Dagu Media Corporation /ዳጉ ሚዲያ

Dagu Media Corporation /ዳጉ ሚዲያ ይህ ፔጅ የሰው ነው! ያውም የሙስሊም። አልሀምዱሊላህ�! አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከተሉን፤ ይውደዱት፤ ልጥፎችን ያጋሩ!

22/10/2023
04/10/2023
ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጂኡን
04/10/2023

ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጂኡን

Qafar Ummattah Parti teyyeeqe sissik maybalaalaqa.Inkih akah naaxigennah agat caddoluuy, baxsaluk ni rakaakayih caddol t...
01/10/2023

Qafar Ummattah Parti teyyeeqe sissik maybalaalaqa.

Inkih akah naaxigennah agat caddoluuy, baxsaluk ni rakaakayih caddol taturte dagoo liggiditteh addat baxaabaxsale gaba-gintem kee ginoh qawwalayloolih addat taturak neemetem kee uxih adddat akak geytimnam tamixxige.Baxsaluk kilbatti -itiyoppiyal radeh suge carbiik widiril aa uddurul ni ummatta manô baatih carbih bisle qawwalaylah addat raddehiiy geytimta.

Gallik siyaasa kee maddur keewoh qanxaffeleelah ilooli, meqem abittoh eglaalih catottat saanih aqeeshuk sugteeh aw isi mano miraacisak sugte ni-ummattay, dacarsittoh xiinah tanih fillal yuqrufiiy geytima. Ruusiya kee yukreen carbiiy, Ameerika kee kalah tan meqem abittoh eglaaliiy, WFP edde aanuk catotta tirgiqem ni ummattah amol nabah tan qulul qawwalayla meemiseenihiiy geytimta.

Maaqiddi catotta tiggiriqqeemiiy, qadaagah umaane kee taamâ sinnah taqabitteey, kalah kaadu murtii kee murtissooy, maaqiddi dagna ni-ummatta qulul gadda abteh geytimtam kee baxaabaxsale dariifal baxsaluk kilbatti -rasul qulul sabbatah sinam raba qimmisseh geytimtam woo dariifak geyneh oytiiy yascasse.

Takkay ikkah ni rakaakayal siyaasâ miraacinnuk yambulluye ambaxe sinni siyaasah uncus kee ganaysaqo ayyunti addat akak geytima taqabitte kee qawwalaylah hangi acee kaltehiiy geytimta.

Qafar rakaakayih doolat deesaas kusaq abah yan gaadu( taskforce) xisak taqabi macaddol yanim kusaaqisak sissikuk akah xayyoysan innaa kee catotta koobaahissa makaado akah muggaaqisak qulul taqabih faxxiima calli akah yaceen innah sissik seeco tatrusna.

Federaal doolataay, tonnaah kaadu baadak meqem abittoh eglaali sehdâ rooci sissikuk akah wadan innah qagitaak seecooy xayyosna.

Qafar ummattah parti qulul qawwalaylah addat geytimta ummattah rooci wadih catotta koobaahisaanamih gexsoh addat rakaakay doolat kee federaal doolatallih cattimsimak taamittuhuuy, isle katuk isih xiqqa haytam inkih abtuh gulguluh tanimiiy qaddosna.

19/01/2016 I.L.L
Qafar ummattah Parti

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ  በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈአዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ በአናቲ ቀበሌ ...
20/09/2023

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ በአናቲ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

አደጋው በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12 ሰአት ላይ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ 49 ሰዎችን ጭኖ ከአዲስ አበባ እየመጣ ከሆሳዕና ወደ አዲስ አበባ ከሚጓዝ ላንድ ክሮዘር ተሸከርካሪ ጋር ሶዶ ወረዳ አናቲ ቀበሌ በመጋጨቱ የተፈጠረ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በዚህም የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ4 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን ከወረዳው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

28/07/2023
አላህ ከጭንቅ ይጠብቀንና የተጨነቀ ሰውን ስናይ ግምቱን በራሳችን እንውሰድ 🙏 👉ሼርህፃን ዩስራ ሀሰንን እናሳክማት  ➖➖➖➖➖➖➖➖➖የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይስፈን፣ከታች ምስሉ ላይ...
28/07/2023

አላህ ከጭንቅ ይጠብቀንና የተጨነቀ ሰውን ስናይ ግምቱን በራሳችን እንውሰድ 🙏

👉ሼር

ህፃን ዩስራ ሀሰንን እናሳክማት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይስፈን፣

ከታች ምስሉ ላይ የምትመለከቷት የ1 ዓመት ከ3 ወር ህፃን ዩስራ ሀሰን ትባላለች።

በሚታዩት መልኩ በክፉኛ ህመም ተይዛ ሌትም ቀንም በስቃይ ለቅሶ እንቅልፍ አጥታች። ወላጆቿም ካሁን አሁን በሞት አጣናት በሚል ስጋት እና ሀዘን ውስጥ ይገኛሉ።

ልጄን ከአላህ በታች ሰበብ በመሆን ከሞት ታደጉልኝ በሚል ተማፃኖዋን የምታቀርብልን #እናቷ ሰአዳ አብዱ ህመምተኛ ልጇን ዩስራ ሀሰንን በከተማችን (ጭፍራ ወረዳ) ሆስፒታል እንዲሁም ወልዲያ ከተማ የሚገኝ ሆስፒታል ለማሳከም ወስዳ ያሳየቻት ሲሆን ዶክተሮቹም የዚህ ህክምና አገልግሎት የሚሰጠው አዲስ አበባ እና ባህር ዳር ከተማ እንደሆነና ምናልባት ከተቻለ በተጨማሪም ደሴ ከተማ ቅርንጫፍ እንዳላቸው በመግለፅ ለመሄድ ዝግጁ ከሆነች የሪፈር ወረቀት እንደ ሚፅፉላት አሳውቀው እንደሸኟት አጫዎታናለች።

#እናት ሰአዳ አብዱ ከምትኖርባት ከተማ ባለፈ ወልዲያ ከተማ ድረስ የወሰድኳት ቢሆንም ባህርዳር ወይም አዲስ አበባ ካልወሰድሽ ስላሉኝ ቤት ተኮርምቼ ተቀምጫለሁ፣ ልጄን አይኔ እያየ በገንዘብ ችግር ምክንያት ላጣት ነው፣ ወገኖቼ እባካችሁን ሰበብ አደርስ ዘንድ የተቻላችሁን አግዙኝና ድረሱልኝ ትለናለች።

እኛም ውሎዋን ከእሳት ጋር የምታሳልፈው /ደረቅ እንጀራ ጋግራ/ በመሸጥ ከእጅ ወደ አፍ የሆነን የለት ተዕለት ኑሮ የምትገፋውን የሚስኪን እህታችንን ልጅ ተረባርበን እናሳክማት ስንል የተማፅኗ ድምጿን አድምጠን እና ሁሉንም ነገር ቦታው ላይ ተገኝተን እውነተኛነቱን አረጋግጠን አጋርተናችኋል።

ድጋፍ ማበርከት የምትፈልጉ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ከዚህ በታች የሚገኘው የዩስራ የወላጅ እናቷ አካውንት ነውና የነየታችሁትን በሱ አድርሷት።

➧ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ፦Seada Abdu 1000553025218
➧ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0972619130

👉ድጋፍ የምታስገቡ ግለሰቦች ድጋፋችሁን በምታስገቡ ጊዜ በውስጥ በኩል መልክት ብታስቀምጡልኝ (ብታሳውቁኝ) አንድም ሌሎችን ለማነሳሳት በሌላ በኩልም ለእህታችን ልጅ መታከሚያ የሚደርሳትን የገንዘብ መጠን ተመልክተን በአፋጣኝ ወደ ህክምና እንድትሄድ ለማድረግ ያስችለናል።

አላህ ሱ.ወ የመልካም ስራ ጀዘአችሁን ይክፈላችሁ እህታችንንም ልጇን አድኖ ለእፎይታ ያብቃት "አሏሁመ አሚን"👏

 በ  በ2014 በአፋር ክልል ለሚገኙ ወረዳዎች የቴምር ፣ የማንጎ ፣ የሎሚ ፣ የእጣን ፣ የብርቱካን ምርጥ ዝሪያዎችን ጨምሮ ከ7000 በላይ ዛፎችን ለግል ድርጅት ፣ ለመንግሥት ብሎም ለግለሰ...
25/07/2023





በ2014 በአፋር ክልል ለሚገኙ ወረዳዎች የቴምር ፣ የማንጎ ፣ የሎሚ ፣ የእጣን ፣ የብርቱካን ምርጥ ዝሪያዎችን ጨምሮ ከ7000 በላይ ዛፎችን ለግል ድርጅት ፣ ለመንግሥት ብሎም ለግለሰቦች በአሳይታ በሽያጭ አቅርበኝ አሰራጭተናል። በቀጣይ አመት ማለትም በቅርቡ ይፋ ያደረገው የ50 ቢሊዮን የችግኝ ዛፍ ተከላን በማስመልከት በ2016 በአፋር ክልል ደረጃ በቁጥሩ በመቶ ሺ የሚቆጠር በርከት ያለኝ ችግኝ በቅናሽ ዋጋ ለማቅረብ ከወዲሁ ወደሥራ ገብተናል።

የአሳይታ ማንጎ ፣ ሎሚ ፣ ቴምር ፣ እጣን በብዛት ለመውሰድ ለሚፈልግ መንግስታዊ መንግስታዊ ላልሆኑ በቅናሽ ዋጋ ለመሸጥ መዘጋጀታችንን ከወዲሁ በናይሌ አታክልቲ ፍራፍሬ አምራቾች ድርጅት ያስታውቃል።

ለበለጠ መረጃ በ0965566468 በመደወል በቀጥታ ስለሽያጭ መረጃ ማገኘት ይቻላል። የአፋር አምራቾች ምርት በመጠቀም የአፋር አረንጓዴ አሻራን እናረጋግጥ እንላለን። በናይሌ አታክልቲ ፍራፍሬ አምራቾች።

ምንድን ነው የሚሻለው? መልሱ ቀላል ነው። በየአካባቢው ያለው ሙስሊም ራሱን ማደራጀት፣ ልጆቹን ዲን ማስተማር፣ ማንቃትና በዙሪያው በኩፍር ውስጥ ያለውን ህዝብ ስለማስለም መወያየት ነው። አሁን...
22/07/2023

ምንድን ነው የሚሻለው? መልሱ ቀላል ነው። በየአካባቢው ያለው ሙስሊም ራሱን ማደራጀት፣ ልጆቹን ዲን ማስተማር፣ ማንቃትና በዙሪያው በኩፍር ውስጥ ያለውን ህዝብ ስለማስለም መወያየት ነው። አሁን ላይ "ሊያከፍሩን ነው" በሚል ስለመከላከል የሚታሰብበት ሰአት አይደለም። "ሀላባን እናከፍራለን" ሲሉ መልሳችንና እቅዳችን መሆን ያለበት "ለከንባታና ሀድያ ዳዕዋን እንዴት በቅጡ እናድርስላቸው?" የሚል ነው። እነሱ "ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው" ለሚለው አዎ እየሰሩ ነው። ታዲያ የኛ ግብረ መልስ ምንድን ነው? የነሱን ስራ እየታዘብን መተከዝ? በፍጹም..! "ሀቅ አለን" "በልፋታችን ጀነትን እንመነዳለን" ብሎ የሚያምን ሙስሊም ጥረቱ ከኩፋሩ ሊበልጥ እንጅ ፈጽሞ ሊያንስ አይገባም። ሁላችንም በየፊናችን አካባቢያችን ላይ እንስራ፤ ኢንሻአላህ በኒያችንና በልፋታችን ልክ ደግሞ አሏህ ይረዳናል።

08/07/2023
08/07/2023

African Countries That Speak Their Languages Than Foreign Language
1. Ethiopia 🇪🇹
2. Tanzania 🇹🇿
3. Somalia 🇸🇴
4. Kenya 🇰🇪
5. Eritrea🇪🇷
6. Zambia 🇿🇲
7. Madagascar🇲🇬
8. Malawi 🇲🇼
9. Botswana 🇧🇼
10. South Africa 🇿🇦

Via: Great Africa

MESSAGE OF SU PRESIDENTDear candidate graduating students of our University, staff members, and institutional exams comm...
08/07/2023

MESSAGE OF SU PRESIDENT

Dear candidate graduating students of our University, staff members, and institutional exams committee,

Today we commenced the ‘EXIT EXAM’ for our graduating students at Samara University. I understand that this exam is not new to you, as our dedicated lecturers have provided standardized exams for every course level in the past five years. But, this exam is a national standard that will gauge your skill, dedication, and undergraduate expertise. It will also serve as an assessment of our university on a national and international level. Your results will be a testament to our university's commitment to providing quality education and developing skilled professionals.

We have high expectations for your performance in this exam, and we are confident that you will achieve great results. Your success will not only be a testament to your hard work and dedication but also a source of pride for our lecturers, administrative staff, and stakeholders.

I would also like to express my gratitude to our brave lecturers for preparing our students for this exit exam. Your tireless efforts in shaping our students' knowledge and skills are truly appreciated.

To the institutional exams committee, I want to commend you for your relentless efforts in organizing and coordinating this exam. Your leadership, expertise, and guidance are invaluable in assessing the knowledge and skills our graduates have acquired throughout their time at SU University.

I wish all the participants in the exit-exam the very best of luck. May your efforts and knowledge shine brightly and pave the way for a successful future.

Sincerely,
Dr. Mohammed Usman
President of Samara University

02/07/2023

Afar

አሳዛኝ መረጃ!ወይዘሮ ታደለች ሄቢሶ ወደአሜሪካ ያቀኑት የበኩር ልጃቸውንና የልጅ ልጆቻቸውን አይተው ለመመለስ ነበር፡፡ በመሆኑም ከቀናት በፊት ከአዲስ አበባ ተሳፍረው አሜሪካ አትላንታ አለም ...
24/03/2023

አሳዛኝ መረጃ!
ወይዘሮ ታደለች ሄቢሶ ወደአሜሪካ ያቀኑት የበኩር ልጃቸውንና የልጅ ልጆቻቸውን አይተው ለመመለስ ነበር፡፡ በመሆኑም ከቀናት በፊት ከአዲስ አበባ ተሳፍረው አሜሪካ አትላንታ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ይደርሳሉ፡፡

በአየር ማረፊያው ውስጥ ልጃቸው አቶ ፈረደ ዮሀንስና የልጅ ልጆቻቸው አበባ ይዘው እንኳን ደህና መጡ ለማለት እየተጠባበቋቸው ነበር፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ አሜሪካን የረገጡት ወይዘሮ ታደለች ግን ልክ አትላንታ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ምክንያቱ ባልታወቀ የጤና እክል ምክንያት ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል፡፡ የልጅ ልጆቻቸውና ዘመድ አዝማድ ያመጡትን አበባም ሳይመለከቱ በሞት ተለይተዋል፡፡ ልጃቸው አቶ ፈረደም እየጠበቃቸው የነበሩት እናቱን ህልፈት አየር ማረፊያው ውስጥ ለመስማት በቃ፡፡ አሁን አቶ ፈረደ የእናቱን አስከሬን ወደኢትዮጵያ ለመሸኘት እንዲችል ቤተሰቦቹ የጎ ፈንድ ሚ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ከፍተዋል፡፡ የአቶ ፈረደ ቤተሰቦች ለዘሐበሻ በላኩት መረጃ ድጋፋችሁ አይለየን ብለዋል፡፡

ሊንኩን አስቀምጠናል
https://www.gofundme.com/f/help-ferede-for-his-mother-funeral-bereavement

23/03/2023
Ramadan Mubarak For All Muslims Around The World! On this holy Month, May Allah forgive all Our past mistakes and may we...
23/03/2023

Ramadan Mubarak For All Muslims Around The World!

On this holy Month, May Allah forgive all Our past mistakes and may we achieve whatever We will pray for!
𝟏𝟒𝟒𝟒 𝐇𝐢𝐣𝐫𝐚

23/03/2023

Ramadan Mubarak For All Muslims Around The World!

On this holy Month, May Allah forgive all Our past mistakes and may we achieve whatever We will pray for!

ፎቶው ይናገራል!!
20/03/2023

ፎቶው ይናገራል!!

አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ‼️አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት ማዕከላይ ኮሚቴ አብላጫ ድምፅ ማግኘታቸው ...
18/03/2023

አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ‼️

አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት ማዕከላይ ኮሚቴ አብላጫ ድምፅ ማግኘታቸው ተነገረ።

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አድርጎ ነበር። በዚህም አቶ ጌታቸው ረዳን በትግራይ ክልል ለሚቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንታዊ እጩ አድርጎ አብላጫ ድምጽ መስጠቱን ቅርበት ያላቸው የፓርቲው ምንጮች እንደገለፁለት የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ (ቪኦኤ) የትግርኛው አገልግሎት ክፍል ዘግቧል።

የአቶ ጌታቸው ረዳና ሌሎች የጊዜያዊ አስተዳደሩ ካቢኔ ኣባላት ሹመት፣ የክልሉ አመራሮች ከፌደራሉ መንግሥት ጋር በጊዜያዊ አስተዳደሩ አወቃቀር ጉዳይ ተወያይተው ካፀደቁት በኋላ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ሥራ እንደሚጀምር ነው ' ቪኦኤ ትግርኛ ' ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ በዘገባው ያመለከተው።

መሃይም ድፍረቱ
23/02/2023

መሃይም ድፍረቱ

Barittô Saamih Maysaxxaaga!!Itiyoppiyak Sivil Sarviis Jaamiqat Sanat 2015Liggidah Madabiino Barittôl Nammay Haytô Xigrik...
20/02/2023

Barittô Saamih Maysaxxaaga!!

Itiyoppiyak Sivil Sarviis Jaamiqat Sanat 2015Liggidah Madabiino Barittôl Nammay Haytô Xigrik (Masters) Baxaabaxsale Barittô Luddittel Barsoonuh Maysarraqa Abnuh Nee Yiysixcigeenih Geytiman.

Caxah Alsak 13/2015I.L.L Ilaa 17/2015 Fan Rakaakayak Pabliik Ayfaf Kee Sehdayti Gaddih Daddoosih Biirô Amaatuk Akah Tankuttuben Innah Sin Naysixxige!!

Kutbe, kee Oyti, Raceena Qa/Ra/Do/pa/ayfaf kee seh/Gad/Da/Biiro

fb.me/pabliikayfaf
t.me/pabliikayfaf

19/02/2023
19/02/2023
28/01/2023

የሰውን ማንነት ባወክ ቁጥር ብቸኝነትህን ትወደዋለህ👍

24/01/2023
"የልጄ ፀጉር እያየነው ረገፈ😭😭😭"  #ካንሰር‼️ይህች አንጀት የምትበላ ህፃን   ትባላለች!4ዓመቷ ነው!ከአንድ ዓመት በፊት ቦሌ አራብሳ የሚገኘው ቤታቸው ውስጥ ከት/ቤት መጥታ ለመቀመጥ ስት...
24/01/2023

"የልጄ ፀጉር እያየነው ረገፈ😭😭😭" #ካንሰር‼️

ይህች አንጀት የምትበላ ህፃን ትባላለች!4ዓመቷ ነው!ከአንድ ዓመት በፊት ቦሌ አራብሳ የሚገኘው ቤታቸው ውስጥ ከት/ቤት መጥታ ለመቀመጥ ስትሞክር ድንገት ትወድቃለች!!

መቆምና መቀመጥ ሲያቅታት እናትና አባት ተደናግጠው ወደ አቤት ሆስፒታል ሲወስዷት"ምንም የለባትም ህፃን ስለሆነች ነው"ተብሎ በማስታገሻ ቆየች!!ሁለት ወር የራስምታት ማስታገሻ የታዘዘላትን ፓራስታሞል ወሰደች!ምንም ለውጥ የለም!ሲቲ ስካን እና MRI ተነሳች ምንም አልተገኘም!!

ከቀናት በኋላ አንገቷ ስር ቁስል ሲወጣባት ለድጋሚ ምርመራ አቤት ሆስፒታል ሄዱ!!ናሙናዋ ተወስዶ ስትመረመር የደም ካንሰር ምልክት እንደሚያሳይና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በአስቸኳይ እንዲሄዱ ተነገራቸው!!ደነገጡ‼️ያልጠበቁትና ያላሰቡት ዱብዳ ገጥሟቸው ኬሞ በአስቸኳይ ትጀምር ተባሉ!!

እንደ እኩዮቿ ስትቦርቅና ስትስቅ የነበረችው የማርያም ደከመችባቸው፣ጉሊት የምትሰራው እናትና ላዳ ሹፌር የነበረው አባት ስራ አቆሙ!ቤት ኪራይ መክፈል እስኪያቅታቸው ተጨነቁ!!

ወደ ውጭ ሄዳ ታክማ ለመምጣት ከ1,500,000ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ሲያውቁ የበለጠ ግራ ገባቸው!እናንተ ደጋጎች እባካችሁን ምን እናድርግላችሁ? ምን እናግዛችሁ?እያልን ተስፋ እንስጣቸው🙏ምንም ማድረግ ካልቻልን ቢያንስ #እየፀለይን #ሼር በማድረግ ህፃኗን እናድንላቸው🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#አካውንት በአባት ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-1000034719962
አዋሽ ባንክ-01320185936400
አቢሲኒያ-68595398
#ስልክ
0911933141-ሞገስ(አባት)
0984710191-አዳነች(እናት)
Ethiopia.

አስቸኳይ እርማት ይደረግ!!! ይህ ጤነኛ የመንግስት መስሪያ ቤት የሚያወጣው ዓይነት ማስታወቂያ አይደለም! የተዘረዘሩት ምክንያቶች እጅግ ንቀት የተሞላበትና ለአከባቢው ሰው ግልፅ ስድብ ነው። ...
19/01/2023

አስቸኳይ እርማት ይደረግ!!!

ይህ ጤነኛ የመንግስት መስሪያ ቤት የሚያወጣው ዓይነት ማስታወቂያ አይደለም! የተዘረዘሩት ምክንያቶች እጅግ ንቀት የተሞላበትና ለአከባቢው ሰው ግልፅ ስድብ ነው። አስቸኳይ ማስተካከያ በመስጠትና የአካባቢውን ህዝብ ይቅርታ በመጠየቅ ሰዎቹ ወደ ሥራ ገበታቸው መመለስ አለበት።

በጠራራ ፀሀይ ላባቸውን ጠብ አድርገው ለሚሠሩ ዜጎች በስም ለይቶ አግላይ በሆነ መንግድ "ኋላ ቀር ናችሁ" ማለት "ኬላችሁን አንስታችሁ ወደ ሰለጠኑ አካባቢዎች ውሰዱ" ያሰኛል።

የአሰራር ሥርዓቱን ማዘመን አስፈላጊና ተገቢ ሆኖ ሳለ፤ እንዲሁም ሰዎችን አሰልጥኖ ቅልጥፍናውን ማሻሻል ሲቻል፤ በሰዎች ስነልቦና ላይ መጫወት ለምን አስፈለገ?

83 የአከባቢውን ሰው ብቻ በተለየ መልኩ ማባረር ለምን አስፈለገ? በምትካቸው እንዲመጡ የተፈለጉ ሰዎች ስለመኖራቸውስ "መስፈርቱን ስታሟሉ" ሲባል እንዴት አንጠረጥርም?

ይህ ጉዳይ በክልሉ በሁሉም አቅጣጫ የሚደረገውን ወረራና የአካባቢው ማህበረሰብ ሌላው ቀርቶ የጉልበት ሥራ እንኳን ሰርቶ ለመለወጥ ዕድል እንደሌለው በግልፅ ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

እውነት ለመናገር እንደ አፋር ወጣት ትዕግስተኛ እና አስተዋይ ወጣት በሀገሪቱ ውስጥ አይገኝም! ሲፈልጉት ሰነፍ ነህ ስራ አትወድም ይባላል፣ ወደ ሥራ ገብቶ እንደ ማንኛውም ዜጋ በላቡ ለመተዳደር ሲሞክር ኋላ ቀር ነህ፣ ቀልጣፋ አይደለህም፤ መስፈርቱን አታሟላም ተብሎ ታይቶ በማይታወቅ ልክ በጅምላ ከሥራ ገበታው ይባረራል!

ኪሳራ ገጥሞት የተዘጋ ካልሆነ በስተቀረ የዚህን ያክል ህዝብ ከነቤተሰቡ ጎሮሮውን የሚዘጋ መስሪያ ቤት አይቼ አላውቅም! በመሠረቱ ለዜጎች አስፈላጊውን ክብርና ጥቅም የማይሰጥ መስሪያ ቤት መዘጋት አለበት ወይም ሰልጥኗል ወዳለበት ይህድልን።

የተለያ ማብራርያ ያለው ሰው ካለ አስተካክላችሁ አስተያየት ስጡበት።

By፦ Musa Adam

Address

Addis Abeba
Addis Abeba

Telephone

+251921549599

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagu Media Corporation /ዳጉ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share


Other News & Media Websites in Addis Abeba

Show All