ፍሬ ከርስኪ ferie kerseki

ፍሬ ከርስኪ ferie kerseki ሠለም ለኪ እልሻለሁ ሁሌም ጠዋት ማታ ባለመታከት የአምላክ እ?

መማር ለማወቅ ነው፨፨፨፨፤፤፤፤፨፨፨ #የተማረ  አዋቂ ነው።አዋቂ ደግሞ አይበድልም ፣አያጠፋም ፣ሁሉንም በአካሄድ ይመራል።አዋቂውም ብርሃንን ስለያዘ በብርሃን  ይጓዛል።@@የዕለቱ ምስባክ, "የ...
10/04/2022

መማር ለማወቅ ነው
፨፨፨፨፤፤፤፤፨፨፨
#የተማረ አዋቂ ነው።አዋቂ ደግሞ አይበድልም ፣አያጠፋም ፣ሁሉንም በአካሄድ ይመራል።አዋቂውም ብርሃንን ስለያዘ በብርሃን ይጓዛል።
@@የዕለቱ ምስባክ, "የአይሁድ መምህር ኒቆዲሞስ ጌታውን ልቤን ፈተንከው ክፋትንም አላገኘኼም" እንዳለው።
ዛሬ የእኛስ የመማር ውጤት ምን ይመስላል?
ልባችንስ ምን ያህል የነፃ ነው?

27/03/2022
01/03/2021

መልካም ሚስት ምን አይነት ናት ።
====================
📍 አፏን ለወሬ ሳይሆን ለጥበብ የምትከፍት
📍 የጥፋት ሳይሆን የርህራሄ ህግ በምላሷ ያለ
📍 የቤተሰቧን አካሄድ በደህና የምትመለከት
📍 የሃኬትን እንጀራ የማትበላ
📍 ፈጣሪን የምትፈራ
📍 ሰዎች ስለበጎ ስራዋ የሚያመሰግኗት
-----------
🛑 ለባሏ የምትገዛ
🛑 ለጌታ ቃልም የምትገዛ

---------
❤በባሏ የምትወደድ

----------
💚የምትሰራው ስራ የሚከናወንላት ፍሬያማ ሴት

---------
💛 የባሏን እራስነት አምና የምትቀበል

---------
❤ ባሏ እራስ መሆኑን ተቀብላ እሷ ደግሞ ለራሱ ውበት የሆነውን ዘውድ ሆና ለባሏ ድምቀት የምትሰጥ

---------
💚💛❤ቤቷን በጥበብ የምትሰራ እንጂ የማታፈርስ

-----
💚💛❤ባሏን በጣም የምትወድ

መልካም ጊዜ ለሁላችንም ይሁን አሜን

11/01/2021

What's on your mind?
Shibabaw Ayana:
፨፨ሁሉን መርምሩ መልካም የሆነውን
ነገር ያዙ፨፨1ተሰ5:21
December 27 · PUBLIC
---------------------------------
=========-------------------------
በአዕምሮ እንደ ህፃናት አትሁኑ ነገር ግን ለክፉ ነገር እንደ ህፃናት ሁኑ፥በእውቀትም ፍጹማን ሁኑ። 1ቆሮ 14:20
እንግዲህ እግዚአብሔር በቡሉይ ዘመን ጀምሮ የሰው ልጅን በተለያየ ቋንቋና መልክት ያስተምራቸው ያነጋገራቸው ነበር።ነገር ግን አላስተዋሉም ይላል። ስለዚህ እግዚአብሔር እኛን ማስተማር የፈለገውን መንገድ ሊናውቅ ይገባል።ይህም ነቢዩ ዮናስ ለፈጣሪ ባለመታዘዝና ባጠፋው ጥፋት ጀልባ ውስጥ ያሉ ተሳፋሪዎች ጭምር ተረብሾ ነበሩ ግን ጥፋት ያለው ዮናስ ራሱን በማገለጡ በማህበል ተረብሸው የነበረ ጀልባ ተረጋጋ።
በነኔዌ ህዝብ ዘመን ያለፈጣሪ ትዕዛዝ ሲራመዱ ህዝብን ሲያውኩ እኛ አዋቂነን ባሉ ሰዓት ፈጣሪ ተቆጥቶ እሳትና ዲን ሊያዘንብ ባለው ሰዓት ህዝቡ በአንድነት በመንሣት ከልብ ወደ ፈጣሪ በዖም ፀሎት ሲለተነሳ በነቢዩ ዮናስ አማካኝነት የነኔዌ ህዝብ ከሚነድ እሳት ተረፈ
እኛንም ከዚህ መዓት እንዲሰውረን በመደንገጥ ።።።።። በመፍራት።።ይህ መድኃኒት ነው። ስለተባለ የተገኘውን መውሰድ ሳይሆን # # ሁሉን በመርመር መልካም የሆነውን በጥበብ መያዝ እየኖርን እንደ ነኔዌ ህዝብ ወደ ፈጣሪ አቤቱ ከመዓትና ከመከራ ሁሉ ሰውረን እያልን መፀለይ ነው። አማራጭ የሌለው መፍቴሔው።
# # #21-04-2013 ሠላም ለሁሉም
ይሁን።

07/01/2021

Christmas celebrations among the Shinasha,in state of Benishangul Gumuz, northweatern Ethiopia.
The Shinasha people are one of the ethinic groups among the people of the state of Benishangul Gumuz region, who have their own distinct holy day celebrations and its practices.
In Shinasha, it is difficult to trace the origin of their festivals but from their songs and stories, it believed that the festivals of the Shinasha, like Christmas, Uninidira, and Easter, gadáwa, Epiphany, timket and New Year, gaaro are common among the Shinasha.
Christmas, uninidira(in Shinasha language): -
uninidira is a unique and common festival that celebrates among the Shinasha society. It always celebrated in December after the arrival of harvesting crops and the beginning of winter seasons in the area. The festival observed mostly for the children, youth, men and women. This festival also believed to be marked as the beginning of a new harvest and success in the cultivation of different cropping items. The “uninidira” ceremony reveals that Shinasha is an agriculturalist society.
At the ceremony elders of the community performs the ceremony. They enter the individual house and then bless the festival and the whole members of the community bring into being enjoying the ceremony. However, most of the practice of the “uninidira” festival is unlike from the practice of Christmas festivals but the date of the Christmas festival has coincided with the “uninidira” festival. In Christmas, the festival is having fun for the incarceration of Jesus Christ.
In Shinasha localities, one of the most important among modern festivals is Christ-mass. The local people celebrate the Christmas singing of Christ-mass songs and moving from one house to another house sharing the Christmas spirit since the introduction of Christianity into the region.
Christmas is Celebrate in different ceremonial activities in Shinasha areas, for instance, food and local drinks, as bori-dawtsa is well prepared and provided to the participants of the festival. Even chicken, goat, sheep and bull slaughtered and provided for the festival ceremony in each member of the community houses.
Festival of “uninidira” is now a big event and waited eagerly the whole year by the young, the old and Children of the Shinasha community.
Every year, the last week of December is keeping aside for preparation festival. However, January seven is the main festival celebration and day of feasting.
The rural areas of Shinasha, the festival of uninidira, preparation begin two weeks before the actual day of feasting. In most cases, parents bought clothes from the market for families and prepared arrived edibles (new crop products). Before and on the eve of the festival day, Elders bless the new crop products to fit with the interest of the families and create healthy conditions for the consumers of the products.
In Shinasha, the youthful have a propensity for a social event at a companion's home or chosen place around evening time just before "uninidira" and hang tight for 12 PM. The waiting time filled with dancing, singing and eating. It is habitual, almost customary to share a roasted chicken, local drink, food, and other items.
Therefore, in each year, Christmas or “Uninidira” celebrates among the Shinasha community.
Wishing all Shinasha society and Ethiopians, a Merry Christmas! May this holiday bring peace and happiness in your life!!!!
Happy Christmas!
Abebe Ano Alula, Ph.D research scholar.

30/12/2020

What's on your mind?
,,,,,,,,
Shibabaw Ayana:
Shibabaw Ayana:
✟ ✟
በአገር ውስጥና ከአገር ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ2013ዓ.ም ለበዓለ ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ!!
ስለ ነገረ መስቀል
፨፨፨፨።።።።፨፨፨✟
በአይሁድ ክፋት የተቀበረውን ከተቀበረ 280 ዓመት በኋላ በ319ዓ.ም # በኪራኮስ አምካሪነት በዕጣን ጢስ አመልካችነት በመስከረም 16ቀን የመስቀሉን ቦታ በማገኘት 17ቀን ቁፋሮ ተጀምሮ በመጋቢት 10ቀን ቅዱስ መስቀሉ በቅድስት # ኢሌኒ ፍለጋ ተገኘ።እንደገና በመሳፍንተ ፋርስ የተቀበረውን ንጉሥ
# ህርቃል አማካኝነት በ614ዓ.ም ተመለሰ።
ከዚህም በኋላ ሮም እስራኤል እና ግብፅ በፋርስ ንጉሥ የተሰበረውን መስቀል በ714 ዓ.ም ተከፋፈሉ። ከግብፅም በአጸ ዳዊትና ልጁ በዘርያዕቆብ አማካኝነት በ1443 ዓ.ም ገደማ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ይገኛል።
✟ #@@2013✟
እንግዲህ ስሙኝ ልንገራችሁ ስለመስቀሉ!
የጸቡ ግድግዳ የፈረሰበት
አጋንንት ተዋርደው የተጋዙበት ዕፀ መስቀሉ ነው የሰው ልጅ ህይወት።
የምዕመናን ጋሻ የጻድቃን ዘውድ አክሊል
ለቤተ ክርስቲያን መሠረት ነው መስቀል።
ቀብረው ለማስቀረት አልቻሉም አይሁድ
እሱም እንደ ጌታ እንደ ወልድ ዋህድ
ከተቀበረበት ተነሣ በአዉድ።
መስቀል ተቆፍረው ሲወጣ ለዓለም
በብርሃን ተመላች ኢየሩሳሌም።
ዕውራን አንካሳንጎባጦች መጥተው
ድነው ተመለሱ መስቀሉን ዳስሰው።
የመስቀሉ ነገር ለኛ ለምናምነው
ከሞት የሚታደግ የእግዚአብሔር ኃይል ነው።እናክብር መስቀልን እንድናገኝ ፀጋ
መድኃኒት ነውና ለነፍስ ለሥጋ።መዝ 59:4/1ቆሮ1:18/ፊል3:18/ኤፌ2:14
✟ትንቢቱን ባወቀ ተናገረ ምሳሌውን በማወቅ አስመሰለ ፍጻሜው ግን ሐጢያትን በምድር መርገምን በመስቀል ሞትን በሲኦል ጥፋትን በመቃብር ማጥፋቱን ለማጠየቅ አደረገ።
እግዚአብሔር በመስቀሉ ኃይል ይጠብቀን!አሜን
የዓመቱ ሰው ይበለን።
shib@aya15-01-2013
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!

፨፨ሁሉን መርምሩ መልካም የሆነውን
ነገር ያዙ፨፨1ተሰ5:21
December 27 · PUBLIC
---------------------------------
=========-------------------------
በአዕምሮ እንደ ህፃናት አትሁኑ ነገር ግን ለክፉ ነገር እንደ ህፃናት ሁኑ፥በእውቀትም ፍጹማን ሁኑ። 1ቆሮ 14:20
እንግዲህ እግዚአብሔር በቡሉይ ዘመን ጀምሮ የሰው ልጅን በተለያየ ቋንቋና መልክት ያስተምራቸው ያነጋገራቸው ነበር።ነገር ግን አላስተዋሉም ይላል። ስለዚህ እግዚአብሔር እኛን ማስተማር የፈለገውን መንገድ ሊናውቅ ይገባል።ይህም ነቢዩ ዮናስ ለፈጣሪ ባለመታዘዝና ባጠፋው ጥፋት ጀልባ ውስጥ ያሉ ተሳፋሪዎች ጭምር ተረብሾ ነበሩ ግን ጥፋት ያለው ዮናስ ራሱን በማገለጡ በማህበል ተረብሸው የነበረ ጀልባ ተረጋጋ።
በነኔዌ ህዝብ ዘመን ያለፈጣሪ ትዕዛዝ ሲራመዱ ህዝብን ሲያውኩ እኛ አዋቂነን ባሉ ሰዓት ፈጣሪ ተቆጥቶ እሳትና ዲን ሊያዘንብ ባለው ሰዓት ህዝቡ በአንድነት በመንሣት ከልብ ወደ ፈጣሪ በዖም ፀሎት ሲለተነሳ በነቢዩ ዮናስ አማካኝነት የነኔዌ ህዝብ ከሚነድ እሳት ተረፈ
እኛንም ከዚህ መዓት እንዲሰውረን በመደንገጥ ።።።።። በመፍራት።።ይህ መድኃኒት ነው። ስለተባለ የተገኘውን መውሰድ ሳይሆን # # ሁሉን በመርመር መልካም የሆነውን በጥበብ መያዝ እየኖርን እንደ ነኔዌ ህዝብ ወደ ፈጣሪ አቤቱ ከመዓትና ከመከራ ሁሉ ሰውረን እያልን መፀለይ ነው። አማራጭ የሌለው መፍቴሔው።
# # #21-04-2013 ሠላም ለሁሉም
ይሁን።

30/12/2020

Please answer these questions and read the rules to help the admins review your membership request. Only the admins and moderators can see your answers.
What is your ethics ?

30/12/2020

Shibabaw Ayana:
ዓለም የሚያውቀው ሃቅ
፨፤፤፤፤፤፨፨፨፨
ኢትዮጵያ ሉዓላዊ እንድት ሆን የሠራች እና ሉዓላዊነቷ በዓለም አቀፍ እንዲታወቅ እና እንዲከበር ያደረገችሁ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ናት
ማሳያ ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ፊደል እንዲኖራት አድርጓለች
የራሷ የሆነ ቁጥር እና ዘመን አቆጣጠር ቀመራ, ባህረ ሰብ ወይም አቡሸህር የተባለ መፅሐፍ ደርሳ እስከ አሁን ዓለም ረቅቆ ያልደረሰበትን ደርሳ እያስተማረች ትገኛለች።
ስለዚህ ለኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤተ/ያን ክብር ሊሰጥ ይገባል
ተጨማሪ የትምህርት ካሪኩለምን ወይም ስርዓተ ትምህርትን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአድስ እንድትቀርፅ ቢሰጥ ተቀባይነት አለው ምክንያቱም በኢትዮጵያ ደረጃ በመጀመሪያ የጀመረችሁ እሷ ነችና።
ክብር ለኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን።

26/12/2020

Let us persevere in ardent prayers, to be humble before God and thus, attract Him towards us. Great is the power of prayer, and greatly valued by God. The power of prayer extinguished the power of fire, closed the lion’s mouth, overcame the anger of enemies, put out conflicts and fights, quelled storms, cast away devils, opened the gates of the Heaven, broke the chains of death, cured diseases, cast away trouble and enemies, fortified weakened citadels, healed the wounds and plague sent from above, and finally, destroyed all sort of dangers. This and many others have been accomplished through the power of prayer.
tewahido church prayers

27/11/2020

Shibabaw Ayana:
✟ ✟
በአገር ውስጥና ከአገር ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ2013ዓ.ም ለበዓለ ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ!!
ስለ ነገረ መስቀል
፨፨፨፨።።።።፨፨፨✟
በአይሁድ ክፋት የተቀበረውን ከተቀበረ 280 ዓመት በኋላ በ319ዓ.ም # በኪራኮስ አምካሪነት በዕጣን ጢስ አመልካችነት በመስከረም 16ቀን የመስቀሉን ቦታ በማገኘት 17ቀን ቁፋሮ ተጀምሮ በመጋቢት 10ቀን ቅዱስ መስቀሉ በቅድስት # ኢሌኒ ፍለጋ ተገኘ።እንደገና በመሳፍንተ ፋርስ የተቀበረውን ንጉሥ
# ህርቃል አማካኝነት በ614ዓ.ም ተመለሰ።
ከዚህም በኋላ ሮም እስራኤል እና ግብፅ በፋርስ ንጉሥ የተሰበረውን መስቀል በ714 ዓ.ም ተከፋፈሉ። ከግብፅም በአጸ ዳዊትና ልጁ በዘርያዕቆብ አማካኝነት በ1443 ዓ.ም ገደማ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ይገኛል።
✟ #@@2013✟
እንግዲህ ስሙኝ ልንገራችሁ ስለመስቀሉ!
የጸቡ ግድግዳ የፈረሰበት
አጋንንት ተዋርደው የተጋዙበት ዕፀ መስቀሉ ነው የሰው ልጅ ህይወት።
የምዕመናን ጋሻ የጻድቃን ዘውድ አክሊል
ለቤተ ክርስቲያን መሠረት ነው መስቀል።
ቀብረው ለማስቀረት አልቻሉም አይሁድ
እሱም እንደ ጌታ እንደ ወልድ ዋህድ
ከተቀበረበት ተነሣ በአዉድ።
መስቀል ተቆፍረው ሲወጣ ለዓለም
በብርሃን ተመላች ኢየሩሳሌም።
ዕውራን አንካሳንጎባጦች መጥተው
ድነው ተመለሱ መስቀሉን ዳስሰው።
የመስቀሉ ነገር ለኛ ለምናምነው
ከሞት የሚታደግ የእግዚአብሔር ኃይል ነው።እናክብር መስቀልን እንድናገኝ ፀጋ
መድኃኒት ነውና ለነፍስ ለሥጋ።መዝ 59:4/1ቆሮ1:18/ፊል3:18/ኤፌ2:14
✟ትንቢቱን ባወቀ ተናገረ ምሳሌውን በማወቅ አስመሰለ ፍጻሜው ግን ሐጢያትን በምድር መርገምን በመስቀል ሞትን በሲኦል ጥፋትን በመቃብር ማጥፋቱን ለማጠየቅ አደረገ።
እግዚአብሔር በመስቀሉ ኃይል ይጠብቀን!አሜን
የዓመቱ ሰው ይበለን።
shib@aya15-01-2013
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!

27/11/2020
27/11/2020

Shibabaw Ayana:
🇪🇹✟🇪🇹
በአገር ውስጥና በአገር ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
በሙሉ
እንኳን ለ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!!!!!!!!
✟✟✟❤✟✟✟✟✥✥✥❤
ዘመኑን እየዋጃችሁ በጥበብ ተመላለሱ ቆላ 4:5
✟✟✟✟🇪🇹✟✟✟✟✟
የዓመታትና የዘመናት ባለቤት ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር ዘመናትን እያፈራረቀና እኛን እየጠበቀ ሌላው ዓመት ሲተካ አይተናል። በስጋ ፈቃድ የተመላለስንበትን ዘመን ይበቃናል። በጥበብና በማስተዋል ዘመኑን እየዋጅን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መመላለስ ይገባናል። በዚህ አድሱ ዓመት እግዚአብሔርን ባለመፍራት ህጉና ሥርዓቱን ባለመጠበቅ በሥጋ ሥራ በዘፈን በስካር በዝሙት በመዳራት በቅናትና እርስበርስ በመጠላላት የተመላለስንበትን ዘመን ሊያከትም ይገባል።
፨፨፨፨✥✥✥✥🇪🇹
አድሱ ዓመት ከሀሰት ወደ እውነት ከከጥላቻ ወደ ፍጹም ፍቅር ከክፋት ከተንኮል ከምቀኝነት ከዘረኝነት ተላቀን መጪውን ዘመን ስንቀበል ያለፈው ማንነታችን መቀየር አለበት።ባለፈው ህግ እንደ የሌላቸው አህዛብ ያለ ህግ የተመላለስንበት ያ የኃጢአት ህይወት ዛሬ በንስሐ ተወግዶ በፍጹም ተለውጠን አድስ ሰው የምንሆንበት ጊዜ ነው።
✥ብዙ የምህረት ዓመት አስቆጥረናል አሳልፈናልም።በእውነት ግን ካሳለፍናቸው የምህረት ዓመታት በስንቶቹ ተምረንባቸው ይሆን? በምህረት ዓመታት የጽድቅን ሥራ ትተን የጨለማን /የኃጢአትን ሥራ ብቻ ስንሠራ አሳልፈን ከሆነ ግን በአዲሱ ዓመት ይህንን ትተን ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት የምህረት ዓመት ሊሆን ይገባል።
።።🇪🇹፨✟፨፨🇪🇹
እንግዲህ #ላያችን ርግብ ውስጣችን እባብ የነበረበት፣በሰው ፊት ጻድቅ በእግዚአብሔር ፊት ኃጥእ የሆንበት ፣ሃይማኖታችንን በገንዘብ የለወጥንበት ፣በማንኛውም መንገድ እግዚአብሔርን ያስከፋንበት ያ ያለፈው ዘመን አክትሞ መጪው ጊዜ አዲሱ ሰው የምንሆንበት ሊሆን ይገባል።
ቀናትን ፣ለሳምንታትን ፣ወራትን፣ዓመታትንና ዘመን መቀየር ብቻ ሳይሆን መጀመሪያ መለወጥና መቀየር ያለበት የእኛ ልብ ነው። #በየዓመቱ አዲስ ዓመት እየቀየርን መኖር ብቻ ሳይሆን መጪው ዘመን የተጣላንን የምንታረቅበት ፣ከተለያዩ ሱስና ከዓለም ሸከም የምንላቀቅበት ጊዜ ሊሆን ይገባል።
❤❤❤❤❤❤🇪🇹
በኀጢአት ያደፈው ማንነታችን በንስሃ ተቀይሮ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ያልተቀበልን የምንቀበልበት የስሙ ቀዳሽ ፣የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን እንድንበቃ አዲስ ሰው ለመሆን ያለፈው ዘመን ክፉ ሥራን መተው ነው። #በምትኩ ለመልካም ስራ መነሳሳት የመንፈስ ፍሬ ማፍራት ነው።
፨፨፨፨2013🇪🇹
"የመንፈስን ፍሬ ፍቅር፣ደስታ ፣ሠላም፣ትዕግሥት ፣ቸርነት፣በጎነት ፣የዋነት ፣ራስን መግዛት ነው።"ገላ5:22።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
# #እንሆ የመዳን ቀን አሁን ነውና ኃጢአታችን በንስሃ ውሃ የምንታጠብበት ፣ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ በቆረሰልን ሥጋው ባፈሰሰልን ደሙ የምንታተምበት ፣ኃጢአተኛ የነበረውን ሰውነታችንን ለእግዚአብሔር ህግ የምናስገዛበት የምህረት ዓመት እንዲሆን እራሳችንን እንቀድስ አዲስ ሰው እንሁን። በአዲስ ዓመት አዲስ ሰው መሆንን ከፈለግን ትላንት በአንደበታችን ሰዎችን ክፉ በመናገር ያስቀየምን፣የሰረቅን፣የዋሸን፣የገደልን፣የሰው ንብረት ያለ አግባብ የወሰድን ፣በሐሜትና በዝሙት የኀጢአት የወደቅን ፣የሟርት ፣የጥልና የክርክር መንፈስ ያለብን.... ወዘተ ሰዎች ሁሉ ራሳችንን ከሚጎዳ በስተቀር ምንም የማይጠቅመን መሆኑን ተገንዝበን ንስሐ ልንገባ ከእግዚአብሔር ጋር ልንታረቅ ይገባናል። ለዚህም የሠላም የፍቅር የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን።
አሜን!!!!!!
✟🇪🇹01-01-2013 ዓ.ም

27/11/2020

።።።።።
እኔም የአባቶች ትውልድ ነኝ እና
አመሰግናታለሁ!! ስለ እሷ የሰማኸውትን ያየሁትን እመሰክራለሁ ።
እናንተስ?
ራዕይ 12:15-17 የዘንዶውን ማሊያ እንዳትለብሱ ተጠንቀቁ ።

እንኳን ለ1963ኛ ዓመት ለእመቤታችን በዓለ እርገት "ፍልሰተ ሥጋሃ ለማርያም" አደረሳችሁ !!
;;;;;;;;::::::;;;;;;;:::::::;;;;;;;;
ተነሥእ እግዚኦ ውስተ እረፍትከ አንተ ወታቦተ መቅደስከ,መዝ 113:8
፨፨፨፨ # # #፨፨፨፨፨
# በነሐሴ 16 ቀን ስንክሳር ላይ በቃልዋ የታመነች በሥራዋ የተወደደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱሳን መላእክት በይባቤ በምስጋና ወደ ሰማይ አሳረጓት።(ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድርሰቱ )

እመቤታችን በ5484 ዓ.ዓ በነሐሴ 7ቀን በመፀነስ -5485 በግንቦት 1ቀን በመወለድ -በ5488 በታህሳስ 3ቀን ቤተመቅደስ በመግባት-በ5500 ዓ,ዓ ልጇን በመንፈስ ቅዱስ በመፀነስ -በ000.1ዓ.ም ክቡር ልጇን በመውለደ ከልጇ ጋር 33 ዓመት በመኖር =ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር 16 ዓመት በመቆየት በስልሳ አራት ዓመቷ በ49 ዓ.ም አረፈች።
የቀደሙ እነ አብርሃም ከሞት ወደ ህይወት ከሲኦል ወደ ገነት የተሸጋገሩባት ድልድይ ነች :በአሁኑ የሰማዕታት አክሊል የካህናት ሹመት ሞገሳቸው ናት ። በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ:ለልጅ ለልጅ ሁሉ ስምሽ ያሳስባሉ መዝ 44:16-17 እንዳለው ክቡር ዳዊት እኛም ትውልድ ነንና እናመሰግንሻለን ብፅዕት እያልን;
የእመቤታችን አማላጅነት የአምላካችን ቸርነት ከሁላችን ይሁን አሜን ።
shib@Ayana 16-12-2012

Address

Asosa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍሬ ከርስኪ ferie kerseki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category