Yahewi show

Yahewi show እግዚአብሄር አላማዬ ነው ይህ ፕሮግራም ለወጣቶች የተዘጋጀ ?

የ አደዋ ልጅ ነኝ
02/03/2021

የ አደዋ ልጅ ነኝ

ልብስ እንደ ሚውልቅ ፍርሀትን አውልቅ !!ፍርሀት ሀላችን የምንፈልገውን ነጋችን የ ሚያበላሽ  የ ውስጥ ስሜት ነው ። እርግጠኛ ነኝ ማንም ነገው ላይ መልካም እንዲገጥመው ያፈልጋል... ታዲያ ...
29/01/2021

ልብስ እንደ ሚውልቅ ፍርሀትን አውልቅ !!
ፍርሀት ሀላችን የምንፈልገውን ነጋችን የ ሚያበላሽ የ ውስጥ ስሜት ነው ። እርግጠኛ ነኝ ማንም ነገው ላይ መልካም እንዲገጥመው ያፈልጋል... ታዲያ ነገህን የሚያበላሽብን ማውለቅ የለብንም ? ፍርሀት እጆ እያለህ እንደ ሊለህ አቅም ውስጥ ተከማችቶ ሲያበቃ እንደ ደካማ በ እግርህ መሮጥ ስትችል አሳስሮ የሚያስቀምጥ የ ውስጥ በሽታ ነው። ፍጣሪ ከ ሚፈሩ ሰዋች ጋር አያቆምም ...

06/01/2021

ዴበል አንዴ

ምድር መጣ ያለ ከልካይ
አስቀመጠን ባባቱ ቀኝ

ዴበል አንዴ

ምድር መጣ በተአምር
ተ ዋወቅን የ ፍቅሩን ክብር
እንኳን ለ ጌታች ለ መዳኒታች ለ እየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በአል አደረሳቹ

ከማንም አላንስም !!የ መነሳት ትርጉም በ መውደቅ ውስጥ ነው !!  ለ መነሳት አታስብ፣ የ ማንንም እርዳታ አጠብቅ  እኔ ከ ማንም አላንስም ብለህ እመን ... እጁን የሚዘረጋለህ ሰው ካንተ ...
02/01/2021

ከማንም አላንስም !!
የ መነሳት ትርጉም በ መውደቅ ውስጥ ነው !!
ለ መነሳት አታስብ፣ የ ማንንም እርዳታ አጠብቅ
እኔ ከ ማንም አላንስም ብለህ እመን ... እጁን የሚዘረጋለህ ሰው ካንተ በ ምን ያበልጣል .... አንተ ልትማር ከወደ ክበት ሳትነሳ ሰው ሊማርብህ ይመጣል....
እኔ ከ ማንም አላንስም !!

ወድቀን ከ ቆሰልነው በላይ ተቀምጠን ቁስላችንን ያስታመምንበት መንገድ ልክ አያደለም!!ኑሮ ነብስን የማራካት ጨዋታ ነው ለዚህም ነው ብዙ ምቶች ቁስሎች የሚበዙት አንተ ሰተክ የነፍስ እራካታ ስ...
29/12/2020

ወድቀን ከ ቆሰልነው በላይ ተቀምጠን ቁስላችንን ያስታመምንበት መንገድ ልክ አያደለም!!
ኑሮ ነብስን የማራካት ጨዋታ ነው ለዚህም ነው ብዙ ምቶች ቁስሎች የሚበዙት አንተ ሰተክ የነፍስ እራካታ ስታገኝ ባንተ ነብስ ውስጥ ማንም ስለ ሊለ ለነብስ እርካታ ብለ የሰጥህው ነገር በልላ ተትርጉሞ ያቆስልክል። ምን ጊዜም ልታደርግ ስትነሳ ክብሩን ለእግዚአብሄር!! ጥቅሙን ለ ራስ አርገው!!

ስኬት!! ከብዙ ስኬታማ ቀናት በፊት ብዙ ያልተሳኩ የ ቀናት ጋጋታ አለ ግን ይሄ የቀናት ጋጋታ እንቅፋት ወደ ፊት እንደ ሚያስመነጭቅ  ወደስኬታችን የ ሚያሳልፉን ናቸው።
10/12/2020

ስኬት!!
ከብዙ ስኬታማ ቀናት በፊት ብዙ ያልተሳኩ የ ቀናት ጋጋታ አለ ግን ይሄ የቀናት ጋጋታ እንቅፋት ወደ ፊት እንደ ሚያስመነጭቅ ወደስኬታችን የ ሚያሳልፉን ናቸው።

 # በቀል በቀል ተሸነፍኩ ብሎ የ ሚያስብ ሰው ወደ አሸናፊነት ለ መምጥት የ ሚወስደው ሲሆን ተሸንፍ ስለ ጀመረ ቢሳካለት እንኳን ከታሸናፊነት አያመልጥም። በቀል የማያስብ ሰው ያለበት ከፍታ ...
01/12/2020

# በቀል
በቀል ተሸነፍኩ ብሎ የ ሚያስብ ሰው ወደ
አሸናፊነት ለ መምጥት የ ሚወስደው ሲሆን ተሸንፍ ስለ ጀመረ ቢሳካለት እንኳን ከታሸናፊነት አያመልጥም። በቀል የማያስብ ሰው ያለበት ከፍታ ለዘላለም የሚያስጠብቅበት ነው።

23/11/2020
ነገ የ ሀገሬ ተስፋ ብሩ ነው !!
17/11/2020

ነገ የ ሀገሬ ተስፋ ብሩ ነው !!

ሁሉም በመንገድ ላይ አለ!!መራመዳችሁን ቀጥሉ ምንም ያህል አሰልቺ፣አድካሚ ቢሆንም በተአምር እንዳትቆሙ!
09/11/2020

ሁሉም በመንገድ ላይ አለ!!መራመዳችሁን ቀጥሉ ምንም ያህል አሰልቺ፣አድካሚ ቢሆንም
በተአምር እንዳትቆሙ!

አንዳዴ ምትለው ታጣለህ  ምንም ብትል የልብህን አያወራም .... post ማድረግህ ምን መፍትሄ መስሎ አይታይህም እንደዚ ነው የሆንኩት። የምለው ግን አለኝ # ሀገሬ አሁንም ተስፋ አላት ነብስ...
03/11/2020

አንዳዴ ምትለው ታጣለህ ምንም ብትል የልብህን አያወራም .... post ማድረግህ ምን መፍትሄ መስሎ አይታይህም እንደዚ ነው የሆንኩት። የምለው ግን አለኝ
# ሀገሬ አሁንም ተስፋ አላት

ነብስ ያማር
በግፍ ለተገደሉ ለ ኢትዮጵያ ህዝባች

 #ወድቀሀል ውድቀት የሚጀምረው ከ ሰዋች አይደለም አንት እራስህ መቀበል ያቀተክ ቀን ነው አራስህን መቀበል ስታቆም በዝግታ  የወጣህውን ተራራ በፍጥነት መውረድ ትጀምራለህ። አለም አንትን የም...
25/10/2020

#ወድቀሀል
ውድቀት የሚጀምረው ከ ሰዋች አይደለም አንት እራስህ መቀበል ያቀተክ ቀን ነው አራስህን መቀበል ስታቆም በዝግታ የወጣህውን ተራራ በፍጥነት መውረድ ትጀምራለህ። አለም አንትን የምትኮንንበት ቆሚ ግንብ የላትም ሁሉ ነገር ንፅፅር ነው ከባዶ እግር ሲሪፐር ከሲሪፐር ሽፍን ጫማ ከሽፍን ጫማ ማርክ ያለው እያልክ ትቀጥላለህ ግን በነዚ ውስጥ አንት የት እና ማን እንደሆንክ ካላወክ ወድቀሀል ።ምክንያቱም ዛፍ እሾህ እንቆ እንደሚገለው እንደዛ አስመሳይነት አንቆሀል የትም አታድግም

ያገሬ ገበሬ አስብ !!እግዚአብሄር ሆይ ፀሎቴን እንደምሰማ አምናለው!!የ ሀገሬን ገበሬ በ ምህረትህ አስብ የኔ ጌታ የሀገሬን ገበሬ ጥያቄዋቹን መልስለት የለ ውቅቱ ሰብሉን እየሰበሰበ ነው ለሊ...
20/10/2020

ያገሬ ገበሬ አስብ !!
እግዚአብሄር ሆይ ፀሎቴን እንደምሰማ አምናለው!!
የ ሀገሬን ገበሬ በ ምህረትህ አስብ የኔ ጌታ የሀገሬን ገበሬ ጥያቄዋቹን መልስለት የለ ውቅቱ ሰብሉን እየሰበሰበ ነው ለሊት ዝናብ መጣ አልመጣ በሚል ስጋት እንቅል በ ቅጡ ተኝቶ አያውቅም ተስፋ ያደረገው ጎተራው ተመቶል ጌታ ሆይ ባንተ ተስፋ አንቆርጥም
ለ እምነት አባቶቻችን ክንድህን እንደ ገለጥክ ለ ሀገሬ ገበሬዋች ግለጥላቸው
በ እየሱስ ስም አሜን!!

 #ሰው ሆኖ መፈጠር ሰው ለመሆን ሰው የጠፋ ለት!!
15/10/2020

#ሰው ሆኖ መፈጠር ሰው ለመሆን ሰው የጠፋ ለት!!

ደግነት!!ደግነት  ማድረግ የሚገባን ግን ማድረግ የማችለው እንደሆነ ይሰማናል። እሱም ብቻ አይደለም እለት  ተ እለት እያማረባቸው የምን መለከታቸው ደግ የሰሩ ሰዋች ሳይሆኑ በግልፅ ክፋት የሚ...
08/10/2020

ደግነት!!
ደግነት ማድረግ የሚገባን ግን ማድረግ የማችለው እንደሆነ ይሰማናል። እሱም ብቻ አይደለም እለት ተ እለት እያማረባቸው የምን መለከታቸው ደግ የሰሩ ሰዋች ሳይሆኑ በግልፅ ክፋት የሚሰሩ ሰዋች ከኛ በላይ እየለበሱ ከኛ በላይ እየውዙ ስለ ምንመለከት ለ ደግነት ያለን ስሜት እየቀነሰ አንደ መጣ ያሰማኛል። ከላይ ካወራነው በላይ ደግነት!! ለመክፈል የምትወስደው ጊዜ በጣም እረጅም እና አሰልቺ ስለ ሆነ ብዙዋቻችን ደግነት ከማድረግ ይልቅ አለማድረግ ወይም ምንም ከማድረግ ተቆጥበናል። አንድ ነገር ግን እቃለው የማንጎ ዛፍ ቀስ ብላ እንደሚያድግ ካደገም ቦሀላ ቅጥሩ ለ ጥላ ጣፋጭ ፍሬው ለ መብል ከኔ አልፎ ለትውልድ እንደሚሻገር እንደዚያ... ይመስለኛል የደግነት ውጤቱ የሚዘገየው ከኛ ትውልድ እልፎ በሌላው ትውልድ ልብ ውስጥ እንድንቀመጥ ነው!!

አንድ ጀግና አጣን we love u ላመኑበት አላማ መኖር፣በተጠሩበት መክሊት ማገልገል፣ለ ሀገር ድምፅ መሆን በተለይ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ሀገርን ማስጠራት መቻል እድል ነውነብሶን በ አፀደገነት...
01/10/2020

አንድ ጀግና አጣን we love u
ላመኑበት አላማ መኖር፣በተጠሩበት መክሊት ማገልገል፣ለ ሀገር ድምፅ መሆን በተለይ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ሀገርን ማስጠራት መቻል እድል ነው
ነብሶን በ አፀደገነት ያሳርፍልን

26/09/2020

#አስማት ላሳያቹ

ሰዎች ለምንድ ነው በፊታቸው እኔ ከሆንኩት ማንነቴ ውጪ የሚታይቸው? ትልቁ መፀሀፍ (መፀሀፍ ቅዱስ) በ መክብ መፀሀፍ ላይ እንደ ተናገረው ፦ ሰው! በ ሰው አይን ይመዘናል የሚመዝነውም ሰው! ...
26/09/2020

ሰዎች ለምንድ ነው በፊታቸው እኔ ከሆንኩት ማንነቴ ውጪ የሚታይቸው?
ትልቁ መፀሀፍ (መፀሀፍ ቅዱስ) በ መክብ መፀሀፍ ላይ እንደ ተናገረው ፦ ሰው! በ ሰው አይን ይመዘናል የሚመዝነውም ሰው! በራሱ እውቀት፣ካለ ፈበት የህይወት ምእራፍ ተነስቶ ያመዝንሀል ያለ በህሪክ ስም ይሰጥሀል ... የሚያጋጥማቸው ሰዎች እራስ ወዳድ ከሆነ አንተንም በለመዱት አይን ይመዝኑሀል... ያጋጠማችው ወንድ የፍቅር ህይወታቸን አበላሽቶ ከሄደ የሚመጣው ወንድ ሁሉ አንድ አይነት ይሆንባቸዋል ... አንተ ግን መጥፎ አትሁን እድል ከሰጡህ ትክክለኛ ማንነትህን አሳያቸው ካልተረድህ አትዘንባቸው ምክንያቱም ሰው በራሱ እውቀት ልክ ስለ ሚኖር
መመዘኛህ ከቃሉ የተነሳ ሚዛን እንጅ የሰዎች አመለካከት ላይ አታኑር አንተነትህ ምንም ሳይቀንስ ሳያጨመር መስታወት እንደሚያሳይህ ልክ እንደዚያው ቃሉ ያሳይሀል።

ሰላም ሰላም በዚ ሳምንት በ winners way tv ከ ፓስተር ሱራፌል ጋር  ያደረኩት ቆይታ ሰኞ  ከ ምሽቱ 2፡30 ይጠብቁን
17/09/2020

ሰላም ሰላም በዚ ሳምንት በ winners way tv
ከ ፓስተር ሱራፌል ጋር ያደረኩት ቆይታ ሰኞ
ከ ምሽቱ 2፡30 ይጠብቁን

 # ህይወትለብዙ ሰዋች ቀጭን መስመራ ይመስለናል ህይወት !!!!!.በ ድንቅ ደራሲ የተደረሰች በ ምራጥ ዳይሪክተር የ ተዘጋጀችበ ቅን ኤዲተር የ ተቀናበረች ወራቃማ ታሪክ ነች እመነኝ !! ህይ...
15/09/2020

# ህይወት
ለብዙ ሰዋች ቀጭን መስመራ ይመስለናል
ህይወት !!!!!.
በ ድንቅ ደራሲ የተደረሰች
በ ምራጥ ዳይሪክተር የ ተዘጋጀች
በ ቅን ኤዲተር የ ተቀናበረች
ወራቃማ ታሪክ ነች
እመነኝ !! ህይወት ደስ ካላለችህ አንት ጎበዝ ተዋናይ አይደለህም

እግዚአብሄር በዘመን መጀመሪያ ገና በዘፍጥረት ሰማይን ዘርግቶ ምድራን ካነጠፈ ቧሀላ በውስጦ የሚኖሩትን ፍጥረታት ሰራቶ በጨረሰበት ማግስት ሰውን ለምን እንደፈጠረው ሳስብ ሁለት ነገር በ አምሮ...
10/09/2020

እግዚአብሄር በዘመን መጀመሪያ ገና በዘፍጥረት ሰማይን ዘርግቶ ምድራን ካነጠፈ ቧሀላ በውስጦ የሚኖሩትን ፍጥረታት ሰራቶ በጨረሰበት ማግስት ሰውን ለምን እንደፈጠረው ሳስብ ሁለት ነገር በ አምሮይ ውስጥ ይመጣል ... አንደኛው ሰውን በ መጀመሪያቱ የ እግዚአብሄር የ ስራ ቀናት ቢፈጠራ በልቡ የሚተብት ይመስለኛል ፀሀይን፣ጠፈርን፣ድንቅ ፍጥረታትን ከ እግዚአብሄር እኩ ፈጠራኩ የሚል ይመስለኛል። ሁለተኛው ፈጣሪ በተሞላ በተተረፈረፍ ምድራ አንድም ሳያዋጣ እንዲኖራ የፈቀደለት እግዚያብሄር ሰው ተቸግሮ ማየት ስለ ማያፈልግ ነው። እላለው !! እኔ እንዲ እላለው በ 2013 ሰራተን የማንከስራበት፣ ተምረን f የማናመጣበት ፣ሰጪ እንጂ ተቀባይ የማንሆንበት ያኔ ገና በዘመን መባቻ እንደነበረው የ ሞላ የተትረፈረፍ ህይወት ይሆንልን ከተስማማቹ አሜን በሉ!!

 # ጳግሜ 2 አብሮነት የተጋመድንበት የመተሳሰብ ገመድ የተፋቀራንበ የ መተሳሰብ ሀቅ የተካፈልንበት የፍቅር ትራጉምዛሬ የአብሬነት ቀን ነው አብሮነታችሁ    ላይ አጋሩን። ምራጥ ፎቶ መልሰን ...
07/09/2020

# ጳግሜ 2
አብሮነት የተጋመድንበት የመተሳሰብ ገመድ
የተፋቀራንበ የ መተሳሰብ ሀቅ
የተካፈልንበት የፍቅር ትራጉም
ዛሬ የአብሬነት ቀን ነው አብሮነታችሁ ላይ አጋሩን።
ምራጥ ፎቶ መልሰን ለናት እናሳያለን
መልካም የ አብሮነት ቀን !!

 # ዛሬ የ 2012  የመጨረሻው ቅዳሜ ነው          ያለፈው አልፋል አዲስ ቅዳሜ እየጠበቀን ነው አዲስ አመት እየመጣ ነው  ያለፈውን በ ማስታወሻችን አስቀምጠን ለ አዲስ ስኬት ክብር  ...
05/09/2020

# ዛሬ የ 2012 የመጨረሻው ቅዳሜ ነው
ያለፈው አልፋል አዲስ ቅዳሜ እየጠበቀን ነው
አዲስ አመት እየመጣ ነው ያለፈውን በ ማስታወሻችን አስቀምጠን ለ አዲስ ስኬት ክብር እንዘጋጅ። በዚ ሳምንት የመጨረሻ እያላቹ photo በ inbox አጋሩን !! እኛም መልሰን ለናት እናጋራቹሀለን

የበአል ፕሮግራሙ በተሳከ መንገድ እየተሰራ ነው። እመኑኝ በ አልን ከኛ ጋር ካሳለፋቹ ትደሰታላቹ።
31/08/2020

የበአል ፕሮግራሙ በተሳከ መንገድ እየተሰራ ነው። እመኑኝ በ አልን ከኛ ጋር ካሳለፋቹ ትደሰታላቹ።

 #እኔ እኔነት በ አለማችን ካሉ አለቶች በጥንካሬው  አንደኛ ደረጃ ላይ ይቀመጣል። እኔነት የመጣብንን ችግር መአበል ከ አለት ጋር ተጋጭቶ እንደ ሚበታተን  በኛ ላይ የመጣውን ፍራሀት፣ተቀባያ...
30/08/2020

#እኔ
እኔነት በ አለማችን ካሉ አለቶች በጥንካሬው አንደኛ ደረጃ ላይ ይቀመጣል። እኔነት የመጣብንን ችግር መአበል ከ አለት ጋር ተጋጭቶ እንደ ሚበታተን በኛ ላይ የመጣውን ፍራሀት፣ተቀባያነት ማጣት፣ምቾት አለመሰማት.... ውሀ ከ አለት ጋር እንደሚላተም እንደዚያ ተላትሞ እንደ ሚመለስ ያሆናል።እመኑኝ!! እናተ እራሳችሁን ከሆናቹ የተባላችሁት አያጠፋችሁም፣ የመታቹ አይገላችሁም.... ሰዋች ለም !! እንደዚ እንደዛ አልሆኑም ማለታችሁን አቁሙ ምክንያቱም ሰው የሰጣችሁትን ስለ ሆነ መልሦ የሚሰጣቹ ።ፈሪ አሏቹ ምክንያቱም ፈሪ ሆናቹ ተገኝታችዋል፣ቁም ነገር አታውቁም ተብላችዋል ቀልድ አብዝታቹ ተገኝታችዋል ።ቀና በሉ !!ማንንም ለማስደሰት ከናተነታቹ አትጉደሉ

ዛሬ ማታ ይጠብቁን
24/08/2020

ዛሬ ማታ ይጠብቁን

ያለፍኩባቸው መንገዶች የተማራኩባቸው እንጂ የወደኩባቸው አይሆኑም የወሰንኳቸው ውሳኔዋች ማሰብ የቻልኩባቸው እንጂ የሳትኩባቸው አልነበሩም የወጣሁባቸው ተራሮች የወረድኳቸው የህይወት ቁልቁለቶች ...
22/08/2020

ያለፍኩባቸው መንገዶች የተማራኩባቸው እንጂ የወደኩባቸው አይሆኑም
የወሰንኳቸው ውሳኔዋች ማሰብ የቻልኩባቸው እንጂ የሳትኩባቸው አልነበሩም
የወጣሁባቸው ተራሮች የወረድኳቸው የህይወት ቁልቁለቶች መራመዴ ማሳይ ይሆናል እንጂ አለመቻልን አይመለክቱም ....
በዚ ሁሉ እኔ ብሎ የማይጀምራ በክንዱ ደግፎኝ
1ድ ሰዝሮ 10000 መቶልኝ ነው የለፈ እንዳወራ ያደረገኝ

ገና ሳልጀምረው  ሚም (፡                                   (፡
20/08/2020

ገና ሳልጀምረው ሚም (፡
(፡

15/08/2020

ውድ ቤተሰቦቼ ጠፋው አይደል ? ምን ይደረግ ብላቹ ነው!! እናተን ለ ማስደሰት የ በአል ፕሮግርም ለ መስራት ተፍ ተፍ እያልኩ ነው። like share በማድረግ ሁሉም እንዲመለከቱ ተባበሩ .... ሀሳባችሁን በመፃፍ ልክ ልኬን ንገሩኝ (: (:

 # ቅድማችሁን ተውትበ ሒውት ብዙ ነገር ይጋጥመናል ቅድማችን ትላትናች ጨለማ ሊሆኑ ይችላሉ የትላትናችሁን ጨለማ እያሰባቹ ከፊታቹ ያለውን ብርሀን ሳታገኙት እንዳያልፋቹ ...አሁን ያላችሁበት ...
01/08/2020

# ቅድማችሁን ተውት

በ ሒውት ብዙ ነገር ይጋጥመናል ቅድማችን ትላትናች ጨለማ ሊሆኑ ይችላሉ
የትላትናችሁን ጨለማ እያሰባቹ ከፊታቹ ያለውን ብርሀን ሳታገኙት እንዳያልፋቹ ...አሁን ያላችሁበት ምንም ይሆን ምን ከ ፊታቹ ካለው ደስታ አይበልጥም ... ለ ምሳል አሁን ከፍቶንኝ ነው ያለሁት ግን ባሀላይ እንዲቀጥል አልፈቅድለትም!! ምክንይቱም አሁን ይለሁበት እኔን አይገልፀኝም ነገሮች እኔን አይገልፁኝም .... ስሙ ህይወት ቀልድ አይደለም በደስታ እነለፍባት ....ችግራቹ ምን ድነው ? ይሰባችሁት አልተሳካላችሁም? ማሰበ መቻላቹ ከነገሩ በ ላይ ትልቁ ነገር ነው!! የ ፍቅር ህይወታቹ የተበላሸ ነው? ምንም ቢሆን ማፍቀር የሚችል ልብ አላቹ!!ያልተፈላጊነት ስሜት ይሰማችዋል!! የሚፈልጋቹ ሁሉ ለ ባጋ አይደለም ችግሮቻችሁን አስተካክላቹ የምትፈልጉትን ሰው መሆን ትችላላቹ !! እመኑኝ ቅድም ከተፈጠረባች ነገር በ ላይ ከፊታቹ ያለው ይምራል

 # ህልምህን ለሚጠሉህ  አሳልፈ አትስጥ የሚጠሉህ ሰዋች አንተን ተስፋ ለማስቆረጥ የሚጥሩት ለምንድነው አላማህን ታሳካዋለህ ብለው ስለ ሚፈሩ ነው ጠላታቸው ህልምህ እንጂ አንተ አይደለህም እሱ...
28/06/2020

# ህልምህን ለሚጠሉህ አሳልፈ አትስጥ
የሚጠሉህ ሰዋች አንተን ተስፋ ለማስቆረጥ የሚጥሩት ለምንድነው አላማህን ታሳካዋለህ ብለው ስለ ሚፈሩ ነው ጠላታቸው ህልምህ እንጂ አንተ አይደለህም እሱ ቢሳካለት እኛ ተፈላጊነታችን ይቀንሳል ብለው ይሰጋሉ ቢሳካልህ በስኬትህ ወደ ዋላ የሚቀሩ በውጤቱ የሚደናቀፉ ይመስላቸዋል አንተ በህይወትህ የሚታይህን ነገር ስታከናውን እነሱ ምንም አለማድረጋቸው ታሳብቅባቸዋለህ በራስ አለመተማመናቸው ብርድ ይለቅባቸዋል ባዶነታቸውን ይጮህባቸዋል አይሆንም መባልን አትፍራ ህልምህን ለሚጥሉህ ሰዋች እሳልፍ አትስጥ አንተውስጥ ያለውን ድምፅ ስማ የ እግዚአብሄርን ድምፅ ስማ ጥላቻ ቆሚ ግንብ የለውም እዚም እዛም የሚተከል ቀዳዳ ድንካን ነው ስኬት ሌሎችን የሚጠላበት ማንነት የለውም ጠላቶች አሉሁ ጥሩ ነው ይህ ማለት በህይውትክ ጠንካራ እቆም ውስደካል ማለት ነው !!

 # nice time with "wegile”
24/06/2020

# nice time with "wegile”

አባቴ !!ከሁሉም ነገሮች መካከል በጣም ውድ እና ከምለው በ ላይ ምርጡ ሁሉም ቢደመር ማንም የማይደራስበት ውድ ከ ፈጣሪ የተሰጠኝ በረከቴ ...... ውድሀለው አባቴ ካሳሁን አለማየው
21/06/2020

አባቴ !!
ከሁሉም ነገሮች መካከል በጣም ውድ እና ከምለው በ ላይ ምርጡ ሁሉም ቢደመር ማንም የማይደራስበት ውድ ከ ፈጣሪ የተሰጠኝ በረከቴ ...... ውድሀለው አባቴ ካሳሁን አለማየው

ለምን በዚ ሲዝን ተፈጠራክ !!ምክንያቱን አያትህ ያላዩትን ልጆችህ የማያዩትን ሊይሳይህ ስለ ሚፈልግ ፈጣሪህ በእምሳሉ በእጁ ተጠንቅቆልህ በዚ ግዜ በዚ ባታ በዚች ሀገር የፈጠርህ ዛሬ የፀሀይ ...
21/06/2020

ለምን በዚ ሲዝን ተፈጠራክ !!
ምክንያቱን አያትህ ያላዩትን ልጆችህ የማያዩትን
ሊይሳይህ ስለ ሚፈልግ ፈጣሪህ በእምሳሉ በእጁ ተጠንቅቆልህ በዚ ግዜ በዚ ባታ በዚች ሀገር የፈጠርህ ዛሬ የፀሀይ ግራዳሽ ያየ ብቻ like
shera
እንዲሁም
ሀሳባችሁን ፃፉልኝ

የምልህ አለኝ  ሁል በመንገድ ስሄድ የምልህጥዋት ስነሳ የማስታውሰውሁል ከልቤ የማይጠፋውሁልም በየትም ባታ ብሆን የማረሳው የምልህ አለኝ የምልህ ቋንቋ አጥቼ የተሸገራኩበት ቃላት አግኝቼ መጥቻ...
18/06/2020

የምልህ አለኝ
ሁል በመንገድ ስሄድ የምልህ
ጥዋት ስነሳ የማስታውሰው
ሁል ከልቤ የማይጠፋው
ሁልም በየትም ባታ ብሆን የማረሳው
የምልህ አለኝ የምልህ
ቋንቋ አጥቼ የተሸገራኩበት
ቃላት አግኝቼ መጥቻለው ....
እየሱስ ወድሀለው(፡

ከጨከናቹ ሰዋች ላይ ሳይሆን እራሳችሁ ላይ ጨክኑ ህልም አለህ?- ሁላችንም የራሳችን ህልም ይኖረናል  ህልማችን እንዳናሳካ ከሚያደራጉን ሰዋች በላይ እኛ ውስጥ የተቀመጠው ስሜት (ፍላጒት) ከም...
16/06/2020

ከጨከናቹ ሰዋች ላይ ሳይሆን እራሳችሁ ላይ ጨክኑ
ህልም አለህ?
- ሁላችንም የራሳችን ህልም ይኖረናል ህልማችን እንዳናሳካ ከሚያደራጉን ሰዋች በላይ እኛ ውስጥ የተቀመጠው ስሜት (ፍላጒት) ከምንፈራቸው ሰዋች በላይ ፍላጒትን አለመግዛት ህልማችን ለማድመቅ ከሚገብ ሰዋች በላይ በራስ እጆ በራስ ህልም ላይ እንድንተኩስ ያደርገናል ::

ከጨከናቹ ሰዋች ላይ ሳይሆን እራሳችሁ ላይ ጨክኑ

እሷ ጋር ባሳለፍኩባቸው የ ትምህራት ወራት የመከረችን አንድ ነገር አይጠፋኝም " የ 40 ወይም የ 30 አመት እውቀት እንዲኖራቹ የግድ እዚያ እድሚ ላይ መድረስ አይጠበቅባችሁም ከ እኔ መማር ...
15/06/2020

እሷ ጋር ባሳለፍኩባቸው የ ትምህራት ወራት የመከረችን አንድ ነገር አይጠፋኝም
" የ 40 ወይም የ 30 አመት እውቀት እንዲኖራቹ የግድ እዚያ እድሚ ላይ መድረስ አይጠበቅባችሁም ከ እኔ መማር ትችላላቹ ” መላላጥ መጋግጥ አያስፈልግም ከጥሩ መምህራቹ መማር እንጂ!!

ምን እንደምትሉኝ አላቅም!!!ጌታም የኔ እኔም የሱ የሚለየን ማን ነው እሱ ሁለታችን ተዋደናል
12/06/2020

ምን እንደምትሉኝ አላቅም!!!

ጌታም የኔ እኔም የሱ
የሚለየን ማን ነው እሱ
ሁለታችን ተዋደናል

ያልተሰጠክን አትፈልግ!!አለማችን ላይ 98% ያልተሰጣቸውን በመፈለግ የህይውት እድሜቸውን ይጨራሳሉህይወትን ለማስዋብ የሚያስፈልገን ያልተሰጣን ፈልጋ ማግኘት ሳይሆን የተሰጠን በመጠቀም እና ያል...
11/06/2020

ያልተሰጠክን አትፈልግ!!
አለማችን ላይ 98% ያልተሰጣቸውን በመፈለግ የህይውት እድሜቸውን ይጨራሳሉ
ህይወትን ለማስዋብ የሚያስፈልገን ያልተሰጣን ፈልጋ ማግኘት ሳይሆን የተሰጠን በመጠቀም እና ያልተሰጠን ከተሰጣቸው ያልተሰጣቸውን በመስጠት መቀበል ነው
ያልተሰጠን መፈለግ ሰማይ ከምድር ጋር መስፋት ወይም ወንድ ሆኖ ተፍጥፎ ልጅ ካልወለድኩ የሚል ተራ የቂል ጨዋታ ነው ***
like ማድረጋችሁን እራግጠኛ ሁኑ
ሀሳብ ካላቹ ፃፍ ፃፍ

Address

Addis Ababa
4560

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yahewi show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category