Prophet Dave

Prophet Dave Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Dave, TV Channel, Yeka, Addis Ababa.

14/07/2023
31/03/2023

ምርኮ ተመለሰ
0910540194

30/03/2023


+251910540194 Whatsapp OnlyProphet Dave

30/03/2023

🔥🔥🔥

ዛሬ ምሽት ድንቅ የሆነ የአምልኮ እና የቃል እንዲሁም የትንቢት ጊዜ ነበረን። ብዙዎች በመንፈስ ቅዱስ መገኘት ተጎብኝተዋል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።ርዕስ፦  ። 1ኛ ነገ 2፥19-22
29/03/2023

ዛሬ ምሽት ድንቅ የሆነ የአምልኮ እና የቃል እንዲሁም የትንቢት ጊዜ ነበረን። ብዙዎች በመንፈስ ቅዱስ መገኘት ተጎብኝተዋል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
ርዕስ፦ ። 1ኛ ነገ 2፥19-22

29/03/2023

🔥🔥
ኢየሱስ የሚለው ስም ሲነገር እና ሲሰበክ አጋንንቶች ይናወጣሉ ።
ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ይንበረከካል።

 ።  “ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክ...
29/03/2023



“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”ሮሜ 1፥3-4

ዛሬ ምሽት ድንቅ የክብር ጊዜ ይኖረናል ።🔥🔥🔥👉በዚህ ስልክ ይደውሉ 👉0910540194
29/03/2023

ዛሬ ምሽት ድንቅ የክብር ጊዜ ይኖረናል ።🔥🔥🔥




👉በዚህ ስልክ ይደውሉ 👉0910540194

28/03/2023

ድንቅ የሆነ የትንቢት እና ነፃ የመውጣት ጊዜ
0910540194 ነብይ ዳዊት

28/03/2023

ወንጌል በመገናኛ አደባባይ

28/03/2023

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12

 ። ክብሩን እግዚአብሔር ብቻ ይውሰድ።👉  ።👉ነብዩ ኤሊያስ ቀጥሏል።  1ኛ ነገ 19፥8👉ነብዩ ዳንኤል ቀጥሏል። ዳን 6፥22👉ሃዋሪያው ጳውሎስ ቀጥሏል ። ሃዋ 28፥5-6👉ሃዋሪያው ጴጥሮስ ቀጥ...
26/03/2023

። ክብሩን እግዚአብሔር ብቻ ይውሰድ።
👉 ።
👉ነብዩ ኤሊያስ ቀጥሏል። 1ኛ ነገ 19፥8
👉ነብዩ ዳንኤል ቀጥሏል። ዳን 6፥22
👉ሃዋሪያው ጳውሎስ ቀጥሏል ። ሃዋ 28፥5-6
👉ሃዋሪያው ጴጥሮስ ቀጥሏል። ሃዋ 12፥7-17
👉የእምነታችን ጀማሪ እና ሃዋሪያ የሆነው ኢየሱስ ቀጥሏል።

26/03/2023

/ክ
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

 🔥🔥🔥መጋቢ በጋሻው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
26/03/2023

🔥🔥🔥
መጋቢ በጋሻው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

25/03/2023

.....

Efiye Happy Birthday ኤፊዬ በእውነት እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ባስቀመጠው በዝማሬ መንፈስ የተባረክንብህ እና ትህትናህ ቅንነትህ እግዚአብሔርን መፍራትህ እና የተሰጠህን መንፈስ አስ...
25/03/2023

Efiye Happy Birthday
ኤፊዬ በእውነት እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ባስቀመጠው በዝማሬ መንፈስ የተባረክንብህ እና ትህትናህ ቅንነትህ እግዚአብሔርን መፍራትህ እና የተሰጠህን መንፈስ አስጠብቀህ መቆየትህን ሳስብ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
ቀሪው ዘመንህ ሁሉ ያማረ እና የተባረከ ይሁን
ወንድምህ ነብይ ዳዊት

Happy Birthday 3rd Yearይሱዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ በቁመት ያሳድግህ እወድሃለሁ።
25/03/2023

Happy Birthday 3rd Year
ይሱዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ በቁመት ያሳድግህ እወድሃለሁ።

👉  ከ4:00 ሰአት ጀምሮ ልዩ የሆነ የአምልኮ እና የትንቢት እንዲሁም ለብዙዎች እጅ በመጫን በዘይት የሚፀለይበት ቀን ነው። ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።
25/03/2023

👉 ከ4:00 ሰአት ጀምሮ ልዩ የሆነ የአምልኮ እና የትንቢት እንዲሁም ለብዙዎች እጅ በመጫን በዘይት የሚፀለይበት ቀን ነው። ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።

24/03/2023

To Manifest The Power of Holy Spirit
Pastor John Anosike South Africa

24/03/2023
23/03/2023

ፀሎታችሁ ተሰምቷል

  🔥🔥
23/03/2023

🔥🔥

ኢየሱስ ይመጣል Jesus is Coming Soonነብይ ዳዊት ደበበ Prophet Dawit Debebe Solution TV Anointing of Solution International Church

 ።ክብሩን እግዚአብሔር ብቻ ይውሰድ።“ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው...
22/03/2023


ክብሩን እግዚአብሔር ብቻ ይውሰድ።
“ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።” ዘፍጥረት 15፥1

22/03/2023

🔥🔥🔥

ዛሬ በመገናኛ አደባባይ ላይ በነበረን የወንጌል ስርጭት በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወንጌልን ሰምተዋል።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። የተዘራው ዘር በቅሎ አንድ ቀን እናየዋለን ።
21/03/2023

ዛሬ በመገናኛ አደባባይ ላይ በነበረን የወንጌል ስርጭት በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወንጌልን ሰምተዋል።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። የተዘራው ዘር በቅሎ አንድ ቀን እናየዋለን ።

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ******************* በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ (ዶ/ር) በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ...
21/03/2023

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ
*******************

በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ (ዶ/ር) በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋ እና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) ሐምሌ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አንብሮተ ዕድ ከሾሙት ጳጳሳት 14 ኤጲስ ቆጶሳት መካከል አንዱ ነበሩ።

ብፁዕነታቸው ለረጅም ጊዜ ከሀገር ውጪና በሀገር ውስጥ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሊሻላቸው ሳይችል ቀርቶ ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ መለየታቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት ዘግቧል።

Address

Yeka
Addis Ababa

Telephone

+251991668977

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Dave posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet Dave:

Videos

Share

Category