05/05/2023
✴️ OUT NOW ✴️
HILME | ህልሜ
ከዚህ የሙዚቃ ቪድዮ በስተጀርባ ብዙ ጥረት ብዙ ድካም ብዙ ክርክር አሳልፈናል። ዛሬ ሁሉም ተጠናቆ ወደናንተ በመድረሱ እጅግ ደስተኛ ነኝ። በሁሉም ነገር ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ክብረት ይስጥልኝ። እነሆ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ስራዬን እንኳችሁ 👇🏽
👉🏽 https://youtu.be/nPBSxb9b_5s
Sewasew Multimedia, Ermias Molla, Shalom Adugna