አቢሲኒያ የሙዚቃ ሽልማት

አቢሲኒያ የሙዚቃ ሽልማት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አቢሲኒያ የሙዚቃ ሽልማት, Music Award, addis Ababa Ethiopia, Cammarun Street, Addis Ababa.

26/11/2023

ከ1996-2016 ዓ.ም
የ20 ዓመታት ክብረ በዓል

https://www.youtube.com/
24/09/2023

https://www.youtube.com/

እንኳን ወደ ቀጭኔ ቲዩብ በሰላም መጡ በዚህ ቻናል አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልሞች፣ ተከታታይ ድራማዎች፣ ግጥሞች ትረካ እንዲሁም ትምህርታዊ ቪዲዎዎችን ያገኛሉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ ....

29/03/2023

አቢሲኒያ ሽልማት የከፍተኛ ክብር የኢንደስትሪ ሽልማት መጋቢት 24 እና ሚያዝያ 1 ቀን በድምቀት ይሸልማል። ይህ ሽልማት በሀገራችን የኢንደስትሪ ታሪክ ትልቅ መልክ እንዲኖረው ላለፉት አምስት አመታት አብራችሁን ስትሠሩ የቆያችሁትን ሁሉ እናመሰግናለን። ዝግጅቱ በባላገሩና በዋልታ ቴሌቪዢኖች በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል። የጥሪ ካርዶችን በተገቢ መልኩ ያሰራጨን ቢሆንም በተለያየ ምክንያት ያለደረስንላችሁ ተቋማትና ግለሠቦች የጥሪ ካርዱን እንደፕሮቶኮላችሁ የምንልክና የምንሠጣችሁ በመሆኑ እንድትደውሉልን ስንል በትህትና እናሳውቃለን። በዝግጅቱ ላይ መታደም የምትሹ በስልክ ቁጥር0911-52 59 98 ደውላችሁ ቢሮ በመቅረብ የጥሪ ካርድ እንድትወስዱ እንጋብዛለን። ኑና ስለ ልማት ስለ ለውጥ እናውራ። ለሀገር የሠሩ ተቋማትንና ሠራተኞችን እናመስግን።
ትጉኃንን እንሸልማለን!
አቢሲኒያ የከፍተኛ ክብር ሽልማት
እና
አቢሲኒያ የጥራት ሽልማት

   #እናመሠግናለን
18/12/2022



#እናመሠግናለን

30/07/2022


👉23/11/2014 በድጋሚ የወጣ.
1. ሴልስ እና ፕሮሞሽን ሰራተኛ.
👉 ፆታ:- ሴት/ወንድ
👉 ብዛት:-8
👉የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
👉 በስራ ልምድ:-ሁለት ዓመት/በማስረጃ/
👉 እድሜ:- ከ28 በላይ
👉 መደበኛ ሠራተኛ በሽልማት ስራዎች ላይ በአዲስ አበባ ተዘዋውረው መስራት የሚችሉ።
👉ደሞዝ በወር 15,500 ብር /ኮሚሽን የለውም/
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1 የሁነት አስተባባሪ.
👉 ፆታ:- ሴት/ወንድ
👉 ብዛት:-2
👉 የት/ት ደረጃ:- የመጀመሪያ ዲግሪ
👉 ኮንሠርቶ;ባዛሮች;የኪነ-ጥበባት ምሽትና መሠል ዝግጅት ላይ የሠራችበት የሁለት አመት ልምድ ያላት/ያለው
👉የስራ ቦታ:- ቦሌ
👉 እድሜ:-ከ28-45
👉 መደበኛ ሠራተኛ
👉ፈጠንና የመግባባት ችሎታ ያላት
👉ደሞዝ:- 14,500 ብር
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
3. ፕሮጀክት ማናጀር.
👉 ፆታ:-አይለይም
👉 በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ በዘርፉ የአምስት አመት ልምድ ያለው ያላት
👉የስራ ቦታ:-ቦሌ
👉 እድሜ:- ከ30 በላይ
👉 መደበኛ ሠራተኛ
👉ደሞዝ:-25,000 ብር
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
4. ማርኬቲንግ ማናጀር.
👉 ፆታ:- አይለይም
👉 ብዛት:-1
👉 በማርኬቲንግ ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና የአምስት አመት ልምድ ያለው/ያላት
👉 የስራ ቦታ:-ቦሌ
👉 እድሜ:- ከ28 በላይ
👉 መደበኛ ሠራተኛ
👉ደሞዝ:-16,000 ብር
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
👉 የምዝገባ ጊዜ:-እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም
👉 የምዝገባ አድራሻ ቦሌ መድኃኔዓለም ኦሮሚያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207-B
👉 የምዝገባ መስፈርት:- ስርአት ያለው የወንድና የሴት የቢሮ አለባበስ ፣ ለሽልማት ድርጅቱ የተፃፈ ዝርዝር ማመልከቻ ፣ CV ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ተዛመጅ ዶክመንቶች የማይመለስ ኮፒ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
👉 የተቀመጡት መስፈርቶች አይለወጡም/አይቀነሱም
👉 በአካል ቀርበው ያመልክቱ
👉 ለተጨማሪ መረጃ:-
+251911 - 24 83 68
Abyssinia International Award
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

19/06/2022

የ2014 ዓ ም የከፍተኛ ክብር ሎሬቶች ሽልማት የእጩ መመልመያ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ለሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም በተለያዩ ተቋማት ደብዳቤ መሠራጨቱ ይታወሳል። ይህንኑ ተከትሎ ሰኔ 26 የምናካሔደው ሽልማት ከዚህ ጋር የሚገናኝ መስሏችሁ የጠየቃችሁ ዩኒቨርስቲዎች አላችሁ። የሰኔ 26 ሽልማት ቀድሞ ውጤት የተሠራለት በመደበኛ ትምህርት ቤቶችና መምህራን ብቻ ነው።
የናንተ ሽልማት ነሐሴ 8 ቀን የማካሔድ ሲሆን የእጩ ማሳወቂያ ጊዜ ሰኔ 20 ያበቃል። የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በሙሉ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ሎሬት ዶ/ር ሰሎሞን ቢኖር ጉዳዩን በኃላፊነት የሚመሩት በመሆኑ በዚያው እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን። አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ በቀጥታ ለተቋማችን የላካችሁትን ዝርዝር በተመሳሳይ ለትምህርት ሚኒስቴር እንድትልኩ እናሳስባለን።
በርካታ የመንግስት መ/ቤቶች በጊዜው መሠረት መላካችሁን አድንቀን በተለይ ሚኒስቴር መ/ቤቶች አሁንም እስከ ሰኔ 20 እንድትልኩ ለመጨረሻ ጊዜ እናሳስባለን።
እጩ መላክ ለሀገርና ለህዝብ ያገለገሉ ትጉኃን ሠራተኞቻችሁን ስራ ዋጋ መስጠትና ለቀጣይም ይበልጥ እንዲሠሩና ለሌሎችም አርአያ እንዲሆኑ ማድረግ በመሆኑ ይህን ማድረግ ያልቻላችሁ ተቋማት ጉዳዩን በጥንቃቄ አይታችሁ ባለው ጊዜ እንድትልኩ እናሳስባለን።
ሰኔ 12/2014 ዓ.ም
ለተጨማሪ መረጃ 0911 003527

30/03/2022

፣ የምክር ቤት አባላትና ዳኞች
ድርጅታችን ያለፉትን አመታት ሽልማቶች በተሳካ መልኩ በመስራት ላይ የሚገኝ መሆኑ ይታወቃል።
የላቀ አደረጃጀት ውጤት የሆነ የአቅም ግንባታ ስልጠና እሁድ መጋቢት 25 ቀን ከጠዋቱ 3:00-6:30 በሞሞና ሆቴል ይሠጣል።
በደብዳቤ ፣ በኢሜልና በስልክ መረጃው ያልደረሳችሁ በስልክ ቁጥር በመደወል ቦታ እንድታስይዙና እንድትገኙ እናሳስባለን።
#+251911248368

28/02/2022
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል            በድጋሜ የወጣ!Abyssinia international award🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖የስራ መደበኛ:- የሽልማት ድርጅት ብራንድ ...
24/10/2021

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል
በድጋሜ የወጣ!
Abyssinia international award
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
የስራ መደበኛ:- የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል!
👉 ቁመት:-ከ1.70 በላይ
👉 እድሜ:- ከ28-36
👉 መልካም ስነ-ምግባር ያላት
👉 በአመት ሽልማት በሚካሔድባቸው
ቀናት መገኘት የምትችል
👉 የቢልቀርድና የማስታወቂያ ስራዎችን
በነፃ መስራት የምትችል!
👉 በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገር
ለስራ የምትችል
👉 ፖስፖርት ያላት/የምታወጣ
👉 መደበኛ ስራ ጀርባ የምትሠራ ሲሆን
ደሞዝ በወር:- 8,500 ብር
👉 የተስተካከለ የአካል ቁመና ያላት
👉 አልባሳት እና መዋቢያ ድርጅቱ ይሸፍናል!
👉 ህጋዊ ውል መዋዋል የምትችል!
👉 ለመስራት የምትፈልጉ ከታች ያሉትን
በቅደም ተከተል ላኩ:-
👉 ሙሉ ስም እስከ አያት
በአማርኛና በእንግሊዝኛ ላኩ
👉 እድሜ
👉 ቁመት
👉 ክብደት
👉 ፎቶግራፎች
👉 ስራ
👉 የመኖሪያ አድራሻ
ከላይ ያሉትን በቅደም ተከተል እስከ
ጥቅምት 17 ቀን 2014ዓም ላኩ።
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
"ዓለምንና ህዝቦቿን የሚታደግ የላቀ ስራ
ለሠሩ ትጉኃን እንሸልማለን!"
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
የቴሌግራም መላኪያ ስልክ
+251905-030000
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም ልብ ያላችሁ ሁሉ
ለሌሎች ሼር አድርጉልን!
https://t.me/Abyssiniainternationalaward

22/10/2021

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል
በድጋሜ የወጣ!
Abyssinia international award
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
አዲስ የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል!
👉 ቁመት:-ከ1.70 በላይ
👉 እድሜ:- ከ24 በላይ
👉 መልካም ስነ-ምግባር ያላት
👉 በአመት አራት ጊዜ ሽልማት
በሚካሔድባቸው ቀናት መገኘት የምትችል
👉 በነፃ መስራት የምትችል!
👉 በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገር
ለስራ በተጠራች ጊዜ የምትገኝ
👉 ፖስፖርት ያላት/የምታወጣ
👉 ከወንጀል ነፃ የሆነች
👉 የተስተካከለ የአካል ቁመና ያላት
👉 አልባሳት እና መዋቢያ ድርጅቱ ይሸፍናል!
👉 ህጋዊ ውል መዋዋል የምትችል!
👉 ፈቃደኛ የሆናችሁና መስራት የምትፈልጊ
ከታች ያሉትን በቅደም ተከተል ላኩ:-
👉 ሙሉ ስም እስከ አያት
በአማርኛና በእንግሊዝኛ ላኩ
👉 እድሜ
👉 ቁመት
👉 ክብደት
👉 ፎቶግራፎች
👉 ስራ
👉 የመኖሪያ አድራሻ
ከላይ ያሉትን በቅደም ተከተል እስከ
ጥቅምት 16 ቀን 2014ዓም ላኩ።
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
"ዓለምንና ህዝቦቿን የሚታደግ የላቀ ስራ
ለሠሩ ትጉኃን እንሸልማለን!"
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
የቴሌግራም መላኪያ ስልክ
+251905-030000
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም ልብ ያላችሁ ሁሉ
ለሌሎች ሼር አድርጉልን!
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅

13/09/2021

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል
መሆን ለምትፈልጉ!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በድጋሜ የወጣ!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አቢሲኒያ ዓለም አቀፍ ሽልማት
Abyssinia international award
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መሪ ቃሉ!
"ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ የላቀ ስራ
ለሠሩ እንሸልማለን!"
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👉ከታች ባለው ምስል ላይ ለአምስት አመት በመልካም ስነ-ምግባር በጨዋነት የድርጅቱን ክብር ጠብቃ ያለምንም ክፍያ ብራንድ ሞዴል የነበረችውን ሐመልማል በላይ የእድሜ ልክ አባልነትና የብራንድ አምባሳደርነት ክብር ሰጥቶ አመስግኗል!
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
አዲስ የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል!
👉 ቁመት:-ከ1.60 በላይ
👉 እድሜ ከ24 በላይ
👉 መልካም ስነ-ምግባር ያላት
👉 በአመት አራት ጊዜ ሽልማት
በሚካሔድባቸው ቀናት መገኘት የምትችል
👉 በነፃ መስራት የምትችል!
👉 በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገር
ለስራ በተጠራች ጊዜ የምትገኝ
👉 ፖስፖርት ያላት/የምታወጣ
👉 ከወንጀል ነፃ የሆነች
👉 የተስተካከለ የአካል ቁመና ያላት
👉 አልባሳት እና መዋቢያ ድርጅቱ ይሸፍናል!
👉 ህጋዊ ውል መዋዋል የምትችል!
👉 ፈቃደኛ የሆናችሁና መስራት የምትፈልጊ
ከታች ያሉትን በቅደም ተከተል ላኩ:-
👉 ሙሉ ስም እስከ አያት
በአማርኛና በእንግሊዝኛ ላኩ
👉 እድሜ
👉 ቁመት
👉 ክብደት
👉 ፎቶግራፎች
👉 ስራ
👉 የመኖሪያ አድራሻ
ከላይ ያሉትን በቅደም ተከተል እስከ
መስከረም 10 ቀን 2014ዓም ላኩ።
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
Abyssinia international award
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
"ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ የላቀ ስራ
ለሠሩ እንሸልማለን!"
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
የቴሌግራም መከላከያ 0905 03 00 00
0911 20 96 16
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም ልብ ያላችሁ ሁሉ
ለሌሎች ሼር አድርጉልን!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅

12/09/2021

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል
መሆን ለምትፈልጉ!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አቢሲኒያ ዓለም አቀፍ ሽልማት
Abyssinia international award
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መሪ ቃሉ!
"ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ የላቀ ስራ
ለሠሩ እንሸልማለን!"
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👉ከታች ባለው ምስል ላይ ለአምስት አመት በመልካም ስነ-ምግባር በጨዋነት የድርጅቱን ክብር ጠብቃ ያለምንም ክፍያ ብራንድ ሞዴል የነበረችውን ሐመልማል በላይ የእድሜ ልክ አባልነትና የብራንድ አምባሳደርነት ክብር ሰጥቶ አመስግኗል!
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
አዲስ የሽልማት ድርጅት ብራንድ ሞዴል!
👉 ቁመት 1.70
👉 እድሜ ከ20 በላይ
👉 መልካም ስነ-ምግባር ያላት
👉 በአመት አራት ጊዜ ሽልማት
በሚካሔድባቸው ቀናት መገኘት የምትችል
👉 በነፃ መስራት የምትችል!
👉 በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገር
በተጠራች ጊዜ የምትገኝ
👉 ፖስፖርት ያላት/የምታወጣ
👉 ከወንጀል ነፃ የሆነች
👉 አልባሳት እና መዋቢያ ድርጅቱ ይሸፍናል!
👉 ህጋዊ ውል መዋዋል የምትችል!
👉 ፈቃደኛ የሆናችሁና መስራት የምትፈልጊ
ከታች ያሉትን በቅደም ተከተል ላኩ:-
👉 ሙሉ ስም እስከ አያት
በአማርኛና በእንግሊዝኛ ላኩ
👉 እድሜ
👉 ቁመት
👉 ክብደት
👉 ፎቶግራፎች
👉 ስራ
👉 የመኖሪያ አድራሻ
ከላይ ያሉትን በቅ ደም ተከተል እስከ
መስከረም 2 ቀን 2014ዓም ላኩ።
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
Abyssinia international award
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
"ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ የላቀ ስራ
ለሠሩ እንሸልማለን!"
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
የቴሌግራም መከላከያ 0905 03 00 00
0911 20 96 16
0911 24 83 68
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 !🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መሪ ቃሉ!"ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ የላቀ ስራ ለሠሩ እንሸልማለን!"🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ከታች ባለው ምስል ላይ ለአምስት አመት በመልካ...
09/09/2021

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መሪ ቃሉ!
"ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ የላቀ ስራ ለሠሩ እንሸልማለን!"
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ከታች ባለው ምስል ላይ ለአምስት አመት በመልካም ስነ-ምግባር በጨዋነት የድርጅቱን ክብር ጠብቃ ያለምንም ክፍያ ብራንድ ሞዴል የነበረችውን ሐመልማል በላይ የእድሜ ልክ አባልነትና የብራንድ አምባሳደርነት ክብር ሰጥቶ አመስግኗል!
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖

👉 ቁመት 1.70
👉 እድሜ ከ20 በላይ
👉 መልካም ስነ-ምግባር ያላት
👉 በአመት አራት ጊዜ ሽልማት በሚካሔድባቸው ቀናት መገኘት የምትችል
👉 በነፃ መስራት የምትችል!
👉 በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገር በተጠራች ጊዜ የምትገኝ
👉 ፖስፖርት ያላት/የምታወጣ
👉 ከወንጀል ነፃ የሆነች
👉 አልባሳት እና መዋቢያ ድርጅቱ ይሸፍናል!
👉 ህጋዊ ውል መዋዋል የምትችል!
👉 ፈቃደኛ የሆናችሁና መስራት የምትፈልጊ ከታች ያሉትን በቅ ደም ተከተል ላኩ:-
👉 ሙሉ ስም እስከ አያት በአማርኛና በእንግሊዝኛ
👉 እድሜ
👉 ቁመት
👉 ክብደት
👉 ፎቶግራፎች
👉 ስራ
👉 የመኖሪያ አድራሻ
ከላይ ያሉትን በቅ ደም ተከተል እስከ መስከረም 2 ቀን 2014ዓም ላኩ።
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
Abyssinia international award
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
"ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ የላቀ ስራ ለሠሩ እንሸልማለን!"
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
የቴሌግራም መከላከያ 0905 03 00 00
0911 20 96 16
0911 24 83 68
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

07/09/2021

🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
አቢሲኒያ ሽልማት "ዓለምንና ህዝቦቿን የመታደግ ስራ ለሠሩ ትጉኃን እንሸልማለን" በሚል መሪ ቃል በሙያቸው የላቀ ለሰሩ ሲሸልም ኖሯል! በዘንድሮ አመትም የተሠሩ የላቁ ስራዎች በመመዘን ከመስከረም 16 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም በተለያዩ መስኮች በአራት የሽልማት ቀናት ከ60 በላይ ትጉኃንን ይሸልማል።
በዚሁ ዝግጅት በተለያዩ የስራ ዘርፎች አብራችሁን ልትሠሩ የምትሹ ከታች ባሉት የስራ መስኮች አብራችሁን እንድትሠሩ ጥሪ እናደርጋለን!
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
- 1
👉02/13/2013 የወጣ.
👉 የሽልማት ዘርፎች ዳይሬክተሮች.
👉 ፆታ. አይለይም
👉 ብዛት :-10
👉 የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው
👉 በየትኛውም የስራ ዘርፍ የስራ ልምድ ያላቸው
👉 እድሜ. ከ26 በላይ
👉 መደበኛ ሠራተኛ በሽልማት ስራዎች ላይ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ተዘዋውረው መስራት የሚችሉ።
👉 ደሞዝ በወር 12,500 ብር
👉 የስራ መጀመሪያ ጊዜ:- አስቸኳይ.
👉 መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ስልክ ቴሌግራም ላይ አናግሩን
#📞📱0905 - 03 00 00.
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
- 2
👉 02/13/2013 የወጣ
👉 የስፖንሠር አፈላላጊ.
👉 ፆታ. አይለይም
👉በዛት:-15
👉 ስፖንሠሮችን ማነጋገርና የማሳመን ችሎታ ያላቸው
👉 ስርአት ያለው አለባበስ መልበስ የሚችሉ
👉 እድሜ:- ከ22 ጀምሮ
👉 መደበኛ ሠራተኛ
👉 ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ ያላቸው
👉 ደሞዝ በወር 5,500 ብር እና ኮሚሽን
👉 መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ስልክ ቴሌግራም ላይ አናግሩን
📞📱0905 - 03 00 00
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅
- 3
👉 02/13/2013 የወጣ
👉 ኦፕሬሽናል ማናጀር.
👉 ፆታ. አይለይም
👉ብዛት:-1
👉 በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት ሁለተኛ ዲግሪ
👉 የስራ ቦታ ቦሌ ህንፃ ኦሮሚያ Abyssinia International Award
👉 እድሜ. ከ35-50 ብቻ
👉 መደበኛ ሠራተኛ
👉ደሞዝ በወር 18,200 ብር
👉 መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ስልክ ቴሌግራም ላይ አናግሩን
📞📱0905 - 03 00 00
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
- 4
👉 02/13/2013 የወጣ
👉 የዝግጅት አስተባባሪ ሞዴሎች.
👉 ፆታ. አይለይም
👉 ብዛት:-20
👉 የተስተካከለ ቁመና የላቀ የውበት አጠባበቅ ችሎታ ያላቸው
👉የስራ ቦታ ቦሌ ህንፃ ኦሮሚያ Abyssinia International Award
👉 እድሜ. ከ20 በላይ
👉 የኮንትራት ሠራተኛ
👉 ደሞዝ በስምምነት
👉 መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ስልክ ቴሌግራም ላይ አናግሩን
📞📱0905 - 03 00 00
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅
- 5
👉 02/13/2013 የወጣ
👉 የቢሮ ጸሐፊና የመረጃ ሰራተኛ.
👉 ፆታ. ሴት
👉 ብዛት:-1
👉 በሴክሬታሪ ፣ ማርኬቲንግ ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ
👉የስራ ቦታ ቦሌ ህንፃ ኦሮሚያ Abyssinia International Award
👉 እድሜ. ከ26 በላይ
👉 መደበኛ ሠራተኛ
👉 ደሞዝ በስምምበስምምነት
👉መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ስልክ ቴሌግራም ላይ አናግሩን
📞📱0905 - 03 00 00
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅
📌የስራ መስኮቹ ቅጥር ኮንትራት ነው።
📌ስራ ፈላጊዎች ለሠው ልጆች መልካም ለማድረግ የልብ ቀናነት ያላቸው መሆን አለባቸው
📌ሁሉም ስራ ፈላጊውች በእውቀት የሚያምኑ መሆን አለባቸው
📌ሁሉም ስራ ፈላጊዎች ተያዥ ያላቸው መሆን አለባቸው
📌መልእክቱን በቅንነት ለሌሎች ያጋሩልን!
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖

0911248368
03/05/2021

0911248368

24/04/2021

በቅርብ ይጠብቁ!

Address

Addis Ababa Ethiopia, Cammarun Street
Addis Ababa

Telephone

+251911248368

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቢሲኒያ የሙዚቃ ሽልማት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አቢሲኒያ የሙዚቃ ሽልማት:

Share

Category


Other Music Awards in Addis Ababa

Show All

You may also like