Ferenjo Biftu Wako

Ferenjo Biftu Wako Haqni abbaa qaba, abbaa jaba waaqa! at umurii kee xinnoo kana keessatti haqaaf qabsaa'i! gaariin hunduu hin darba waan ta'eef garaa keef bakkee hin kennin.

18/04/2024
27/03/2024
23/03/2024


17/03/2024

"Waadaa Gochaan Badhaadhina Itoophiyaaf”

Imalli badhaadhina Itiyoophiyaa itti fufee jira, kan dhaabu hin jiru
17/03/2024

Imalli badhaadhina Itiyoophiyaa itti fufee jira, kan dhaabu hin jiru



እድሜ ለአብቹ በAI ሆሎግራም ቴክኖሎጂ  አፄ ሚኒሊክን በአካል አየናቸው፤ አንድነት ሀገርን  ያፀናል የሚለውን መልእክታቸውንም ሰማን!        #አድዋ
12/02/2024

እድሜ ለአብቹ በAI ሆሎግራም ቴክኖሎጂ አፄ ሚኒሊክን በአካል አየናቸው፤ አንድነት ሀገርን ያፀናል የሚለውን መልእክታቸውንም ሰማን!
#አድዋ

08/02/2024
27/01/2024
The truth that Ethiopianism has taught us is not to be defeated by temporary problems, but to turn challenges into oppor...
09/01/2024

The truth that Ethiopianism has taught us is not to be defeated by temporary problems, but to turn challenges into opportunities and win.

Dr. Abi Ahmed Ali
አትዮጵያዊነት ያስተማረን እዉነታ በግዜያዊ ችግር ተሸንፎ መዉደቅን ሳይሆን ፈተናዎችን ወደ እድልና መልካም አጋጣሚነት ቀይሮ ድል መቀዳጀትን ነዉ፡፡

ዶ/ር አብይ አህመድ ዓሊ

Leenjiin ogeeyyii miidiyaa hawaasaatiif mataduree" Miidiyaa diijitaalaa ijaarsa seenessa waloof" jedhuun kennamaa ture x...
06/01/2024

Leenjiin ogeeyyii miidiyaa hawaasaatiif mataduree" Miidiyaa diijitaalaa ijaarsa seenessa waloof" jedhuun kennamaa ture xumurameera.
*******
Leenjiin ogeeyyii miidiyaa hawaasaa sadarkaa garaa garaa irraa argamaniif Yunivaristii Naannoo Oromiyaatti guyyoota shaniif kennamaa ture har'a xumura argateera.

Xumura leenjii kanaa irratti argamuun hirmaattotaaf kallattii hojii itti aanuu kan kennan Waajjira Paartii Badhaadhinaa Damee Oromiyaatti Itti Gaafatamaan Damee Siyaasaa Dr. Biqilaa Hurrisaa miidiyaan dijitaalaa meeshaa murteessaa tokkummaaf obbolummaa dhugaa jabeessuu, ijaarsaa biyyaatis dhugoomsuuf gumaacha ol'aanaa qabudha jedhanii, meeshaa murteessaa kanatti sirnaa fi beekumsaan fayyadamuudhaan addunyaa waliin tarkaanfachuu, misooma biyyaatiifis oolchuun barbaachisaa ta'uu ibsaniiru.

Ogeeyyiin leenjii kana irratti hirmaatanis leenjicha irraa barnoota guddaa akka argatan himanii beekumsa guduunfatan hojiitti hiikuudhaan miidiyaa hawaasaa misooma biyyaatiif oolchuuf qophii ta'uu ibsaniiru.

Beautiful Oromo girls, adorned with many Traditional dressing! from Ethiopian Country whom was the likeness of Mahbub.
05/01/2024

Beautiful Oromo girls, adorned with many Traditional dressing! from Ethiopian Country whom was the likeness of Mahbub.

የሞት አዋጅ በመግለጫ አይረክስም👎 እኛ የምናዉቀዉ ሰላም ፣ ህይወት ፣ አንድነት የሚሰጥ እምነት እና አስተምህሮ  እንጂ  የሞት አዋጅ የሚሲሳዉጅ የእምነት ተቋም አናዉቅም፡፡ ለሞት አዋጅ መግ...
04/01/2024

የሞት አዋጅ በመግለጫ አይረክስም👎

እኛ የምናዉቀዉ ሰላም ፣ ህይወት ፣ አንድነት የሚሰጥ እምነት እና አስተምህሮ እንጂ የሞት አዋጅ የሚሲሳዉጅ የእምነት ተቋም አናዉቅም፡፡ ለሞት አዋጅ መግለጫ መልስ አይሆንም ፡፡ በመሆኑም:-

1.የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሄ ሀሳብ አይመለከተኝም በማለት
ይሄ መግለጫ በወጣ ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ይሄንን ሰው አውግዛ እና የሰውዬው ሀሳብ የቤተክርስቲኒቱ ሀሳብ አለመሆኑን በሚዲያ እንድትገልፅ እንጠይቃለን

2. የኚህ ሀይማኖት አባት ሹመት ተገፎ ከቤተክርስቲያን እንድታገድ

3.ቤተክርስቲያኒቱ በሚዲያ የኦሮሞን ህዝብ ይቅርታ እንዲጠይቅ

ከላይ የተዘረዘሩትን የእርምት እርምጃዎች በ 5ቀናት ውስጥ ካልተፈፀመ የእራሳችንን እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን!
የየኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/

ሰው ግደል የሚል ሃይማኖት የለምዘንድሮ ሃይማኖት እና ፖለቲካን መለየት እያቃተን ነው!ድሮድሮ መንግስት እና የሃይማኖት ተቋማት አንድላይ በመሆን የዜጎችን ሰላም እና ድህንነት ያስከብሩ ነበሩ ...
03/01/2024

ሰው ግደል የሚል ሃይማኖት የለም
ዘንድሮ ሃይማኖት እና ፖለቲካን መለየት እያቃተን ነው!

ድሮድሮ መንግስት እና የሃይማኖት ተቋማት አንድላይ በመሆን የዜጎችን ሰላም እና ድህንነት ያስከብሩ ነበሩ ነበር ያሁኖቹ የሃይማኖት አባቶች ሰውን ያውም አንድን የሀገር መሪ በአደባባይ ቆመው ይገደል ማለት በጣም በጣም የሚያሳዝን እና የሃይማኖቱ ተከታይ የሆኑትንም አካላት እምነት የሚሸረሽር ነው።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተቋም በአፋጣን ለዚህ ግጭት ቀስቃሽ ተግባር መልስ መስጠት እንዳለባት #ማሳሰብ እንፈልጋለን!!!



07/10/2023

14/09/2023

ብርሃን ለኢትዮጵያ

የአለማችን አጭሩ ጦርነት እያላችሁ የምትጽፉ ሰዎች አደብ ግዙ:: መከላክያን ጦርነት ደፍረው አልገጠሙም:: ከተማ ውስጥ እየተርመጠመጡ ነው የከተማ ውጊያ ነው ያደረጉት:: ለዚህ እሩጫቸው እኔ ...
10/08/2023

የአለማችን አጭሩ ጦርነት እያላችሁ የምትጽፉ ሰዎች አደብ ግዙ:: መከላክያን ጦርነት ደፍረው አልገጠሙም:: ከተማ ውስጥ እየተርመጠመጡ ነው የከተማ ውጊያ ነው ያደረጉት:: ለዚህ እሩጫቸው እኔ አዲስ ስም ሰጥቻቸዋለሁ::

ከዚህ በኃላ ሀሴን ቦልት በሏቸው!

10/08/2023

ጃውሳው መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ብሎ ስያቅራራ የነበረው ጦርነቱ አበቃ ወይስ 4 ኪሎን አልፎ ሄዶ ነው 😂😂
#ጃዉሳ

Address

123
Arsi Negele
123

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ferenjo Biftu Wako posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ferenjo Biftu Wako:

Videos

Share


Other Arsi Negele media companies

Show All