Amen Tv

Amen Tv Amen Tv አሜን Tv ,አሜን Tv , መንፈሳዊ ወቅታዊ ርዕሰ ጉዳዮችን፣ ዜ?

🔴የተቀደደ ሰማይ በኢትዮጲያ/ ዶ/ር ቄስ ገመቺስ /ፓ/ር ፃድቁ አብዶ /
02/04/2024

🔴የተቀደደ ሰማይ በኢትዮጲያ/ ዶ/ር ቄስ ገመቺስ /ፓ/ር ፃድቁ አብዶ /

ኢየሱስ የሁል ጊዜ ርእሳችን ነው። ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 /27154580 ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, YouTube, Wha...

🔴ሁሉም አማኝ ይጠንቀቅ/ታዋቂው ጋዜጠኛ መሳይ አለማየው  /የሰማይ ቆይታ/ ስለ አኢየሱስ እናውራ /
01/04/2024

https://youtu.be/nVK2-UnwpS0?si=35IJCkbb3aCqVcRF

ይህንን ማየት እንዴት እድል ነው ? ኦርቶዶክስ ፥ ካቶሊክ (የወንጌል አማኙ ፣በጋራ የመፅሀፍ ቅዱስ ባለሀደራ ሆነው ማየት በጣም ነው የሚያስደስተው ። አንድ ያደረገን የክርስቶስ ደም በሁሉ አ...
30/03/2024

ይህንን ማየት እንዴት እድል ነው ? ኦርቶዶክስ ፥ ካቶሊክ (የወንጌል አማኙ ፣በጋራ የመፅሀፍ ቅዱስ ባለሀደራ ሆነው ማየት በጣም ነው የሚያስደስተው ። አንድ ያደረገን የክርስቶስ ደም በሁሉ አማኝ ዘንድ መረዳትንና በጋራ የእግዚአብሄር መንግስት ሰራተኞች እንድንሆን ጌታ ይርዳን ። አባቶቻችን የመቀባበል በረከታችሁ ያግኘን Amen TvEthiopia #የወንጌልድምፅ

29/03/2024

ፀሎትህ ተሰምቷል ።

🔴ይቅርታ ለማድረግ ተቸግሬ አውቃለው //  ከተዋዳጁ ከPastor Abi ጋር
28/03/2024

🔴ይቅርታ ለማድረግ ተቸግሬ አውቃለው // ከተዋዳጁ ከPastor Abi ጋር

አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየ....

🔴ወንጌላዊ ያሬድ በመስቀል አደባባይ ።
28/03/2024

🔴ወንጌላዊ ያሬድ በመስቀል አደባባይ ።

አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየ....

28/03/2024

በክርስቶስ ሞት የተካፈልነው ህይወት ለሰይጣን ሚስጥር ባይሆን አይሰቅለውም ነበረ ። Pastor Aron ሙሉውን ኮሜንት ላይ ይከታተሉት

የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጻሕፍት ዐውደ ርእይ ተከፈተ  | የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር “መጽሐፍ ቅዱሳዊ እሴቶችን በሕዝባችን ሕይወት እናሥርጽ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን ...
26/03/2024

የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጻሕፍት ዐውደ ርእይ ተከፈተ

| የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር “መጽሐፍ ቅዱሳዊ እሴቶችን በሕዝባችን ሕይወት እናሥርጽ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት በዓልና የቅዱሳት መጻሕፍት ዐውደ ርእይ በዛሬው እለት በስካይላይት ሆቴል በይፋ ተከፍቷል።

የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዋና ጸሐፊ ሊቀ ኅሩያን ይልማ ጌታሁን ማኀበሩ መጽሐፍ ቅዱስ ለሰዎች ሁሉ በሚረዱበት ቋንቋ እንዲደርሳቸው ካለው ዓላማ በመነሳት ለትርጉም እና ለመጽሐፍ ቅዱስ ሥርጭት ሥራ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ በአውደ ርዕዩ መክፈቻ መርሐግብር ላይ ገልጸዋል።

በመድረኩ የሀይማኖት ተቋም ተወካዮች ንግግር ያደረጉ ሲሆን 12 በሚደርሱ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በተለያዩ ቋንቋዎች ተነቧል።

የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ሰውን በመንፈሳዊ ሕይወቱ ብቁ አድርጎ ለዘለዓለም ሕይወት የሚያበቃውን መጽሐፍ ቅዱስን ሰዎች በበለጠ ሊረዱት በሚችሉበት ቋንቋቸው የሰው አስተያየት ሳይጨመርበት እያስተረጎመና እያሳተመ የሚያሰራጭ ማኀበር ሲሆን የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኀበር ከየትኛውም የእምነት ተቋም ጋር ሳይወግን ሁሉንም አብያተ ክርስቲያናትንና ምእመናን በእኩልነት ያገለግላል፡፡

የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር መጽሐፍ ቅዱስ ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ምእመናን፣ በማረሚያ ቤት፣ በሆስፒታሎች፥ በስደተኛ ጣቢያ ተጠልለው ለሚገኙ ከርስቲያኖች እና በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ላሉ ወገኖች በርካታ መጽሐፍ ቅዱሶችን በነጻ ያሰራጫል፡፡

https://youtu.be/tbGhjAegUZw?si=__YAl0S9bli1khDC
22/03/2024

https://youtu.be/tbGhjAegUZw?si=__YAl0S9bli1khDC

አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየ....

https://youtu.be/XFDytdzUb-M?si=AD6OH4vMKkd-ZeE1
22/03/2024

https://youtu.be/XFDytdzUb-M?si=AD6OH4vMKkd-ZeE1

የወንጌል ድምፅ ስለ ኢየሱስ እናውራ/ 2/ ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki...

እየዘራክ የመጣከው እየበቀለ ይከተልሀል ። (ቄስ ፍቄ)
18/03/2024

እየዘራክ የመጣከው እየበቀለ ይከተልሀል ። (ቄስ ፍቄ)

15/03/2024

ጌታ ኢየሱሴ የናዝሬቱ መልካም ፧ልቤ ወደደክ አፈቀረህ በጣም ፧ ከእጆችህ መዳፍ ምንጊዜም አልወጣም ።

https://youtu.be/0tVdA_qZ02I?si=f1WGGkZurVWOBfV-
07/03/2024

https://youtu.be/0tVdA_qZ02I?si=f1WGGkZurVWOBfV-

ስለ ኢየሱስ እናውራ/ 2/ ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, YouTube, WhatsApp and Vib...

ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ ምኑንም ቢከቱ አይሰጥሞ እርካታሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎየተከበበ በማይጠጣበዓለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣበጀልባ እንደጠፋ ው...
05/03/2024

ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ
ምኑንም ቢከቱ አይሰጥሞ እርካታ
ሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ
የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ
የተከበበ በማይጠጣ
በዓለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ
በጀልባ እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ
ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ

በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ...
05/03/2024

በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም። (ዘዳግም 32)

ተወዳጅ ቆይታ፧ አሁን ይከታተሉት
04/03/2024

ተወዳጅ ቆይታ፧ አሁን ይከታተሉት

ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, YouTube, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወ...

13/02/2024

ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።

ከAmen Tv ራእይ ጎን እቆማለው ። እህታችን Lamrot Ejigu በLike 5ብር በኮሜንት 2ብር   በShare 5 ብር  ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብታለች ። እናንተ ደግሞ በመሳተፍ  አብራችሁ...
04/02/2024

ከAmen Tv ራእይ ጎን እቆማለው ። እህታችን Lamrot Ejigu
በLike 5ብር
በኮሜንት 2ብር
በShare 5 ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብታለች ። እናንተ ደግሞ በመሳተፍ አብራችሁን የወንጌል ድምፅ ሁኑ ። Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው ። እህታችን ላምሪ እናመሰግናለን 1000492689843 /Commercial Bank
Amen Tv / Seble Bekele
0927154580

02/02/2024

እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፡— አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና። (ኢሳ41)@

01/02/2024

ጓዳዬን ሙላው አደባባዬን ፥
ልኑር አንተን
ስል ቀሪ ዘመኔን ።🙏🙏🙏

https://youtu.be/6di4UiZ_B5Q?si=0lErMhfhCnIS92Y4
31/01/2024

https://youtu.be/6di4UiZ_B5Q?si=0lErMhfhCnIS92Y4

አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየ....

31/01/2024

አቤኔዘር ።
እስከዛሬ ድረስ እግዚአብሄር ረድቶናል እንደተለመደው ድንቅ አድርጎልናል ።

https://youtu.be/SkpNIFxW4xQ?si=pc86iasEmpsyGp35
30/01/2024

https://youtu.be/SkpNIFxW4xQ?si=pc86iasEmpsyGp35

አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየ....

https://youtu.be/tOZ4ppAgWUU?si=Uo4oOoLvKYj5DSzX
30/01/2024

https://youtu.be/tOZ4ppAgWUU?si=Uo4oOoLvKYj5DSzX

አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየ....

ከሻሸመኔ ወንድም ማሞ ለAmen Tv የስቱዲዮ ግንባታ ስላበረከትከው ስጦታ ከልብ እናመሰግናለን ። Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው ። በዚህ የወንጌል እንቅስቃሴያችን ከጎናችን ትሆኑ ዘንድ በ...
29/01/2024

ከሻሸመኔ ወንድም ማሞ ለAmen Tv የስቱዲዮ ግንባታ ስላበረከትከው ስጦታ ከልብ እናመሰግናለን ። Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው ። በዚህ የወንጌል እንቅስቃሴያችን ከጎናችን ትሆኑ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ። 1000492689843 /Commercial Bank
Amen Tv / Seble Bekele
0927154580

Amen Tv ለወንጌል የተሰጠን በር ነው ። ወንድም ከፍያለው በዚህ የወንጌል እሩጫችን ከጎናችን ስለቆምክ ከልብ እናመሰግናለን ። ደግሞ ብዙ እናፈራለን ። Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው 1...
26/01/2024

Amen Tv ለወንጌል የተሰጠን በር ነው ።
ወንድም ከፍያለው በዚህ የወንጌል እሩጫችን ከጎናችን ስለቆምክ ከልብ እናመሰግናለን ። ደግሞ ብዙ እናፈራለን ።
Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው 1000492689843 /Commercial Bank
Amen Tv / Seble Bekele
0927154580

ወንድም ኤፍሬም ከሐዋሳ ። የAmen Tv ቤተሰብ ። ጌታ ይባርክህ፥ ወንጌላችን ልበ ቀና በሆኑ ወጣቶች ይቀጥላል ። ተያይዘን ብርሀናችንን እናበራለን ። Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው 100...
26/01/2024

ወንድም ኤፍሬም ከሐዋሳ ። የAmen Tv ቤተሰብ ። ጌታ ይባርክህ፥ ወንጌላችን ልበ ቀና በሆኑ ወጣቶች ይቀጥላል ። ተያይዘን ብርሀናችንን እናበራለን ።
Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው 1000492689843 /Commercial Bank
Amen Tv / Seble Bekele
0927154580

ሰብሊዬ ትንሽም ብትሆን ከጎንሽ ከመቆም ያህል ። ሄኒዬ ምንም ቃል የለኝም አመሰግናለው። ፧ ወርቃማ ኮሜንትህና የምትሰጠን ምክር ለኛ አቅም ሆኖናል ። ከAmen Tv ጎን በመቆም አብሮነትህን ...
26/01/2024

ሰብሊዬ ትንሽም ብትሆን ከጎንሽ ከመቆም ያህል ። ሄኒዬ ምንም ቃል የለኝም አመሰግናለው። ፧ ወርቃማ ኮሜንትህና የምትሰጠን ምክር ለኛ አቅም ሆኖናል ። ከAmen Tv ጎን በመቆም አብሮነትህን ስላሳየከን እናመሰግናለን ። ጌታ በብዙ ይባርክህ ።

Amen Tv የወንጌል ድምፅ ነው 1000492689843 /Commercial Bank
Amen Tv / Seble Bekele
0927154580

ዓሳ አጥማጆች ባሕሩ አደገኛና ማዕበሉም አስፈሪ መሆኑን ያውቃሉ ፤ ነገር ግን እነዚህ አደጋዎች በባህሩ ዳር ቆሞ ለመቅረት በቂ ምክንያት ሆነው አለገኙአቸውም ። (እጅ አትስጡ
09/07/2022

ዓሳ አጥማጆች ባሕሩ አደገኛና ማዕበሉም አስፈሪ መሆኑን ያውቃሉ ፤ ነገር ግን እነዚህ አደጋዎች በባህሩ ዳር ቆሞ ለመቅረት በቂ ምክንያት ሆነው አለገኙአቸውም ። (እጅ አትስጡ

Address

22
Addis Ababa

Telephone

+251955939856

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amen Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amen Tv:

Videos

Share

Category

You may also like