Muluken Seifu G

Muluken Seifu G ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:2

15/01/2024
14/01/2024
14/01/2024

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ጥር 05/2016 ዓ.ም.

የቀድሞ የኢቢሲ ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ እና የአሁኑ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ አስፋው መሸሻ ባደረበት ሕመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ይቷል።

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ሕክምናውን በአሜሪካ ሀገር ሲከታተል የነበረ ሲሆን መዳን ሳይችል በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል።

ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል።

14/01/2024
13/01/2024
13/01/2024
13/01/2024
10/01/2024
10/01/2024
08/01/2024
08/01/2024

ዕርቅና ይቅርታ ማንን ጎዳ?

| "ጠቡ፤ መለያየቱ፣ መጨካከኑ፤ ለኔ ለኔ መባባሉን ከረምንበት። ሆኖም ያመጣልን ነገር ቢኖር ሁለንተናዊ ውድመት ብቻ ነው። ያስገኘልን ትርፍ ይህ መሆኑን እያወቅን በዚሁ ልንቀጥል አይገባም። ሰው ችግሩን በልቡ እያወቀ፣ በዓይኑ እያየ እንዴት ገደል ውስጥ ይገባል? ዕርቅና ይቅርታ ማንን ጎዳ? ሰላምና አንድነት ማንን አከሰረ? ሰበብ አስባብ እየተፈለገ በሆነውም ባልሆነውም ከመተላለቅ ለምን ኢትዮጵያ የሁላችን ናት ብለን በእኩልነትና በስምምነት መኖር አቃተን?"

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት

08/01/2024

የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለዓባይ ቴሌቪዥን

ዓባይ ቴሌቪዥን ህግን የሚጥሱ፣ኃላፊነት የጎደላቸው፣የሰውን ልጅ ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ፕሮግራሞችን ከማሰራጨት እንዲቆጠብ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል፡፡

*በማንኛውም ሁኔታ የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡

#የጥላቻንግግርናሐሰተኛመረጃንበጋራእንከላከል
#ብቁመገናኛብዙኃንለማህበረሰባዊንቃት
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን:-
ድረ- ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ትዊተር
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/.../ethiopian-media.../...
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw
ቴሌግራም
https://t.me/EthMediaAuth

07/01/2024

Send a message to learn more

04/01/2024

Thank you jesus🙏

02/01/2024

This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

19/12/2023
03/11/2023
30/10/2023

Don’t give up! It’s going to be okay.

The Christian journey is a marathon. It’s not a sprint.On your journey, you may already be facing some challenges. That’s completely normal—you are not alone in these struggles. Believers all around the world
face challenges each day and we’re in t

Send a message to learn more

26/10/2023
26/10/2023

በጋምቤላ ክልል አንድ ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው
**************
(ኢ ፕ ድ)
በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት አንድ ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት እየተሠራ እንደሚገኝ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ።

የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡጁሉ ሉአል ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት እንደገለጹት፤ በ2016 የምርት ዘመን በበጋ መስኖ ስንዴ አንድ ሺህ ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሠራ ይገኛል ።

በአሁን ወቅት በዝግጅት ምዕራፍ ላይ እንደሚገኙ የተናገሩት ኃላፊው እስካሁን ድረስ 11 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን ገልጸዋል።

በዘር ከሚሸፈነው አንድ ሺህ ሄክታር መሬት ከ30 ሺህ በላይ ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱን በመግለጽ፤ በአንድ ሄክታር መሬት ከ25 እስከ 30 ኩንታል ምርት ለመግኘት እቅድ ተይዟል ብለዋል።

አቶ ኡጁሉ እንደገለጹት፤ ባለፈው ዓመት የሙከራ ጊዜ በመሆኑ በሁለት የግብርና ሥነምሕዳር አከባቢዎች የበጋ መስኖ ስንዴ
https://press.et/?p=111958

Address

Areka

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muluken Seifu G posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Muluken Seifu G:

Share


Other Digital creator in Areka

Show All

You may also like