Konte Electronics

Konte Electronics Formal

29/03/2024

📲 የምጠቀምባቸው አፖች 👇
📝 ES File Explorer | ይህ አፕሊኬሽን ከአለም ቁጥር አንድ ምርጥ File manager ነው | Zip Extract ያደርጋል | የፈለግነውን Folder ወይንም File በpassword ይቆልፋል (Encryption & Decryption) | የራሱ Recycle bin አለው | የተደጋገሙ ፋይሎችን Scan አድርጎ ያወጣል | App Backup እና ሌሎችም አስገራሚ ነገሮች አሉት! ለ8 አመት ይሄን አፕ ተጠቅሜዋለሁ!
📝 EPIC | ይህ አፕ ፎቶ ኤዲተር ሲሆን አጅግ በጣም ብዙ Feature አለው። A.I based የሆነ Cutout | Filters | Effect | Sticker እና ሌሎችም ቡዙ ነገሮችን አካቷል!
📝 Audiolab | ኦዲዮላብ ምርጥ የሚባል የድምፅ ማቀናበሪያ አፕ ነው። ድምፅን Cut, Trim, Adjust, Merge, Noise reduction, እና በጣም ብዙ professional የሆኑ ፊቸሮችን አካቷል!
📝 Tapscanner | ይህ አፕ ዶክመንት ስካነር ሲሆን እንደ መንጃፍቃድ ፣ ፓስፖርት ፣ የልደት ካርድ ...እና የተለያዩ የወረቀት ዶክመንቶችን ስካን የምናደርግበት ምርጥ አፕ ነው!
📝 Instander | ተሻሽሎ (Mod) ተደርጎ የተሰራ የኢንታግራም አፕ ሲሆን በዚ አፕ የInstagram Photo, reels እና profile picture ማውረድ እንችላለን። ሌላም ተጨማሪ ፊቸሮች አሉት!
📝 WPS Office | ይህ አፕ ዶክመንቶችን ማንበቢያ ሲሆን ለተማሪዎች እና ለቢሮ ሰራተኞች በጣም ወሳኝ ነው! Pdf, word, PowerPoint, Excel.... ወዘተ.. ዶክመንት ማንበብ እንችላለን!
📝 ሐበሻ ቀን መቁጠሪያ | ይህ አፕ በሐበሻ ቢራ የተሰራ ካላንደር አፕ ሲሆን ከUser interfaceኡ ጀምሮ በጣም ገራሚ ነው! ወደ ውስጥ ስንገባ reminder , widgets እና ልዩ ልዩ ቀናትና በዓላትን እንድናስታውስ አብሮ ተሰርቶለታል።
📝 Fing | wifiያችን scan በማድረግ በኛ ዋይፋይ ስንት ዲቫይስ እንደተገናኘ ያሳውቀናል። Connected የሆኑትን ራሳችን Disconnect ማድረግ እንችላለን።
📝 Mx player | ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ምርጥ Audio እና Video ማጫወቻ ሲሆን በአሁን ሰዓት ከባድ የሚባለውን ፊልሞች ላይ ያለውን AC3 የድምፅ Format ያጫውታል | Video Cast | A.I Subtitle | Screen Mirroring እና Equalizer አለው | ይህ አፕ ካላችሁ ሌላ Video ማጫወቻ አያስፈልግም!
📝 Shazam | የሆነ ቦታ ሙዚቃ እየሰማችሁ የሙዚቃው ስም ወይም አርቲስት የማታውቁት ከሆነ በዚህ አፕ Scan ማድረግ ብቻ ነው! የሙዚቃውን ርዕስ ከነ Auto-Voice-detection ጋር ያስነብበናል!
📝 BBVPN | አለ የተባለ በጣም ምርጥ Vpn አፕ። በተለይ Crack የሆነው የሁሉም ሀገራት Server ክፍት ነው።
እባኮዎ መረጃው ለብዙዎች ቢዳረስ ብዙዎችን ሊጠቅም ይችላልና ሼር እና ላይክ ማድረጎውን አይዘንጉ !!!
via Nurhusen Yesuf - ኑርሁሴን የሱፍ

Send a message to learn more

የሚሸጥ ስልክ Hot 7 Condition very goodStorage 32/2 slightly used በመጠኑ ያገለገለ እስከነገ የሚቆይዋጋው ፦ባለው አየር☎️ 0910878902
10/01/2024

የሚሸጥ ስልክ
Hot 7
Condition very good
Storage 32/2
slightly used በመጠኑ ያገለገለ
እስከነገ የሚቆይ
ዋጋው ፦ባለው አየር
☎️ 0910878902

🌻 እንኳን ለአድሱ  ዓመት  እግዚአብሔር ሁላችንም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ                ዓመቱ 🌼 የሰላም🌼 የደስታ🌼 የድል🌼 የበረከት እንዲሆን እንመኛለን ።
12/09/2023

🌻 እንኳን ለአድሱ ዓመት እግዚአብሔር ሁላችንም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
ዓመቱ
🌼 የሰላም
🌼 የደስታ
🌼 የድል
🌼 የበረከት እንዲሆን እንመኛለን ።

19/01/2023

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ::

ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ   #ኮንቴ ኤሌክትሮኒክስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ  #የሶፍትዌር ጥገና መጀመሩን ስያበስር በታላቅ ደስታ ነው ።ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች በትንሹ   1.በፓስወርድ ፣በፓተ...
13/10/2022

ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ #ኮንቴ ኤሌክትሮኒክስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ #የሶፍትዌር ጥገና መጀመሩን ስያበስር በታላቅ ደስታ ነው ።
ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች በትንሹ
1.በፓስወርድ ፣በፓተርን የተዘጉ ስልኮችን መክፈት
2.በFRP የተዘጉ ስልኮችን መክፈት
3. ስናበራ ሎጎ ላይ ፍጥጥ ሚሉ ስልኮች
ለምሳሌ ስናበራ Tecno ብሎ የሚቀር ከሆነ
4.UNLOCKING
5.ALL PHONE FLASHING
6.IMEI
7.I CLOUD
ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ቱል በመታገዝ እንሰራለን
አድራሻ ፦ዳዉሮ ወ/ሃኔ

11/09/2022

Happy New years for all my fb fam

🔆 Networkproblem🔆ስልካችን ኔትዎርኩ አልሰራ የሚለን በሁለት ምክንያቶች ነዉ።1. የሀርድዌር ፕሮብሌም2. የሶፍትዌር ፕሮብሌም1⃣የ hardware problem ማለት በስልኩ የሚዳሰስ ...
09/08/2022

🔆 Networkproblem🔆

ስልካችን ኔትዎርኩ አልሰራ የሚለን በሁለት ምክንያቶች ነዉ።
1. የሀርድዌር ፕሮብሌም
2. የሶፍትዌር ፕሮብሌም

1⃣የ hardware problem ማለት በስልኩ የሚዳሰስ ፓርት ላይ የሚያጋጥም ብልሽት ሲሆን፤
ምልክቶቹ 👇👇

✅ no sim-card(sim እያለዉ)
✅ insert sim-card(sim እያለዉ)
✅ no service (sim እያለዉ)

⬆️ስልኮ ከላይ የተዘረዘሩትን ምልክቶች የሚያሳይ ከሆነ የhardware ችግር ነዉ ማለት ነዉ።
♨️ የመጨረሻው የhardware
Network መፍትሄ ሊሆን የሚችለዉ፤ network ic መቀየር ነዉ።

2⃣የ software problem ሲሆን ይሄኛው ደግሞ በኮምፒውተር ወይም በስልኩ የስልኩ engineering mode ዉስጥ በመግባት ማስተካከል ይቻላል ማለት ነዉ።

የሶፍትዌር ችግር መሆኑን ማወቂያ ምልክቶች👇

✅ Emergency calls only
✅ network locked
✅ unknown sim
✅ invalid sim
✅ invalid imei
✅ incomplete imei
✅ register failed

♨️ስልኮ ከላይ የተዘረዘሩትን ምልክቶች የሚያሳይ ከሆነ የsoftware ችግር ስለሆነ imei repair በማድረግ ይስተካከላል።

USB-port replacement of tecno spark 2..Well done
16/05/2022

USB-port replacement of tecno spark 2..
Well done

14/02/2022

Address

Areka

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Konte Electronics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Konte Electronics:

Share

Category