Ya TV

Ya TV An upcoming satellite television channel based in Addis Abeba, Ethiopia. A unique upcoming satellite television based in Ethiopia.
(2)

Ya TV will be an infotainment channel, on Ethiosat, Canal+, and many platforms. It will feature movies, TV dramas, documentaries, children's cartoons, and educational programs in local languages.

ኢስላማዊ የአለባበስ ስርዓት
10/04/2024

ኢስላማዊ የአለባበስ ስርዓት

ኢስላማዊ የአለባበስ ስነስርዓት What clothes to wear in Islam?

ማክፊራ ታዳጊዋ ሰዓሊ
10/04/2024

ማክፊራ ታዳጊዋ ሰዓሊ

ማክፊራ መሀመድ ታዳጊዋ ሰዓሊ ልዩ የ ኢድ ቆይታ በ ያ ቲቪ

እሱን እንዲወስዱብኝ አልፈልግም
10/04/2024

እሱን እንዲወስዱብኝ አልፈልግም

እሱን እንዲወስዱብኝ አልፈልግም - ድንቅ ልጅ ሶብሪና

የአላህ 99 ስሞች እና ትርጓሜያቸው
10/04/2024

የአላህ 99 ስሞች እና ትርጓሜያቸው

“ባቡል ኸይር” የበጎ ስራ በር
10/04/2024

“ባቡል ኸይር” የበጎ ስራ በር

በጎ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጌጣጌጦቻቸውን ሽጠው የመሰረቱት “ባቡል ኸይር”

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።ዒድ ሙባረክ ! YA TV
09/04/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።
ዒድ ሙባረክ ! YA TV

የዒድ አልፈጥር ሰላት ተሰግዶ እስከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች:-📍 ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ 📍 ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው ...
09/04/2024

የዒድ አልፈጥር ሰላት ተሰግዶ እስከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች:-

📍 ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ
📍 ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው አጎና ሲኒማ ላይ
📍 ከሜክሲኮ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ
📍 ከብሔራዊ ቤ/መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ፓርላማ መብራት ላይ፡፡
📍 ከኦሎሚፒያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ
📍 ከመገናኛ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ 22 መስቀለኛ መንገዱ አካባቢ
📍 ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ለገሀር የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሼል አጠገብ
📍 ከሲግናል እና ከአቧሬ ወደ ካዛንቺስ የሚመጣው መንገድ አቧሬ ሴቶች አደባባይ ላይ
📍 ከመስቀል ፍላወር ወደ መስቀል አደባባይ የሚመጣው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ
📍 ከቄራ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠያ ላይ
📍 ከጌጃ ሰፈር በሰንጋተራ ወደ ለገሐር ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ
📍 ከአብነት በጌጃ ሰፈር ወደ ብሔራዊ ቴአትር የሚወስደው መንገድ ጎባ ቁጠባ አጠገብ
📍 ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ሜትሮሎጂ መ/ቤት ላይ
📍 ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሄዱ ጥቁር አንበሳ ሼል ድሬንስ አካባቢ
📍 ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጎላ ሚካኤል ውስጥ ለውስጥ ወደ ለገሐር ጎላ ሚካኤል መስቀለኛው ላይ።

YA Tv ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች መልካም የዒድ አልፈጥር በዓል ይመኛል።

የዒድ-አልፈጥር በዓል ከነገ በስቲያ ረቡዕ ይከበራል።በሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢ ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ እንደሚከበር ተረጋግጧል፡፡
08/04/2024

የዒድ-አልፈጥር በዓል ከነገ በስቲያ ረቡዕ ይከበራል።
በሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢ ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ እንደሚከበር ተረጋግጧል፡፡

"ፕሬዝደንት የመሆን ሃሳቤን አልተውም"    ለኢድ በዓል ይጠብቁን
06/04/2024

"ፕሬዝደንት የመሆን ሃሳቤን አልተውም"
ለኢድ በዓል ይጠብቁን

Check out Ya Tv’s video.

ከተማው ሲትኮም ድራማ ማክሰኞና ሀሙስ ምሽት 2:00 ሰዓት
19/03/2024

ከተማው ሲትኮም ድራማ
ማክሰኞና ሀሙስ ምሽት 2:00 ሰዓት

ሶስቱ አባቶች                                                                                                                ...
18/03/2024

ሶስቱ አባቶች
ዛሬ ምሸት 2፡00 ሰዓት በ YA TV

“በእንተ ስማ ለማርያም”
13/03/2024

“በእንተ ስማ ለማርያም”

“በእንተ ስማ ለማርያም” ግዕዝ ቋንቋን ለመታደግ እና የአብነት ት/ቤቶችን ለመደገፍ

ተዋንያኑ ከሞት የተረፉበት ፊልም ሰላም ተስፋዬ ምን አለች?
11/03/2024

ተዋንያኑ ከሞት የተረፉበት ፊልም
ሰላም ተስፋዬ ምን አለች?

ተዋንያኑ ከሞት የተረፉበት ፊልም ሰላም ተስፋዬ ምን አለች?

ለክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ዓብይና ረመዳን ፆም አደረሳችሁ።
11/03/2024

ለክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ዓብይና ረመዳን ፆም አደረሳችሁ።

05/03/2024

ሶስቱ አባቶች በቅርብ ቀን

የጥቁር ህዝቦች ድል በህጻናት አንደበት
04/03/2024

የጥቁር ህዝቦች ድል በህጻናት አንደበት

የጥቁር ህዝቦች ድል በህጻናት አንደበት YA TV

02/03/2024

ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ
ያ ቲቪ

የ YA TV ስቲዲዮ ላይ ያጋጠመውን የእሳት ቃጠሎ አደጋ አሰመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
17/02/2024

የ YA TV ስቲዲዮ ላይ ያጋጠመውን የእሳት ቃጠሎ አደጋ አሰመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

"ፊልሞቻችን እና መደበኛ ፕሮግራሞቻችን አይቋረጡም"YA Tv የካቲት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ካጋጠመው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ጋር በተያያዘ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል።በመግለጫው የተነሱ ዋና...
16/02/2024

"ፊልሞቻችን እና መደበኛ ፕሮግራሞቻችን አይቋረጡም"

YA Tv የካቲት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ካጋጠመው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ጋር በተያያዘ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች :-

- በቴሌቪዥን ጣቢያችን ስቱዲዮ ከውጭ ሃገራት የመጡና ሃገር ውስጥ የተገዙ 15 ሚልየን ብር ግምት ያላቸው ንብረቶች ነበሩት፤

- አደጋው የደረሰበት ስቱዲዮ አዲስ እና የተወሰኑ ቀረፃዎች ሲከናወንበት ነበር፤

- ቴሌቪዥን ጣቢያችን ሁለት ስቱዲዮዎች ያሉት ሲሆን አንደኛው ወሎ ሰፈር ሌላኛው አደጋው የደረሰበት ናቸው፤

- ስራዎቻችን ወሎ ሰፈር በሚገኘው ስቱዲዮ የሚቀጥሉ ሲሆን ፊልሞቹም በመደበኛ ቀንና ሰዓታቸው የሚቀርቡ ይሆናል፤

-ከ70 የማያንሱ የቴሌቪዥን ጣቢያው ሰራተኞችም መደበኛ ስራቸውን ይቀጥላሉ፤

- አዳዲስ የሃገር ውስጥ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞቻችንም በቅርብ ጊዜ ውስጥ አየር ላይ መዋል ይጀምራሉ፤

- አደጋው በደረሰበት ወቅት ከቴሌቪዥን ጣቢያችን ጎን ለሆናችሁ ውድ ተመልካች ቤተሰቦቻችን፣ የመንግስትና የግል ተቋማት ሁሉ ልባዊ ምስጋና እና አክብሮታችን ይድረሳችሁ፤

- የአደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ ሲሆን አዳዲስ መረጃዎችን በየጊዜው የምናሳውቅ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን።

ስርጭቱ ይቀጥላልYA Tv የካቲት 06 ቀን 2016 ዓ.ም በተለምዶ አጎና ሲኒማ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ስቱዲዮው የእሳት ቃጠሎ አደጋ እንደደረሰበት ይታወሳል።ይህ ቢሆንም ግን የቴሌቪዥን ስርጭታች...
16/02/2024

ስርጭቱ ይቀጥላል
YA Tv የካቲት 06 ቀን 2016 ዓ.ም በተለምዶ አጎና ሲኒማ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ስቱዲዮው የእሳት ቃጠሎ አደጋ እንደደረሰበት ይታወሳል።
ይህ ቢሆንም ግን የቴሌቪዥን ስርጭታችን አለመቋረጡን እና መደበኛ ፊልሞች እና ፕሮግራሞቻችን በሰዓታቸው እየታዩ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በኋላም መደበኛው ስርጭት የሚቀጥል ይሆናል።
በተጨማሪም በቅርቡ አዳዲስ መደበኛ የአማርኛ ፕሮግራሞቻችን እንደሚጀመሩ ለመግለፅ እንወዳለን።
ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል
በኢትዮ ሳት - NSS12 | frequency 11105 MHZ Symbole rate 45000 polaraization horizontal

እንዲሁም በካናል ፕላስ ያገኙናል።

መረጃየካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በተለምዶ አጎና ሲኒማ በሚባለው ግቢ ውስጥ የእሳት ቃጠሎ አደጋ መድረሱ ይታወሳል።በዚህ አደጋም ጉዳት ከደረሰባቸው ተቋማት መካከል በሩቅ ምስራቅ ፊልሞች ተ...
15/02/2024

መረጃ
የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በተለምዶ አጎና ሲኒማ በሚባለው ግቢ ውስጥ የእሳት ቃጠሎ አደጋ መድረሱ ይታወሳል።
በዚህ አደጋም ጉዳት ከደረሰባቸው ተቋማት መካከል በሩቅ ምስራቅ ፊልሞች ተወዳጅነትን እያገኘ የሚገኘው YA TV ይገኝበታል።
በመሆኑም የደረሰውን አደጋ እንዲሁም የጣቢያውን ቀጣይ ሂደት በተመለከተ አርብ የካቲት 08 2016 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሚሰጥ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ ይወዳል።
YA Tv Ethiopia

የሀገረሰባዊ አልባሳት ዲዛይን ውድድር
13/02/2024

የሀገረሰባዊ አልባሳት ዲዛይን ውድድር

የሀገረሰባዊ አልባሳት ዲዛይን ውድድር " ባህሎቻችን ማወቅ ፤ ስብራቶቻችን መጠገን " በሚል የተካሄደው 15ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል

5000  ተሳታፊዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው የአድዋ ሩጫ
09/02/2024

5000 ተሳታፊዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው የአድዋ ሩጫ

ከ 5000 በላይ ተሳታፊዎች የሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው የአድዋ ሩጫ

"እንዚራ" አርብ መደመጥ ይጀምራል በኢትዮጵያን አይደል ከዛም በኋላ በነጠላ ዜማዎቹ አማካኝነት በአዘፋፈን ብቃቱ ብዙዎች የሚያደንቁት ወጣቱ ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ "እንዚራ" የተሰኘ አልበም ...
07/02/2024

"እንዚራ" አርብ መደመጥ ይጀምራል

በኢትዮጵያን አይደል ከዛም በኋላ በነጠላ ዜማዎቹ አማካኝነት በአዘፋፈን ብቃቱ ብዙዎች የሚያደንቁት ወጣቱ ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ "እንዚራ" የተሰኘ አልበም ሰርቶ አጠናቋል፡፡
ይህም አልበሙ የፊታችን አርብ የካቲት 1/2016 ዓ.ም ይለቀቃል ተብሏል።

"ጀግና" የተሰኘው ነጠላ ዜማው እና "ሀገሬ ሰው አጣሽ ወይ?” በሚል የሰራው የነዋይ ደበበ ስራዎች ማስተዋል የበለጠ ተቀባይነትን ማግኘት ችሏል፡፡

የዜማ እና ግጥም ደራሲ አበበ ብርሀኔ፣ ድምጻዊ እና የዜማና ግጥም ደራሲ እሱባለው ይታየው፣ ደሜ ሉላ፣ ሚኪ ጃኖ እና ሌሎችም በእንዚራ አልበም ላይ ተሳትፈዋል፡፡

ያልተጠበቀው ሽልማት ለጥበበኞች“ክብር ለጥበብ”
02/02/2024

ያልተጠበቀው ሽልማት ለጥበበኞች“ክብር ለጥበብ”

ያልተጠበቀው ሽልማት ለጥበበኞች“ክብር ለጥበብ”የሀገር አቀፉ ክብር ለጥበብ ሽልማት

ከብዙ ጊዜ መጥፈት በኃላ በአዳዲስ ስራዎች የተከሰተውሰዓሊና ገጣሚ ቸርነት ወ/ገብርኤል
29/01/2024

ከብዙ ጊዜ መጥፈት በኃላ በአዳዲስ ስራዎች የተከሰተው
ሰዓሊና ገጣሚ ቸርነት ወ/ገብርኤል

ከብዙ ጊዜ መጥፈት በኃላ በአዳዲስ ስራዎች የተከሰተው ሰዓሊና ገጣሚ ቸርነት ወ/ገብርኤል

ተከሽኖ በቅርብ ቀን በ YA TV
27/01/2024

ተከሽኖ በቅርብ ቀን በ YA TV

Address

Amanelwa Building/Wello Sefer, 2nd Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 06:00
Tuesday 08:30 - 06:00
Wednesday 08:30 - 06:00
Thursday 08:30 - 06:00
Friday 08:30 - 06:00
Saturday 08:30 - 12:00

Telephone

+251903643333

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ya TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ya TV:

Videos

Share

Category



You may also like