LETI BULTI

LETI BULTI Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from LETI BULTI, Media, Benishangul gumuz, Asosa.

''Advanced training for a strong life''
2013E.C

ኢዮብ 23
8“ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤
ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤
9በሰሜን እየሠራ ሳለ አላየውም፤
ወደ ደቡብ በሚዞርበት ጊዜ ደብዛው አይገኝም።
10ግን እኔ የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፤
ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ።

ኢዮብ 238“ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤9በሰሜን እየሠራ ሳለ አላየውም፤ወደ ደቡብ በሚዞርበት ጊዜ ደብዛው አይገኝም።10ግን እኔ የምሄ...
12/04/2024

ኢዮብ 23
8“ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤
ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤
9በሰሜን እየሠራ ሳለ አላየውም፤
ወደ ደቡብ በሚዞርበት ጊዜ ደብዛው አይገኝም።
10ግን እኔ የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፤
ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ።

30/03/2024
6️⃣ month🥰
17/03/2024

6️⃣ month🥰

If you lack ideas, read books.
10/03/2024

If you lack ideas, read books.

09/03/2024

🤔🤔

🥰🥰🥰
18/02/2024

🥰🥰🥰

15/02/2024

የነፋስ መንገድ እንዴት እንደ ሆነች አጥንትም በእርጉዝ ሆድ እንዴት እንድትዋደድ እንደማታውቅ፥ እንዲሁም ሁሉን የሚሠራውን የእግዚአብሔርን ሥራ አታውቅም።

መጽሐፈ መክብብ 11 : 5

ሠራተኞችህን እንዴት ልታበረታታቸው ትችላለህ? ዳኒኤል ኤች ፒንክ በ ድራይቭ (Drive) መጽሐፉ እነዚህን ይመክርሀል።1. ሀላፊነት ወስዶ መሥራትን የሚያበረታታ ምቹ ሁኔታን ፍጠር፦ ግለሰቦች ...
02/02/2024

ሠራተኞችህን እንዴት ልታበረታታቸው ትችላለህ?
ዳኒኤል ኤች ፒንክ በ ድራይቭ (Drive) መጽሐፉ እነዚህን ይመክርሀል።
1. ሀላፊነት ወስዶ መሥራትን የሚያበረታታ ምቹ ሁኔታን ፍጠር፦ ግለሰቦች ውሳኔዎችን በራሳቸው እንዲወስኑ፣ የራሳቸውን ግቦች እንዲያስቀምጡ፣ እንዲሁም የአሰራር ሂደታቸው ላይ መብት እንዲኖራቸው ፍቀድላቸው።
2. መካን (በሞያቸው መጠበብ) እንዲችሉ እድል ስጣቸው፦ ፈተናዎችን እንዲጋፈጡ፣ ቀጣይነት ባለው መልኩ እንዲማሩ፣ እንዲሁም ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ አበረታታቸው።
3. ሥራን ከሰራተኛው የግል አላማ ጋር የሚጣጣም አድርገው፡- ሥራዎቻቸውን ከነፍስ ፍላጎታቸው ጋር የተጣጣሙ፣ ከታላቅ ተልዕኮና አላማ ጋር የተሳሰረ አድርገው።
4. ያልተጠበቁ ሽልማቶችን ስጥ፡- ከተለመደው የቦነስ እና እድገት አሰጣጥ በተለየ ለስኬታቸው አውቅናና አድናቆት ስጥ።
5. ሞራል የሚያላሽቁ ነገሮችን አስወግድ፦ ቢሮክራሲን፣ ሁሉንም ነገር መቆጣጠርን፣ እንዲሁም ፈጠራና የባለቤትነት ስሜትን የሚያቀጭጩ አላስፈላጊ ህጎችን አታብዛ
6. የሰውየውን ሁለገብ እድገት አበረታታ፦ የሰራተኛውን አካላዊ፣ ስሜታዊ እና ማህበራዊ ደህንነት ደግፍ
7. የግብረመልስና የመማማር ባህልን አበረታታ፦ ገንቢ አስተያየት ለመስጠት፣ ቀጣይነት ያለው መሻሻል እንዲኖር የሚያስችል ምቹ ሁኔታን ፍጠር
8.ሠራተኞችህን እመናቸው:- ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን የሥራ ባለቤትነት ከኃላፊነት ጋር ስጣቸው።
ፎቶው የሣሙኤል ተክለየሱስ ነው
(የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
©️Sammy 𝐊. Tekle™️
Jafer books
¶ መጽሐፍ ለማስተዋወቅና የወደዱትን መጽሐፍ ለሌሎች ለመጋበዝ ከፈለጉ በ በኩል የመጽሐፍ ሽፋኑን እና ጽሑፍ ላኩልን ::

 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯አንድ ሰው ሙሉ ምድር ከያዘችው ነገራት ሁሉ ዋጋው ከፍ ይላል። ምድርን ሙላት፤ ግዛት የተባለው ለሰው ስለሆነ።የሰው ዋጋ ከመላእክትና ከመናፍስ...
01/02/2024


¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አንድ ሰው ሙሉ ምድር ከያዘችው ነገራት ሁሉ ዋጋው ከፍ ይላል። ምድርን ሙላት፤ ግዛት የተባለው ለሰው ስለሆነ።
የሰው ዋጋ ከመላእክትና ከመናፍስት ሀይልና ክብር ይበልጣል። ምክንያቱም እነሱ እንደሌላው ፍጥረት ተገኙ ሲላቸው የተገኙ ናቸው። ሰው ግን የፈጣሪ የእጅ ጥበብ ውጤት ነው።
ሰው በደካማ ስጋ፣ በድቁስ ቤት፣ በእራፊ ጨርቅ... የታጠረ አይደለም። የምናብ ሊቅ ነው። የማይደርስበት ጠፈር፤ የማያካልለው አለም የለም።
ሰው ሞቶ እንኳን በስብሼ እቀራለሁ አይልም፤ ተስፋ አለው። እዚህ ያለው ጨርሻለሁ፥ እዛ ሌላ ህይወት እጀምራለሁ ይላል። አየህ... ሞት አያስረውም። መኖር፥ ህይወት ነው የሚስማማው። በገዛ ፍቃዱ ተስፋው ገሎ ካልሞተ በቀር።
ሰው ነገ ለሚባል ተስፋ ዛሬ ይሰራል። ለትውልድ ብሎ ያስባል። ይህ ማለት በሶስቱም ጊዜያት፦ በትላትናው ትዝታ፤ በዛሬው እውነታ፤ በነገው ተስፋ መሠረቱ ሰርቶ ይኖራል። ለዚህም ነው፥ 'ሰው ጊዜ እንኳን አያስረውም' የሚባለው።
ሰው በምናቡ ምጥቀት፣ በአዕምሮው ስለት፣ በልቡ ፈቃድ አለሙን ይሰራል። ሌላው ፍጥረት በተሰራለት ነው የሚኖረው፤ ሰው ግን አለሙን በክንዱና በቀልቡ ይሰራል። ሰው ለአለሙ ጌታ ነው።
ሰው እንደሌላው ፍጥረት በደመ-ነፍስ አይነዳም። ሚዛን አለው! ህሊናው ፍትህና እውነት ታውቃለች። ግራ ቀኙን አስተውሎ መሆን ያለበትን ያደርጋል። ሰው ፍትህ፣ እውነት፣ ሀሰት፣ ትክክል፣ ስህተት፣ ሐቅ፣ ውሸትን ለውሳኔው መመዘኛ የሚጠቀም ድንቅ ፍጥረት ነው።
ሰው አምሳያው በህመም ሲጠቃ ህመሙ ይሰማዋል፤ ሀዘኑ ይጋራዋል፤ ሞቱ ይረብሸዋል። ለምን ይመስልሀል፦ አንድ መንፈስ ከአምሳያው ጋር ስለሚጋራ! ይህ መንፈስ ስሜቶችን ያለ ቃል የሰው ልጅ የሚጋራበት፤ መተማመን የሚፈጥርበት፤ ሰላሙን የሚያጋባበት፤ የጋራ አላማ የሚሳድረበት ድንቅ ግማድ ነው።
የአንድ ሰው ዋጋ ስንት ነው
ምንጭ፡-በማህበራዊ ሚዲያ ካነበብኩት

👏👏👏
30/01/2024

👏👏👏

06/01/2024

ወደ ስራ ስሄድ አንድ የስልክ እንጨት ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየሁኝ: ጽሁፉ እንዲህ ይላል።
“እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር ጠፍቶብኛል: ያገኘ ሰው ካለ እባካችህን አድራሻዬ በሚቀጥለው መንገድ በቀኝ በኩል ስትታጠፉ ያለው አሮጌ ቤት ነው:: አይኔ እንደፈለግኩኝ አያይም: እድሜዬም ገፍቷል: ልጆችም የሉኝም"

ይህንኑ ጽሁፍ ተከትዬ ወደ አሮጌው ቤት ስሄድ አንዲት ሴትዮ ደጃፍ ላይ ተቀምጠዋል። የእግር ኮቴየን ሰምተው "ማነው? ማን ልበል?" አሉኝ።

"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነው: እሱን ልሰጥ ነው የመጣሁት" ብዬ መለስኩላቸው።

አሮጊቷ እንባ ቀደማቸው - "ልጄ! እስካሁን ድረስ ከ40 በላይ ሰዎች 50 ብር መንገድ ላይ ወድቆ አገኘን ብለውኝ መጥተዋል"

ቀጠሉ አሮጊቷ - "እኔ ይህንን ጽሁፍ አልጻፍኩኝም፤ ጽሁፍ ለመጻፍም ሆነ ለማንበብም አይኔ እሺ አይለኝም።"

50 ብሩን በእጃቸው አስጨበጥኳቸው። ጽሁፉን ከስልክ እንጨቱ ላይ እንድቀደው ቢነግሩኝም አላደረኩትም። የመጣውን ሰው ሁሉ ይህንኑ ነበር የሚሉት።

ይህንን ጽሁፍ የጻፈውን ሰው እንዴት እንዳደነቅኩት፤ እኚህን ሴትዮ ለመርዳት የሄደበት ርቀት በጣም ነው ያደነቅኩት።

ከሴትዮዋ ቤት ስወጣ አንዲት ወጣት ልጅ አስቆመቺኝ። "ወንድሜ! እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነበር፤ የቤቱ አቅጣጫ በየት በኩል እንደሆነ ታውቃለህ እንዴ?"

በልቤ እየሳቅኩኝ ቤቱን ጠቆምኳት።
ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው !

(Zemelak Endrias)
---
ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!
👉https://www.youtube.com/

04/01/2024
22/04/2016 E.C
01/01/2024

22/04/2016 E.C

30/12/2023

.

19/12/2023

መጽሐፈ ነህምያ ምዕራፍ ፩

፬ ይህንም ቃል በሰማሁ ጊዜ ተቀምጬ አለቀስሁ፥ አያሌ ቀንም አዝን ነበር፤ ………..
መጽሐፈ ነህምያ ምዕራፍ ፪

፪ ንጉሡም። ሳትታመም ፊትህ ለምን አዘነ? ይህ የልብ ኅዘን ነው እንጂ ሌላ ነገር አይደለም አለኝ። …………..

05/12/2023
03/12/2023

23/03/2016 E.C

🥰
21/11/2023

🥰

21/11/2023

Address

Benishangul Gumuz
Asosa

Telephone

+251917420955

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when LETI BULTI posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to LETI BULTI:

Share

Category