"መርዝ በአንድም ሆነ በሌላ በኩል የተፉ አንደበቶች ሰላምን ፍቅርን መስበክ ሲጀመሩ እንደማየት የሚያስደስት ነገር ሊኖር አይችልም። እኔም ዛሬ ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ" - አቶ ጌታቸው ረዳ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የተላለፈ መልእክት።
መግለጫውን የሰጡት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፖትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት: ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አሥኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ : በመንበረ ፓትርያርክ የተገኙ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ናቸው።
ቅዱስነታቸው ዛሬ ማለዳ በተሰማው ሕገ ወጥ "ሢመተ ጳጳሳት" ጉዳይ በሰጡት መግለጫ ጉዳዩ ከቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጪ በሕገ ወጥነት የተከናወነ መሆኑን በመግለጽ :-
1. በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያሉ ሊቃነ ጳጳሳት በአስቸኳይ ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንዲመጡ ጥሪ ቀርቧል።
2. መንግሥት ክስተቱ በሀገር ላይ ጭምር የሚያስከትለውን ጉዳት ተመልክቶ በጉዳዩ ላይ ሕጋዊ ሓላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል።
3. ምዕመናን ቤተክርስቲያንን ከመቸውም ጊዜ በላይ በንቃት እንዲጠብቁ ቅዱስነታቸው ጥሪ አቅርበዋል።
የትግራይ ክልል ፕረዚደንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ለትግራይ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ ያቀረቡት ሪፖርት
የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ በወቅታዊው የሰላም ሂደት እና ትጥቅ አፈታቱ ዙርያ የሰጡት ማብራሪያ!
ከባድ መሳሪያ የማስረከብ ሂደቱ እና የኤርትራ ሰራዊት መውጣት
አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ
"ያለፈውን ወደኋላ በመተው ችግሮቻችንና ልዩነቶቻችንን በፖለቲካዊ መንገድ ለመፍታት ተዘጋጅተናል!"
አቶ ጌታቸው ረዳ ለቢቢሲ የሰጡት ቃለምልልስ!
በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነት ተፈፃሚ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን ሌተናል ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ እና ጌታቸው ረዳ ገለፁ።
የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጀነራል ታደሰ ወረደ በሰላም ስምምነቱ ዙርያ የሰጡት ማብራርያ
ከባድ የእሳት አደጋ!
በሱዳን የሚገኘው እና ከትግራይ ክልል የተፈናቅሉ እና የተሰደዱ ወገኖችን ያስጠለለው የኡም ካምፕ ከፍተኛ የእሳት አደጋ አጋጥሞታል። በአደጋው ከፍተኛ የሆነ ንብረት እና ብዛት ያላቸው የመጠለያ ቤቶች መውደማቸው የተረጋገጠ ሲሆን በሰው ላይ ስለደረሰ አደጋ ግን የተረጋገጠ መረጃ ማግኘት አልተቻለም
ትኩስ እና ሚዛናዊ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ለማግኘት ገፃችንን Follow ያድርጉ
የትግራይ ነፃነት ፓርት (ውናት) የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ
ትኩስ እና ሚዛናዊ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ለማግኘት ገፃችንን Follow ያድርጉ
የአትሌቱ ተቃውሞ በ ቦስተን!
ትውልደ ኢትዮጵያዊው እና የአሜሪካ ዜጋ የሆነው ተሾመ መኮንን በቦስተን በተካሄደው ግማሽ ማራቶን ሶስተኛ በመውጣት ውድድሩን ካጠናቀቀ በኋላ በውድድሩ መግቢያ ላይ "STOP TIGRAY GENOCIDE" በማለት ተቃውሞውን ገልጿል!
ትኩስ እና ሚዛናዊ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ለማግኘት ገፃችንን Follow ያድርጉ
"ከሕወሓት ጋር የነበረን ጦርነት ሙሉ በሙሉ ተቋጭቷል ብለን ልንዝናና አንችልም" - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኢዜማ
በነገው እለት በ20/80 እና በ40/60 ለባለእድለኞች በእጣ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን አስመልክቶ የተሰጠ
ከህወሓት ማእኸላይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!
"ደቡብ አፍሪካ ህወሓትን ወክሎ የሄደ አካል የለም!"
ሕወሓት የታጠቀም፣ ትጥቅ የሚፈታም ሰራዊትም የለውም ሲል ገለፀ::
ህወሓት ለሁለት ተከፈለ?
ህወሓት ዛሬ በድህረ ገፁ ያወጣው መግለጫ
በቅንጭቡ ዋና ምክንያቶች፦ ደቡብ አፍሪካ ህወሓትን ወክሎ የሄደ አካል የለም!
ሕወሓት የታጠቀም፣ ትጥቅ የሚፈታም ሰራዊትም የለውም ሲል ገለፀ::
ታዲያ እነ ጌታቸው ረዳ ማንን ወክለው ነው ስምምነቱን የተፈራረሙት?
የጭካኔ ጥግ!
የበደል ጣሪያ!
እነዚህ ምስኪን ወንድሞች አማን በሚባል ደላላ እስከ 500 ሺ ብር ከፍለው ከሱዳን ወደ ሊቢያ ተሻግረው ነበር ነግር ግን አማን የተባለ ደላላ ገንዘባቸውን ወስዶ በበረኃ ጥሏቸው ጠፍቶ በርሃብ ብዛት ስጋቸው አልቆ አጥንታቸው ብቻ ቀርቷል። የሚመለከተው የመንግስት አካል ይሄን ቪዲዮ ተመልክቶ ይደርስላቸው ዘንድ እባካችሁ ሼር በማድረግ እንተባበራቸው!
ያንተ ወይም ያንቺ ሼር ማድረግ የነዚህን ምስኪን ልጆች ህይወት ለመታደግ ወሳኝ ነውና ሼር አድርጉ!
የሁለቱ ተደራዳሪ መሪዎች ንግግር በናይሮቢ
"ውይይቱ የኢትዮጵያን ደህንነት የሚያረጋግጥ እና እስካሁን ድረስ ተደራሽ ወዳልሆኑ አካባቢዎች ሰብአዊ ፍሰቱን የሚያፋጥን ነው”
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
“የምናከናውነው እያንዳንዱ ተግባር፣ ወይም የምንፈርመው እያንዳንዱ ስምምነት የትግራይን ህዝብ ጥቅም የሚያረጋግጥ ነው”
አቶ ጌታቸው ረዳ
"አንድ እናት ናት ያለችን! እሷም ኢትዮጵያ ናት"
አሊ ቢራ የምስራቁ ኮከብ!
"አንድ እናት ናት ያለችን! እሷም ኢትዮጵያ ናት !! የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነውና ያጠፉ ሊኖሩ ይችላሉ ግን ከግለሰቦች ጥፋት በላይ የሆነች አንድ እናት ኃገር ናት ያለችን!"
kaara sirrii dhifine maalliif deemna moggaa!
እንደ ኢትዮጵያዊ ማልቱ አዳን ኑ ባሴ (ምንድን ነው የለያየን) ለሚል ጥያቄው መልስ ሳያገኝ ያለፈው ኢትዮጵያዊ የሀረማያ ሀይቅ ወርቃማ አሳ! የአፍራን ቀሎ ቀልብ ለድሬዳዋ አድባሯ ባለምሉዕ ስብእና አንጋፋው አርቲስት አሊ ቢራ ለወዳጅ ለቤተሰብና ፣ ለመላ ኢትዮጵያዉያን ሁሉ አፍሮ አዲስ ሚዲያ መፅናናትን ይመኛል።
አሊ ቢራ በመላው ማህበረሰብ ልብ ወስጥ በዘመን አይሽሬ ስራዎቹ ነግሶ ለመኖር የቻለ እጅግ በጣም ተወዳጅ አቀንቃኝ ነው።
አንድ የአሊ ቢራን ዜማ ላጋራቻሁ።
በዚህ በዜማ በኦሮምኛ (እንደ ሙዚቃ በሚያምረው የሃረር ኦሮምኛ ቅላጼ) ማልቱ አዳን ኑ ባሴ (ምንድን ነው የለያየን) ብሎ ያዜመው ነው።. እጹብ ድንቅ የፍቅር፣ የአንድነት፣ ወንድማማችነት ዜማ ------------------------
ማልቱ አዳን ኑ ባሴ = ምንድን ነው የለያየን
ረቢ ሞ ናሙማ ከን ሴረ ጀሊሴ አምላክ ነው ወይስ ሰው ፍርድን ያበላሸው
ዋቃ ሞ ናሙማ ከን ሴረ ጀሊሴ = ዋቃ ነው ወይስ ሰው ፍርድን ያበላሸው?
ሃዲቴኛ ተከ ማልቱ አዳን ኑ ባሴ = ፈጣሪ ነው ወይስ ሰው ፍርድን ያበላሸው?
ሃዲቴኛ ተከ ኤኙ አዳን ኑ ባሴ = ያ'ንድ እ
"ይህ ትጥቅ መፍታት ሳይሆን ፈጣን የእጅ አሰጣጥ ድርጊት ነው"
ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ!
የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ የሰጠው ትንተና