Press of tigray

Press of tigray Tigray today

21/03/2021

Getachew reds tmh ykerbal ke5dekika behala

09/02/2021

ትኩረት ናብ ኣክሱም

09/02/2021

መቀለ 💪💪💪💪
ህዝቢ ትግራይ እንትኩሪ
ረመፅ እያ ዛምድሪ

16/01/2021

~~~የጥር 08/2013 ዓ.ም አንኳር ነጥቦች~~~
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
✔☞ የኢትዮጵያ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ የሱዳን መንግስት በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ አውሮፕላን የአየር ክልላችንን ጥሶ ገብቷል ሲል ያሰማውን ውንጀላ እንኳን አውሮፕላን ወፍ አልበረረም አጣጥለውታል፡፡ ወደ ጦርነት የሚገባ ከሆነ እንኳን በግልፅ እንጅ በድብቅ መሆን አይሁንም በሱዳን መንግሥት ውስጥ ያሉ አንዳንድ ወገኖች የሦስተኛ ወገን አጀንዳ ለማስፈጸም እየሰሩ ነው ሲሉ የሱዳን እና የኢትዮጵያ ሕዝቦችን ወዳልሆነ ነገር ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን ገለፁ፡፡
✔☞ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) በሰሜን ኢትዮጵያ በህወሃት ቡድን ላይ መንግስ በወሰደው የህግ ማስከበር ተግባር ላይ መረጃዎችን ለህዝብ ለማድረስ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን በመጓዝ ዘገባ ሲሰሩ ለነበሩ ጋዜጠኞች የምስጋና ዝግጅት አካሄደ፡፡ በዝግጅቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት ጄነራሎች፥ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የሚዲያ ኃላፊዎች፣ አባ ገዳዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
✔☞ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተቋርጦ የቆየውን የገጽለገጽ ትምህርት ለማስጀመር ከአካባቢው ማህበረሰብና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ማድረጉን በመግለፅ ዩኒቨርሲቲው ከ1ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰለጠነ መሆኑንም አስታውቋል፡፡
✔☞ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ትምህርት ለማስቀጠል የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
✔☞ አምራች እና አገልግሎት ሰጭ ኢንዱስትሪዎች የካይዘን ቴክኖሎጂዎችን በመተግበር ጥራትና ምርታማነታቸውን በቀጣይነት በማሻሻል በገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚረዳ ሀገራዊ የምርምር ኮንፈረንስ በአዳማ እየተካሄደ ነው።
✔☞ የአራተኛው ትውልድ ዩኒቨርሲቲ የሆነው የመቅደላ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን አስመረቀ። በታሪካዊው መቅደላ አካባቢ የሚገኘው የመቅደላ ዩኒቨርሲቲ አራት ኮሌጆች እና ሁለት ካምፓሶች ያሉት ሲሆን፣ በዘንድሮው አመት 824 ተማሪዎችን በ16 የትምህርት መስኮች በዛሬው ዕለት 480 ተማሪዎችን በቱሉ አውሊያ ካምፖስ አስመርቋል። በተመሳሳይ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ለ7ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 3,302 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል።
✔☞ የመከላከያ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች ዳይሬክቶሬት ከጁንታው ጋር በማበር ሀገር የከዱ የሠራዊት አባላትን ፍርድ ለመስጠት በሚያስችሉ ሕጎች ላይ ሥልጠና ሰጠ፡፡
✔☞ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሽግግር ተግዳሮቶችን በተመለከተ በባህርዳር ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ላይ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎችና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ የህዝብ ተወካዮች ተገኝተዋል።
✔☞ በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ቶዶ ጆርጂ ቭላዲሚሮቪች ጋር በዋናነት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ እና የሁለቱን ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡
✔☞ እነ አቶ ስብሃት ነጋና አቶ አባይ ወልዱን ጨምሮ በወንጀል የተጠረጠሩ 20 የህወሃት ቡድን አመራሮች ትናንትጨፍርድ ቤት መቅረባቸውን ተዘግቧል።
✔☞ የምዕራፍ 5 የፋና ላምሮት 9ኛ ሳምንት የድምፃውያን የፍፃሜ ውድድር በዛሬው ዕለት ሲጠናቀቅ ድምፃዊ አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) የውድድሩ አሸናፊ በመሆን የ200ሺህ ብር ተሸላሚ ሲሆን ሁለተኛ የወጣው ድምፃዊ ውብሸት ግርማ የ150 ሺህ ብር ሲሸለም ናትናኤል በየነ ሶስተኛ በመውጣት የ100 ሺህ ብር ሽልማትእንዲሁም ድምፃዊ መዓዛ ገ/መስቀል 4ኛ በመውጣት የ50 ሺህ ብር ሽልማት ተብርክቶላቸዋል፡፡
✔☞ ማንም ሰው መሳሪያ ይዞ እንዳይንቀሳቀስ የሰዓት እላፊ በተጣለበት መተከል ዞን ዛሬም በቡለን ወረዳ በኤኮንቲ እና በቁጂ ቀበሌ ዘጠኝ ንፁሀን ዜጎች መገደላቸውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘገበ። የተገደሉትም ዜጎች መሳሪያ መያዝ ክልክል መሆኑን ተከትሎ ራሳቸውን መከላከል በማይችሉበት ሁኔታ ወደ እርሻ ቦታቸው በማቅናት ላይ ሳሉ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
✔☞ የጥምቀት በዓልን በጎንደር ከተማ ለማክበር የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሃገር እንግዶች ወደ ከተማዋ እየገቡ እንደሆነ ጠቁሞ በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
~~~~~~ ከውጭ የተገኙ ጥቦች ~~~~~~
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
✔☞ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያና ሱዳን ያላቸውን የድንበር ግጭት በሰላም እንዲፈቱ ለማደራደር ያቀረበችውን ጥያቄ ሀገራቸው እንደምትቀበል የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ አስታወቁ፡፡
✔☞ በኡጋንዳ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዩዌሪ ሙሴቬኒ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አደረገ። ይህም ባለፉት 35 ዓመታት ኡጋንዳን የመሩት የ75 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ለቀጣዩቹ አምስት አመታት ሀገሪቱን ይመራሉ። የፕሬዚዳንቱ ዋነኛ ተቀናቃኝ ቦቢ ዋይን ምርጫው የተጨበረበረ መሆኑን በመግለፅ ዜጎች ውጤቱን ውድቅ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።
✔☞ በአለም በኮሮናበቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 2 ሚሊየን 18ሺ 417 መድረሱ ተገለጸ፡፡ እስካሁን በአለም ዙሪያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 94 ሚሊየን 336 ሺህ 471 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 67 ሚሊዮን 367ሺህ 88 ሰዎች አገግመዋል፡፡ ከወርልድ ኦ ሜትር የተገኘው መረጃ እንዳለከተው በአለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ ከሞቱት ውስጥ አሜሪካ 401ሺህ 856 ሞት በማስመዝገብ ቀዳሚ ስትሆን፣ ብራዚል 208 ሺህ 291 ሺህ ሞት በማስመዝገብ ሁለተኛ እንዲሁም ህንድ 152 ሺህ 130 ዜጎቿን በሞት በመነጠቅ በማጣት በሶስተኛ ደረጃ ትገኛለች።

♦በፈለጉት ሰዓት መረጃዎቹን እጀዎ ላይ በስልከዎ እንዲደርሰዎት ከታች ያለውን ሊክ በመንካት join የሚለውን ተጭነው የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለሌሎችም ሰዎች እንዲደርስ ሸር ያድርጉ
https://t.me/joinchat/R50xsVgIk2ozRv5P

12/01/2021
13/11/2020

ye bahardar flu bisheftu ydegemal

ለመላው የክርስትና እምነት ተክታ እንኮን ለብርሃነ መስቀል/ደመራ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ።
26/09/2020

ለመላው የክርስትና እምነት ተክታ እንኮን ለብርሃነ መስቀል/ደመራ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ።

24/09/2020

ደ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ናይ ክልልና ፕረዚዳት ከይኑ ተሸይሙ።እንክዕ ደስ በለና/በለኩም።

Send a message to learn more.

ab leli Dr  Debretsion Gebremichael ZigBer zkone ykun srhi tekebalnet zeblu mkanu  kneflt ndeli
18/09/2020

ab leli Dr Debretsion Gebremichael ZigBer zkone ykun srhi tekebalnet zeblu mkanu kneflt ndeli

ንኣብ ውሽጥን ደገን ዘለኩም ተጋሩ እንክን ን2013ብሰላም ኣብፀሐኩም ኣብፀሐና!!!
10/09/2020

ንኣብ ውሽጥን ደገን ዘለኩም ተጋሩ እንክን ን2013ብሰላም ኣብፀሐኩም ኣብፀሐና!!!

09/09/2020

ትግራይ ትመርፅ

tigray independent
01/09/2020

tigray independent

15/11/2019

Address

Dera

Telephone

+251939382134

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Press of tigray posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share



You may also like