ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة ይህ የደዕዋ ቲቪ ኦፊሻላዊ የፌስቡክ ፔጅ ነው።
ስርጭቱን በ ናይል ሳት ፡
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:- vertical

የመዕሐዱሱና ተመራቂዎች የመጀመሪያ ዙር ኮንፈረንስ  እና የተማሪዎች ሊግ ምስረታ ፕሮግራም ዛሬ ሚያዚያ 10 2016 ዓ/ል በማዕከሉ አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ተከፍቷል።በፕሮግራሙም ላይ ዶ/ር ሸ...
18/04/2024

የመዕሐዱሱና ተመራቂዎች የመጀመሪያ ዙር ኮንፈረንስ እና የተማሪዎች ሊግ ምስረታ ፕሮግራም ዛሬ ሚያዚያ 10 2016 ዓ/ል በማዕከሉ አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ተከፍቷል።

በፕሮግራሙም ላይ ዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ፕሮግራሙም ለተከታታይ 5 ቀናቶች እንደሚቀጥልና የተለያየ የልምድ ልውውጥም እንደሚደረግበት ተናግረዋል።
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

10/04/2024

የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶቻችሁን በ0932666664 በመደወል ለወዳጅ ዘመድዎ በቀጥታ ማድረስ ይችላሉ!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

09/04/2024

"ስለ ዒድ" በሚል ርዕስ ኢድን በተመለከተ ተመልካቾችን የሚያሳትፍ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሀሚዲንና በኡስታዝ ኢብራሂም ሀሰን!
በ0932666664 በመደወል መሳተፍ ይችላሉ!!!

"ስለ ዒድ" በሚል ርዕስ ኢድን በተመለከተ ተመልካቾችን የሚያሳትፍ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ከደቂቃዎች በኋላ በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን!!!ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة 📡 በናይልሳ...
09/04/2024

"ስለ ዒድ" በሚል ርዕስ ኢድን በተመለከተ ተመልካቾችን የሚያሳትፍ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ከደቂቃዎች በኋላ በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

እንኳን ለ1445ኛውዓመተ ሂጅራ ዒዱልፊጥር በሰላም አደረሳችሁ!!!ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة 📡 በናይልሳት ይከታተሉን!👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 11636ሲምቦልሬት:- 27500ፖ...
09/04/2024

እንኳን ለ1445ኛውዓመተ ሂጅራ ዒዱልፊጥር በሰላም አደረሳችሁ!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

09/04/2024

Sagantaan Fatwaa Deawa tv ieerratti sa'aa 10:30 erraa eegalee Kallattiin Waan dabruuf Lk 0932666664 Bilbiltanii gaafchuu dandeessuu.

Sagantaan Fatwaa Deawa tv ieerratti sa'aa 10:30 erraa eegalee Kallattiin Waan dabruuf Lk 0932666664 Bilbiltanii gaafchuu...
09/04/2024

Sagantaan Fatwaa Deawa tv ieerratti sa'aa 10:30 erraa eegalee Kallattiin Waan dabruuf Lk 0932666664 Bilbiltanii gaafchuu dandeessuu.
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

08/04/2024

“ዘካተል ፊጥር” በብር ወይስ በእህል? በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዘወትር ሰኞ እንዲሁም ረቡዕ ከሰዓት 10፡30 ላይ በቀጥታ ስርጭት በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን...
08/04/2024

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዘወትር ሰኞ እንዲሁም ረቡዕ ከሰዓት 10፡30 ላይ በቀጥታ ስርጭት በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

06/04/2024

“ዒድና ዘካ” የጁሙዓ ኹጥባ በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

"ትፈሩት ዘንድ" ልዩ የረመዳን ፕሮግራም ዛሬ ከቀኑ 10:30 ላይ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን!!!ለተሳትፎዎ በ0932666664 ይደውሉ!!!ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة 📡 በናይ...
05/04/2024

"ትፈሩት ዘንድ" ልዩ የረመዳን ፕሮግራም ዛሬ ከቀኑ 10:30 ላይ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን!!!
ለተሳትፎዎ በ0932666664 ይደውሉ!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉ!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

01/04/2024

"ተሀጁድን በጀመዓ መስገድ እንዴት ይታያል?" ፈታዋ በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ቁርዓን ቲላዋ በቃሪዕ ሙሐመድዘይን በሺር!!!ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة 📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 11636ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካ...
01/04/2024

ቁርዓን ቲላዋ በቃሪዕ ሙሐመድዘይን በሺር!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★

★★★★★📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ይከታተሉ :–👇ፍሪኩዌንሲ:- 11636ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:- vertical★★★★★

30/03/2024

“ዑለሞች የዲን መሪዎች” | የጁሙዓ ኹጥባ | በሸይኽ አብዱለጢፍ ጠሃ
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

30/03/2024

“ውስን ቀናቶች” | የጁሙዓ ኹጥባ | በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

የዳዕዋ ቲቪ ዩቲዩብ ቻናልን ከታች ሊንኩን ተጭነው በመግባትና subscribe በማድረግ ተጨማሪ የረመዷን ፕሮግራሞችንና የተለያዩ የኪታብ ደርሶችን ይከታተሉ!!!
29/03/2024

የዳዕዋ ቲቪ ዩቲዩብ ቻናልን ከታች ሊንኩን ተጭነው በመግባትና subscribe በማድረግ ተጨማሪ የረመዷን ፕሮግራሞችንና የተለያዩ የኪታብ ደርሶችን ይከታተሉ!!!

ይህ የደዕዋ ቲቪ ኦፊሻላዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። የተለያዩ ኢስላማዊ ሰራዎቻችንን እዚሁ የምናጋራችሁ ይሆናል።በሳተላይት Nilesat ደዕዋ ቲቪ በሚል ስያሜ ፍሪኬዌንሲ 11636/ሲምቦል ሬት 27500/ፖ.....

"ትፈሩት ዘንድ" ልዩ የረመዳን ፕሮግራም ዘወትር ሐሙስ ከቀኑ 10:30 ላይ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን!!!ለተሳትፎዎ በ0932666664 ይደውሉ!!!ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة...
28/03/2024

"ትፈሩት ዘንድ" ልዩ የረመዳን ፕሮግራም ዘወትር ሐሙስ ከቀኑ 10:30 ላይ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን!!!
ለተሳትፎዎ በ0932666664 ይደውሉ!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉ!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ቆይታ ከሸይኽ ሐሰን ሐሚዲን ጋር!  #እሴቶቻችን | ክፍል 1ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة 📡 በናይልሳት ይከታተሉ!👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 11636ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜ...
27/03/2024

ቆይታ ከሸይኽ ሐሰን ሐሚዲን ጋር! #እሴቶቻችን | ክፍል 1
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉ!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★

#እሴቶቻችን@daewa_tv★★★★★📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ይከታተሉ!👇ፍሪኩዌንሲ:- 11636ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:- vertical★★★★★

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዘወትር ሰኞ እንዲሁም ረቡዕ ከሰዓት 10፡30 ላይ በቀጥታ ስርጭት በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን...
27/03/2024

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዘወትር ሰኞ እንዲሁም ረቡዕ ከሰዓት 10፡30 ላይ በቀጥታ ስርጭት በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★

26/03/2024

"የጎዳና ላይ ኢፍጣር" በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን!!!

ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉ!👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★

26/03/2024

Lk 0932666664 Bilbiltanii gaafchuu dandeessuu.

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዘወትር ሰኞ ከሰዓት 10፡30 ላይ በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወ...
25/03/2024

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዘወትር ሰኞ ከሰዓት 10፡30 ላይ በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★

"ወረቲል" የቁርዓን ተጅዊድ ፕሮግራም ዛሬ ከ 10፡30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት በሸይኽ አብዱረህማን ኸጢብ በዳዕዋ ቲቪ ላይ ይከታተሉ።በ 09 32 66 66 64 ደዉላችሁ መሳተፍ ትችላላችሁ!.በ...
23/03/2024

"ወረቲል" የቁርዓን ተጅዊድ ፕሮግራም ዛሬ ከ 10፡30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት በሸይኽ አብዱረህማን ኸጢብ በዳዕዋ ቲቪ ላይ ይከታተሉ።

በ 09 32 66 66 64 ደዉላችሁ መሳተፍ ትችላላችሁ!.

በተጨማሪም በፌስቡክ ፔጃችን ላይ ላይቭ መከታተል ይችላሉ።

ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

21/03/2024

ትፈሩት ዘንድ ልዩ የረመዳን ፕሮግራም ዘወትር ሐሙስ ከሰዓት 10:30 ላይ በቀጥታ ይከታተሉን።
ለተሳትፎዎ በ 0932666664 ይደውሉ ።

ትፈሩት ዘንድልዩ የረመዳን ፕሮግራም ዘወትር ሐሙስ ከሰዓት 10:30 ላይ በቀጥታ ይከታተሉን።ለተሳትፎዎ በ 0932666664 ይደውሉ ።
21/03/2024

ትፈሩት ዘንድ
ልዩ የረመዳን ፕሮግራም ዘወትር ሐሙስ ከሰዓት 10:30 ላይ በቀጥታ ይከታተሉን።
ለተሳትፎዎ በ 0932666664 ይደውሉ ።

ታላቅ የምስራች ለእውቀተ ፈላጊዎች!ሱና ኢስላማዊ ትምህርትና ዓረበኛ ቋንቋ ኢንስቲትዩት ብቁ ዑለሞችንና ንቁ ዱዓቶችን ለማፍራት አልሞ የጀመረው ጉዞ አሁንም እንደቀጠለ ነው::እነሆ ዘንድሮም 6...
21/03/2024

ታላቅ የምስራች ለእውቀተ ፈላጊዎች!

ሱና ኢስላማዊ ትምህርትና ዓረበኛ ቋንቋ ኢንስቲትዩት ብቁ ዑለሞችንና ንቁ ዱዓቶችን ለማፍራት አልሞ የጀመረው ጉዞ አሁንም እንደቀጠለ ነው::

እነሆ ዘንድሮም 6ተኛ ዙር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉና ፍላጎቱ ያላቸው ተማሪዎች መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

የቅበላ መስፈርቶች

-ቢያንስ አንድ ጊዜ የቁርአን ተፍሲር የቀራ

-የፊቅህ ት/ት በሻፊዒያ መዝሀብ ሚንሃጅን ጨምሮ ከሱ በታች ያሉትን የቀራ ወይም በሐነፊያ መዝሀብ ቄዱሪን ጨምሮ ከሱ በታች ያሉትን የቀራ

-የአረብኛ ሰዋሰው (ነህው) አልፊየቱ ኢብኒ ማኪክን ጨምሮ ከሱ በታች ያሉትን የቀራ

-ከማንኛውም አይነት ተላላፊ በሽታ ነጻ የሆነ ለዚህም የህክምና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

-ከታወቀ ዓሊም ተዝኪያ ማቅረብ የሚችል

-በተቋሙ ሙሉ ጊዜውን ሰጥቶ ለመማር ፍቃደኛ የሆነ

-የተቋሙን ህግና ደንብ አክብሮ ለመማር ፍቃደኛ የሆነ

-የመግቢያ ፈተና ተፈትኖ ማለፍ የሚችል

-ተያዥ ማቅረብ የሚችል

የምዝገባ ጊዜ: ከረመዷን 3 - ሸዋል 8 ወይም ከ መጋቢት 4 - ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ል ነው::

የምዝገባ ቦታ: ጀሞ 2 ሰዒድ ያሲን አዲሱ ህንጻ 2ተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0935562567/0952902650 በመደወል መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዛሬ ከሰዓት 10፡30 ላይ በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!ጥያቄዎቻችሁን በኮሜንት ላይ ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን 0932666664 ...
20/03/2024

የአል-ፈታዋ ፕሮግራማችንን ዛሬ ከሰዓት 10፡30 ላይ በዳዕዋ ቲቪ እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን!
ጥያቄዎቻችሁን በኮሜንት ላይ ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን 0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!!

Address

Jemo 3, Seid Yasin Adebabay
Addis Ababa

Telephone

+251930777773

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة:

Videos

Share

Category



You may also like