Golden Award Ethiopia

Golden Award Ethiopia ተስጦ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ መሸለምና ስራቸውን ለ?

💥💥💥ተለቀቀ💥💥💥ሻምበል በላይን የምትወድት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ሼር ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት።
12/01/2023

💥💥💥ተለቀቀ💥💥💥
ሻምበል በላይን የምትወድት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ሼር ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት።

GEM Tv :- Shambel Belayneh (ሻምበል በላይነህ) - Yewello Lij (የወሎ ልጅ) - New Ethiopian Music 2023 [Official Video] Check Out New Ethiopian Music Vid...

የሻምበል በላይነህ   አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ ማታ በጎልደን ኢትዮ ሚውዚክ ይለቀቃል ...እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇https://youtube.com/
12/01/2023

የሻምበል በላይነህ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
ዛሬ ማታ በጎልደን ኢትዮ ሚውዚክ ይለቀቃል ...

እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇
https://youtube.com/

የሀሊማ አብድራህማን  #እናና  አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ቅዳሜ ማታ በጎልደን ኢትዮ ሚውዚክ ይለቀቃል ...እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇https://youtube.com/
12/01/2023

የሀሊማ አብድራህማን #እናና አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
ቅዳሜ ማታ በጎልደን ኢትዮ ሚውዚክ ይለቀቃል ...

እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇
https://youtube.com/

‼️🎶🎶   🎶🎶‼️"የአባይ ዳር እንኮይ ሎሜከወሎ ልጅ ከዳሜየለም የሚለኝ ማነውብባልም አላምነው"በአጭር ጊዜ ዜማው ተወዶ በTikTok ከ 40,000 በላይ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት ሙዚቃ  ተሰርቶ...
10/01/2023

‼️🎶🎶 🎶🎶‼️

"የአባይ ዳር እንኮይ ሎሜ
ከወሎ ልጅ ከዳሜ
የለም የሚለኝ ማነው
ብባልም አላምነው"

በአጭር ጊዜ ዜማው ተወዶ በTikTok ከ 40,000 በላይ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት ሙዚቃ ተሰርቶ ሙሉ ቪዲዮ ሀሙስ ማታ በጎልደን ኢትዮ ሚዉዚክ ይለቀቃል። 👇
https://youtube.com/

‼️🎶🎶 COMING SOON 🎶🎶‼️"የአባይ ዳር እንኮይ ሎሜከወሎ ልጅ ከዳሜየለም የሚለኝ ማነውብባልም አላምነው"በአጭር ጊዜ ዜማው ተወዶ በTikTok ከ 20,000 በላይ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት...
20/12/2022

‼️🎶🎶 COMING SOON 🎶🎶‼️
"የአባይ ዳር እንኮይ ሎሜ
ከወሎ ልጅ ከዳሜ
የለም የሚለኝ ማነው
ብባልም አላምነው"
በአጭር ጊዜ ዜማው ተወዶ በTikTok ከ 20,000 በላይ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት ሙዚቃ ተሰርቶ ሙሉ ቪዲዮ ወደ እናንተ ሊደርስ ቀናቶችን እየጠበቀ ነው።
በቅርብ ቀን በ Golden Entertainment ይጠብቁን...👇 https://youtube.com/

ባለሀገር 😍👌መልካም ሰንበት
27/11/2022

ባለሀገር 😍👌
መልካም ሰንበት

GEM Tv :- Fasil Demoz | ፋሲል ደሞዝ - Balehager | ባለሀገር - Ethiopian Music 2022 [Official Video]Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music. Subscr...

"ጾለተኛ አመስጋኝ ደግ ነው አስተዋይ ልቡ የሰከነ፤ለለት ጉርስ ለአመት ልብስ  በልቡ የሚኖር አምላኩን ያመነ።=====================ልቡ የሚራራ የመዋደድ ንጉስ ከአለው የሚያካፍል፤...
26/11/2022

"ጾለተኛ አመስጋኝ ደግ ነው አስተዋይ ልቡ የሰከነ፤
ለለት ጉርስ ለአመት ልብስ በልቡ የሚኖር አምላኩን ያመነ።
=====================
ልቡ የሚራራ የመዋደድ ንጉስ ከአለው የሚያካፍል፤
ስለ እናት ሀገሩ ለማንም ሳይሳሳ ህይወት የሚከፍል።
===================
እንደ እያሱ ካሌብ አይኑና ልቦናው አብሮ የበራለት፤
እንደ አሸዋ ብዙ የተባረከ ነው ፍቅሩ ነው ሰንሰለት።
====================
እንደ ቆንጆ ግጥም እንደተወደደ ዜማ እንደለበሰው፤
እንደ ዳዊት ክራር ፍቅርን የሚሰብክ ባለሃገር ህያው ነው።
==================
እንባውን ባትጠርጉት ለእሱ ባይገበር፤
ይች ሀገር የቆመች በባላገር ነበር።
==================
ለሀገር የተሰውት የመነኑት ሁሉ፤
ዛሬስ የሚያኖሩን እነርሱን አይደሉ?
===================
ይቅር አባብሎ በደም የተቃባን ምህረት የሚያላብስ፤
ገበታው ቅዱስ ነው የእንግዳ እግር አጥቦ የክቱን የሚያለብስ።
===================
ልመናው ጾሎቱ ዘመን የሚያሻግር የእግዚአብሔር ድልድይ ነው፤
ፍቅር የተሞላ ፀጋን የተቸረ የንጋት ብርሃን ነው።
===================
የተሰፈዋ ምድር ዋልታና መከታ ምስጢርን ያዘለ፤
የሰውነት ትርጉም በባለሃገር አይደል ሃገር የተባለ።
==================
የለመለመ ነው ሳር ምድሩ ሁሉ ሲያዩት የሚያረካ፤
ፍቅሩም አይጠገብ የከበረ አልማዝ ነው ፍፁም ማይለካ።"

GEM Tv :- Fasil Demoz | ፋሲል ደሞዝ - Balehager | ባለሀገር - Ethiopian Music 2022 [Official Video]Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music. Subscr...

💥💥💥ባለሀገር💥💥💥የፋሲል ደሞዝ  #ባለሀገር የተሰኘው ሙዚቃው ሀሙስ  በጎልደን ኢትዮ ሚውዚክ ይለቀቃል...Executive Producer Golden Entertainment   👇👇👇https://...
23/11/2022

💥💥💥ባለሀገር💥💥💥
የፋሲል ደሞዝ #ባለሀገር የተሰኘው ሙዚቃው ሀሙስ በጎልደን ኢትዮ ሚውዚክ ይለቀቃል...
Executive Producer Golden Entertainment
👇👇👇
https://youtube.com/c/GoldenEthioMusic

 💥💥💥እንቆቅልሽ ፣ ጫ በል ፣ አለ ነገር , በሚሉ ስራዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ አቀንቃኙ ፋሲል ደሞዝ " #ባለሀገር" በሚል አዲስ ስራ እየመጣ ነው።ፋሲል ደሞዝ ስለሀገሩ ፣ ስለ...
22/11/2022

💥💥💥

እንቆቅልሽ ፣ ጫ በል ፣ አለ ነገር , በሚሉ ስራዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ አቀንቃኙ ፋሲል ደሞዝ " #ባለሀገር" በሚል አዲስ ስራ እየመጣ ነው።

ፋሲል ደሞዝ ስለሀገሩ ፣ ስለወገኑ እንዲውም ስለአደገበት አከባቢ ባህል በማዜም አሉ ከሚባሉ ድምፃዊያን ግንባር ቀደሙ ነው።

በቅርቡ ደግሞ ብዙ የለፋበትን ባለ _ሀገር የሚል ስራውን ለአድማጭ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል።
Executive Producer Golden Entertainment
👇👇👇
https://youtube.com/c/GoldenEthioMusic

 💥💥💥እንቆቅልሽ ፣ ጫ በል ፣ አለ ነገር ፣ በሚሉ ስራዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ አቀንቃኙ ፋሲል ደሞዝ " #ባለሀገር" በሚል አዲስ ስራ እየመጣ ነው።ፋሲል ደሞዝ ስለሀገሩ ፣ ስለ...
21/11/2022

💥💥💥

እንቆቅልሽ ፣ ጫ በል ፣ አለ ነገር ፣ በሚሉ ስራዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ አቀንቃኙ ፋሲል ደሞዝ " #ባለሀገር" በሚል አዲስ ስራ እየመጣ ነው።

ፋሲል ደሞዝ ስለሀገሩ ፣ ስለወገኑ እንዲውም ስለአደገበት አከባቢ ባህል በማዜም አሉ ከሚባሉ ድምፃዊያን ግንባር ቀደሙ ነው።

በቅርቡ ደግሞ ብዙ የለፋበትን ባለ _ሀገር የሚል ስራውን ለአድማጭ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል።
Executive Producer Golden Entertainment
👇👇👇
https://youtube.com/c/GoldenEthioMusic

Out Now 💥   Multimedia ​ Click The Link Below 👇👇👇
05/11/2022

Out Now 💥 Multimedia ​
Click The Link Below
👇👇👇

ብሌን ዮሴፍ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ "ሙናዬ" 2022 # blen yosef ...

03/08/2022

🔴🔴 🔴🔴
🔥🔥ነገ ማታ በትዊስት አዲስ 🔥🔥
with & Dibekulu The best of both generations. Located in the heart of Addis Ababa📍 on the floor Terrace. For RSVP📞 + 251 94 411 2211

🔥🔥ዛሬ ማታ✅በትዊስት አዲስ አይቀርም🔥🔥  with   &  . The best of both generations.Located  in the heart of Addis Ababa Piassa         ...
21/07/2022

🔥🔥ዛሬ ማታ✅
በትዊስት አዲስ አይቀርም🔥🔥
with & .
The best of both generations.Located in the heart of Addis Ababa Piassa
📍 on the floor Terrace.
Fore RSV 📞 + 251 94 411 2211
Doors Open | 4pm

🔥🔥በመሀል ፒያሳ ሀሙስ ማታ🔥🔥ከተማ ውስጥ አሉ ከተባሉ ተወዳጅ ዘፋኞች እና ከ  #ሮሀና    ጋር እንጠብቅዎታለን! ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሰብሰብ ብለው የማይረሳ የደስታ ጊዜ በ   ያሳልፉ!Lo...
15/06/2022

🔥🔥በመሀል ፒያሳ ሀሙስ ማታ🔥🔥

ከተማ ውስጥ አሉ ከተባሉ ተወዳጅ ዘፋኞች እና ከ #ሮሀና ጋር እንጠብቅዎታለን! ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሰብሰብ ብለው የማይረሳ የደስታ ጊዜ በ ያሳልፉ!

Located in the heart of Addis Ababa Piassa

📍 on the floor Terrace.

Fore Reservation 📞 + 251 94 411 2211

Early Arrival Highly Recommended!
Doors Open | 4pm


🔥🔥🔥ዛሬ ምሽት ፒያሳ ላይ 🔥🔥🔥   with   &  . The best of both generations. Tonight is set to be epic. Located  in the heart of Add...
09/06/2022

🔥🔥🔥ዛሬ ምሽት ፒያሳ ላይ 🔥🔥🔥

with & .
The best of both generations. Tonight is set to be epic. Located in the heart of Addis Ababa Piassa
📍 on the floor Terrace.
Fore Reservation 📞 + 251 94 411 2211
Doors Open | 4pm


🔥🔥🔥Classic Thursdays🔥🔥🔥   with   &  . The best of both generations. This Thursday is set to be epic. Located  in the hea...
07/06/2022

🔥🔥🔥Classic Thursdays🔥🔥🔥

with & .
The best of both generations. This Thursday is set to be epic. Located in the heart of Addis Ababa Piassa
📍 on the floor Terrace.
Fore Reservation 📞 + 251 94 411 2211
Doors Open | 4pm


 #ሰበብዬ✅ 🔥👇🏽https://youtu.be/KcpkCkoQzx0
29/04/2022

#ሰበብዬ✅
🔥
👇🏽
https://youtu.be/KcpkCkoQzx0

Ethiopian Music - New Ethiopian Music 2022 - Amharic Music 2022BME Production - Michael Melaku - Myko - Sebebiye

   🔥
29/04/2022


🔥

"ፊቼ ጫምባላላ" በሀዋሳ ከተማ ጉዱማሌ ዛሬ መከበር ይጀምራል    | የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለዎጫ የሆነው "ፊቼ ጫምባላላ" በሀዋሳ ከተማ ጉዱማሌ በደማቅ ሁኔታ ዛሬ መከበር ይጀምራል።በአ...
28/04/2022

"ፊቼ ጫምባላላ"
በሀዋሳ ከተማ ጉዱማሌ ዛሬ መከበር ይጀምራል

| የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለዎጫ የሆነው "ፊቼ ጫምባላላ" በሀዋሳ ከተማ ጉዱማሌ በደማቅ ሁኔታ ዛሬ መከበር ይጀምራል።

በአደባባይ በሚከበረው የሲዳማ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ፊቼ ጫምባላላ" በዓል ላይ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጨምሮ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና ሌሎች እንግዶችም ይታደማሉ።

ከሚያዝያ 20 እስከ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በሲምፖዚየምና ሌሎች ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።

የሰው ልጆች ወካይ የዓለም ቅርስ የሆነው "ፊቼ ጫምባላላ" አብሮነትን፣ ሰላም፣ መረዳዳትን በሚያጠናክሩ መሰናዶዎች ለማሳለፍ እንደታሰበም ከወጣው መርኃ ግብር ለመረዳት ይቻላል።

በየዓመቱ የሚከበረው የሲዳማ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ክብረ በዓል ከሀዋሳ በመቀጠል በመዲናዋ አዲስ አበባ ለማክበር እንደታሰበ ተጠቁሟል።

የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ፍቼ ጨምባላላ" ከሰባት ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት "ዩኔስኮ" ከማይዳሰሱ የሰው ልጆች ባህላዊ ሀብቶች ስር መመዝገቡ የሚታወስ ነው።
https://youtu.be/FP8jFLOiRj0

GEM Tv :- Tokichaw(Yohanes Bekele) - Tashshi - Ethiopian Music 2022 [Official Video] Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music. Subscribe GE...

✅COMING SOON✅በቅርብ ቀን  #ሰበብዬ 🔥በተለያዩ ስራዋች የምናውቀው   (ማይኮ)  #አሁን ደሞ በአዲስ ስራ ብቅ ብሏል   #ሰበብዬ የተሰኘ ምርጥ ስራ በቅርብ ቀን በ BME Enterta...
19/04/2022

✅COMING SOON✅
በቅርብ ቀን #ሰበብዬ 🔥

በተለያዩ ስራዋች የምናውቀው (ማይኮ) #አሁን ደሞ በአዲስ ስራ ብቅ ብሏል #ሰበብዬ የተሰኘ ምርጥ ስራ በቅርብ ቀን በ BME Entertainment አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል::

✅COMING SOON✅በተለያዩ ስራዋች የምናውቀው    #ምራን በተሰኘ አዲስ ስራ ብቅ ብሏል በቅርብ ቀን ይጠብቁ...
17/04/2022

✅COMING SOON✅
በተለያዩ ስራዋች የምናውቀው #ምራን በተሰኘ አዲስ ስራ ብቅ ብሏል በቅርብ ቀን ይጠብቁ...

20/02/2022



❤️ Valentine's Day Gifts from  ❤️Spoil Your Loved Ones with these beautiful baskets. Order  now!አሁኑኑ ይዘዙ: ያሉበት እናደርሳለን::...
13/02/2022

❤️ Valentine's Day Gifts from ❤️

Spoil Your Loved Ones with these beautiful baskets.

Order now!
አሁኑኑ ይዘዙ: ያሉበት እናደርሳለን::

☎️+251 96 408 5656
🚚 Free Delivery

🔥🔥🔥  ተለቀቀ OUT NOW🔥🔥🔥  #በዘጠናዎቹ በበርካታ ስራዎቿ የምናውቃት ድምጻዊት   ከረጅም ቆይታ በኋላ   የተሰኘዉ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዬ በጎልደን ኢንተርቴይመንት አሁን ተለቋል እንዳያመ...
10/01/2021

🔥🔥🔥 ተለቀቀ OUT NOW🔥🔥🔥
#በዘጠናዎቹ በበርካታ ስራዎቿ የምናውቃት ድምጻዊት ከረጅም ቆይታ በኋላ የተሰኘዉ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዬ በጎልደን ኢንተርቴይመንት አሁን ተለቋል እንዳያመልጥዎት:: አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ዘና ይበሉ ::❤️
Check out now... Amazing Brand New Music Video is Out Now Here On Golden Ethio Music. Don't miss it. https://youtu.be/a060dmrNS6c

GEM Tv :- Haimanot Girma - Gid New | ግድ ነው - Ethiopian Music 2021 [Official Video] Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music. Subscribe GEM:...

'' ገዳይ'' በቅርብ ቀን ይጠብቁ...
18/09/2020

'' ገዳይ'' በቅርብ ቀን ይጠብቁ...

መልካም የአባቶች ቀንGolden Entertainment
21/06/2020

መልካም የአባቶች ቀን
Golden Entertainment

19/06/2020



ትዝብት በ እንዳልክ
(የ 100,000 ብር) ሽልማት ያለው የጎልደን አዋርድ ውድድር ሊጀምር ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።
የመጀመሪያ ዙር ውድድር ከ ሁለት እስከ ሶስት ደቂቃ ቪዲዮ ባላችሁበት ሆናችሁ በሞባይልም ሆነ በካሜራ ቀርጻችሁ ላኩልን ባልናችሁ መሰረት በርካታ ተሰጥኦዎ ያላቸዉ ተወዳዳሪዋች ተመዝግበዋል አሁንም መመዝገብ የምትፈልጉ ባለተሰጥዎች ከታች ባለዉ አድራሻችን በነጻ መመዝገብ ትችላላቹ።

በቴሌግራም ወይም በ ኢሜል መላክ ትችላላቹ

+251926424444, +251911993944
[email protected]

 ትዝብት በ እንዳልክ (የ 100,000 ብር) ሽልማት ያለው የጎልደን አዋርድ ውድድር ሊጀምር ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።የመጀመሪያ ዙር ውድድር ከ ሁለት እስከ ሶስት ደቂቃ ቪዲዮ ባላችሁበ...
16/06/2020


ትዝብት በ እንዳልክ
(የ 100,000 ብር) ሽልማት ያለው የጎልደን አዋርድ ውድድር ሊጀምር ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።
የመጀመሪያ ዙር ውድድር ከ ሁለት እስከ ሶስት ደቂቃ ቪዲዮ ባላችሁበት ሆናችሁ በሞባይልም ሆነ በካሜራ ቀርጻችሁ ላኩልን ባልናችሁ መሰረት በርካታ ተሰጥኦዎ ያላቸዉ ተወዳዳሪዋች ተመዝግበዋል አሁንም መመዝገብ የምትፈልጉ ባለተሰጥዎች ከታች ባለዉ አድራሻችን በነጻ መመዝገብ ትችላላቹ።

በቴሌግራም ወይም በ ኢሜል መላክ ትችላላቹ

+251926424444, +251911993944
[email protected]

Address

Addis Ababa
8901

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Golden Award Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Golden Award Ethiopia:

Videos

Share

Category


Other Music Awards in Addis Ababa

Show All