Shuaib seydmeki

Shuaib seydmeki ያንተ የሆነን ነገር አትጠይቅ

11/04/2024
08/04/2024
13/03/2024
05/03/2024
M_Family
10/01/2024

M_Family

🙏
06/01/2024

🙏

እጅግ ለተከበሩት ለመፈጠራችን ሰበብ ለሆኑት የፍቅር ጥግ ለሆኑት ለውዱ ነብያችን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳቹ                           💚💚💚
26/09/2023

እጅግ ለተከበሩት ለመፈጠራችን ሰበብ ለሆኑት የፍቅር ጥግ ለሆኑት ለውዱ ነብያችን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳቹ
💚💚💚

24/09/2023

ረቢዕ 9 Loading -__--_-ረቢዕ 12
💚💚💚

10/08/2023

( ዋሪዳ ) በቅርብ ቀን

10/08/2023

ደርሷል ደርሷል ደርሷል ዊላዳው ከዋሪዳው ጋር
አዲስ ነገር ከዋሪዳ 6 ልዩ መድረክ ይጠብቁ✌️

28/01/2023

እድሜህ እያለፈ አንተ ግን አንዳችም መልካም ነገር አለማድረግህን ባወቅ ጊዜ የዛን ቀን አልቅስ፡፡
😭😭

26/01/2023

ከማያምኑት ጋራ የሚደረግ ጦርነት ጂሀድ ነው፤ ነገር ግን ከራስህ መጥፎ ድርጊት እና ሀሳብ ጋር የምታደርገው ጦርነት የበለጠው ጂሃድ ነው፡፡

አግኝታኝ ሸውቋ ነበልባሊቱ ጠበበችብኝ ሰፊ ምድሪቱአልነጋም አለኝ ሀሉ ለሊቱ ጥፍጥናም የለው ሀያት       ያላንቱለኔው ሲል ነበር መቁሰል መድማቱ ድንጋይ መሰሩ ሲራብ አንጀቱ😭❤ሀቢቢ ሰላም ...
10/01/2023

አግኝታኝ ሸውቋ ነበልባሊቱ
ጠበበችብኝ ሰፊ ምድሪቱ

አልነጋም አለኝ ሀሉ ለሊቱ
ጥፍጥናም የለው ሀያት
ያላንቱ
ለኔው ሲል ነበር መቁሰል መድማቱ
ድንጋይ መሰሩ ሲራብ አንጀቱ😭

❤ሀቢቢ ሰላም አለይኩም ነቢ
ያረሱሏሂ💚ሰ💚ዐ💚ወ💚

ሰሉ አለ-ረሱል💚 📿
08/12/2022

ሰሉ አለ-ረሱል💚 📿

 #ሁለት ቀናት ብቻ  ታላቁ ረቢዕ💚💚💚 የመውሊድ ኤክስፖ በድምቀት ሊከፈት ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት ያሻዎትን እንዲሁም ሌላ ቦታዎች ሊያገኛቸው የማይችሉ እቃዎችን ሸምተው አለፍ ሲልም የታላቁን ...
27/09/2022

#ሁለት ቀናት ብቻ
ታላቁ ረቢዕ💚💚💚 የመውሊድ ኤክስፖ በድምቀት ሊከፈት ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት ያሻዎትን እንዲሁም ሌላ ቦታዎች ሊያገኛቸው የማይችሉ እቃዎችን ሸምተው አለፍ ሲልም የታላቁን ነብይ መለኮታዊ ጥሪና የሕይወት ጉዞ በሚዳስሱ ጥናታዊ ፅሑፎች የመልዕክተኛውን ገድል እየተገነዘቡ ድምፀ መረዋ በሆኑ ወጣትና አንጋፋ ማዲሆች ነብዩን እያወደሱ ፣ በልጆች ቀን ልጆቸዎን ምቹ በሆኑ መጫወቻዎች እያዝናኑ የመልዕክተኛውን መንገድ በማስተማር የመውሊድን አበርክቶ ይዘክሩ ዘንድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶችን ከእኛ ጋር ያሳልፉ።

ከመስከረም 19 የፊታችን ኸሚስ ጀምሮ በኢትዮ-ኩባ ፓርክ
**********************************************
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation''
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ https://www.facebook.com/profile.php?id=As'Suna TV አሱና ቲቪ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን join ያድርጉ
https://t.me/AssunnahTVOfficial
አስተያየት እና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 010

23/09/2022

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251911272197

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shuaib seydmeki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shuaib seydmeki:

Share

Category