
23/07/2024
04/07/2024
ህዝባዊ ውይይት በኦሮሚያ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ እና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግስት ትልቅ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ። የሰሜኑን ጦርነት በሰላም መፍታታችን ትልቅ ትርፍ እንዳስ...
09/02/2024

ህዝባዊ ውይይት በኦሮሚያ

ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ እና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግስት ትልቅ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ። የሰሜኑን ጦርነት በሰላም መፍታታችን ትልቅ ትርፍ እንዳስገኙ ሁላ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል ያለው ችግሮችን በሰላም እና በህዝባዊ ውይይት ከስር መሰረቱ ለመፍታት ብዙ ስራ እየተሰራ ነዉ ።

በአማራ ክልል እንደተካሄደዉ በኦሮሚያ ክልልም የውይይት መድረኮች ይካሄዳሉ ።
ችግሮቻችንን በሰለጠነና በሰላዊ መንገድ በመፍታት ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን ።


Address

Harar

Telephone

+251934893909

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gootoota Raayyaa Ittisa Biyyaa. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gootoota Raayyaa Ittisa Biyyaa.:

Videos

Share


Other Social Media Agencies in Harar

Show All