Jemal Yimer Tadesse

Jemal Yimer Tadesse Like እና Follow በማድረግ የዚ Page አባል ይሁኑ በተጨማሪም በየቀኑ አዳዲስ መረጃዎችን ይከታተሉ
(2)

31/08/2024

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! John Mamo, Brë Oscar Jr., Kedir Abdu, Mahlet Tegegn, ፍራሽ አዳሽ ነኝ, ፋኖ ጎጃሜው

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! John Mamo, Brë Oscar Jr., Kedir Abdu, Mahlet Tegegn, ፍራሽ ...
30/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! John Mamo, Brë Oscar Jr., Kedir Abdu, Mahlet Tegegn, ፍራሽ አዳሽ ነኝ, ፋኖ ጎጃሜው

22/08/2024

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Mezgebu Aytenew, Gold Love, Abdi Hailu, Âbĩý Ma Jx, Melkamu Belay

የ18ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ያመሳክሩ
03/01/2024

የ18ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!

በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ያመሳክሩ

የጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ አቀባበል በባህርዳር !
04/06/2023

የጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ አቀባበል በባህርዳር !

ሰበር ዜና!አርበኛ ዘመነ ካሴ ዛሬ ፍርድ ቤቱ ተጠርጥረህ በታሰርክበት ጉዳይ ነፃ ነህ ብሎታል!
02/06/2023

ሰበር ዜና!

አርበኛ ዘመነ ካሴ ዛሬ ፍርድ ቤቱ ተጠርጥረህ በታሰርክበት ጉዳይ ነፃ ነህ ብሎታል!

 #አስደሳች ዜናየአማራ ፋኖ ጎንደር ብርጌድ ተመሰረተ‼️የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አደረጃጀቱን እየሰራ በመሆኑ የተነሳ የጎንደር ብርጌድ ዛሬ እንዲመሰረት ሆኗል። አማራው በዚህ ሰዓት ከም...
27/05/2023

#አስደሳች ዜና

የአማራ ፋኖ ጎንደር ብርጌድ ተመሰረተ‼️

የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አደረጃጀቱን እየሰራ በመሆኑ የተነሳ የጎንደር ብርጌድ ዛሬ እንዲመሰረት ሆኗል። አማራው በዚህ ሰዓት ከምንጊዜውም በተለዬ እጅግ መደራጀት እና መደማመጥ አለበት፤። ስትደራጅ ጉልበት እና ሃይል ይኖርሃል። ፖለቲካ በሃይል የበላይነት የሚዘወር ነው!!

መረጃው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ነው ።

ዛሬ አንዋር መስጊድ ላይ የተፈፀመው የገዥዎቹ ነውርና ጭካኔ በአስቸኳይ እብሪታቸው ካልተነፈሰ ለማንም የማይመለሱ መሆኑን ያሳየ ነው። የሙስሊሙን መሪዎች በራሳቸው ወገን ቀይረው ከ30 በላይ መ...
26/05/2023

ዛሬ አንዋር መስጊድ ላይ የተፈፀመው የገዥዎቹ ነውርና ጭካኔ በአስቸኳይ እብሪታቸው ካልተነፈሰ ለማንም የማይመለሱ መሆኑን ያሳየ ነው። የሙስሊሙን መሪዎች በራሳቸው ወገን ቀይረው ከ30 በላይ መስጊዶችን ማፍረስ ሳያንሳቸው መሃል አዲስ አበባ ላይ ምዕመናንን አቁስለዋል ገድለዋል።

30 በላይ መስጊዶች ሲፈርሱ ዝም በመባላቸው መስጊድ ውስጥ የንፁሃንን ህይወት ወደ መቅጠፍ ደርሰዋል። ይህ እየተነጠሉ ከመመታት ስህተት የመጣ ነው። በየትኛውም የእምነት ተቋም ላይ ጥቃት ሲከፈት ሌላው ነገ በእኔ ይደርሳል ካላለ ሁሉንም እየነጠሉ ይመቱታል።

ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ሲከፈት የሌላው እምነት ተከታይ ማውገዝ፣ መስጊድ ሲፈርስ ሌላውም መቃወምና መታገል ካልቻለ ሁሉም በየተራ አይተርፍም።

የዛሬው የአንዋር መስጊድ የመንግስት ነውር በሁሉም የኃይማኖት ተቋማት መወገዝ አለበት።

 #አስቸኳይ ዜናከዛሬ ምሽት ጀምሮ የኦህዴድ ሠራዊት፣የከተማ ፖሊስ እና ሚሊሻዎች ተቀናጅተው ለውጊያ ዕንቅስቃሴ ማድረግ መጀመራቸው ተገለፀበምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም በሚገኙ የአባይ በረሃ ሸለ...
16/05/2023

#አስቸኳይ ዜና

ከዛሬ ምሽት ጀምሮ የኦህዴድ ሠራዊት፣የከተማ ፖሊስ እና ሚሊሻዎች ተቀናጅተው ለውጊያ ዕንቅስቃሴ ማድረግ መጀመራቸው ተገለፀ

በምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም በሚገኙ የአባይ በረሃ ሸለቆማ አካባቢዎች የመከላከያ ሠራዊት ልብስ የለበሱ ኦነጎች በቅጥረኛ ለሆዳቸው ባደሩ የከተማ ፖሊሶች እና ሚሊሻዎች እየተመሩ ውጊያ ለማድረግ ስምሪት መውሰዳቸውን ከውስጥ የመረጃ ምንጫችን አድርሶናል።

"በየወረዳው በጎጃም አካባቢ ባሉ በረሃዎች የሚሰለጥን ፍኖ እና እየተደራጀ ያለ ኃይል አለ"በማለት በፖሊስ እና በሚሊሻ መሪነት የኦህዴድ/ኦነግ መከላከያ ተቀናጅቶ እየገባ መሆኑ ታውቋል። ወንበርማ ወረዳ፣ ቡሬ ዙሪያ ወረዳ፣ ቁጭ ንዑስ ወረዳ፣ ጃቢ ጠናን ወረዳ፣ ደንበጫ ዙሪያ ወረዳ እና ደብረ ኤሊያስ ወረዳዎች በአባይ ሸለቋማ በረሃዎች የኦህዴድ/ኦነግ ብልፅግና ሠራዊት ውጊያ ለማድረግ በቲም፣ በጋንታ፣ በሻምበል እና በሻለቃ ተደራጅቶ እየገባ እንደሆነ ታውቋል።

በምስራቅ እና በምዕራብ ጎጃም የሚገኝ ማንኛውም አካል በየአካባቢያችሁ ስምሪት ወስዶ ጥሶ እየገባ ያለው አካል ቤተሰብህን ለመግደል መሆኑን አውቀህ በጥብቅ እንድትዘጋጅ ጥሪ ቀርቧል።መንገዶችን በመዝጋት፣እህል ውሃ አለማቀበል፣መረጃ ለፋኖዎች በማቀበል፣ ወዘት ..በማደረግ እንድትዘጋጁ ጥሪ ቀርቧል።

በዚህ ውጊያ ለሚደረሰው ጥፋት ከወዲሁ ተጠያቂዎች የጎጃም አስተዳደሮች እና የፀጥታ አካላት ናቸው ተብሏል።

በበረሃ ለሚገኝ ማንኛው የአማራ ኃይል መረጃው እንዲደርሳቸው ይደረግ ተብሏል።

መልካም ዜና!ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ለህክምና ወደ ውጭ እንዲሄዱ በፍርድ ቤት ተፈቅዷል!ከወራት በፊት ለህክምና ወደ እስራኤል ሃገር ለመሄድ ወደ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያቀኑ...
03/05/2023

መልካም ዜና!

ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ለህክምና ወደ ውጭ እንዲሄዱ በፍርድ ቤት ተፈቅዷል!

ከወራት በፊት ለህክምና ወደ እስራኤል ሃገር ለመሄድ ወደ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያቀኑት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ከሃገር እንዳይወጡ መከልከላቸው ይታወቃል።ይህንንም ተከትሎ ጀነራል ተፈራ ማሞ ክስ መስርተዋል።

ፍርድ ቤቱም በጀነራል ተፈራ ማሞ ላይ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በህገወጥ መልክ ክልከላ ፈፅመዋል ብሏል።

በዚህም ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ከሃገር የመውጣት በህግ የተሰጣቸውን መብት የገደበ በመሆኑ ፍርድ ቤቱ ከአገር ወጥተው እንዲታከሙ ወስኗል ሲሉ ጠበቃቸው ለሮሃ ቲቪ ተናግረዋል።

ሁሉም አማራ ፋኖ መሆኑ ይታወቃል፤ ስለዚህ ፋኖን እናጠፋለን ማለት በኦነግኛ አማራን እናጠፋለን ማለት ነው።ነፍጠኛ የሚለው ታርጋችን ተረስቶ አሁን ላይ ደግሞ አማራን እናጠፋለን ለማለት ፋኖን ...
02/05/2023

ሁሉም አማራ ፋኖ መሆኑ ይታወቃል፤ ስለዚህ ፋኖን እናጠፋለን ማለት በኦነግኛ አማራን እናጠፋለን ማለት ነው።

ነፍጠኛ የሚለው ታርጋችን ተረስቶ አሁን ላይ ደግሞ አማራን እናጠፋለን ለማለት ፋኖን እናጠፋለን እያሉን ነው።

ጥያቄው እሽ ብለን እጠፋለን ወይስ እንፋለማቸዋለን የሚለው ነው።❓❓ #የአማራፋኖ #ፋኖ #ፋኖነት #ፋኖ

ሰበር የአማራ ብልፅግና ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ዛሬ በትውልድ ቦታ ሰሜን ሸዋ መሀል ሜዳ በጥይት ተደብድቦ ህይወቱ አልፏል።
27/04/2023

ሰበር

የአማራ ብልፅግና ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ዛሬ በትውልድ ቦታ ሰሜን ሸዋ መሀል ሜዳ በጥይት ተደብድቦ ህይወቱ አልፏል።

ዛሬ ጋዜጠኛ መአዛ ሙሀመድ በጄ/ል ተፈራ ማሞ መኖሪያ ቤት‼️ሰላም ለሀገራችን❤
24/04/2023

ዛሬ ጋዜጠኛ መአዛ ሙሀመድ በጄ/ል ተፈራ ማሞ መኖሪያ ቤት‼️
ሰላም ለሀገራችን❤

20/04/2023

ኢድ ሙባረክ

እንኳን ለ 1444ኛው የዒዱል ፊጥር በዓል አላህ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፤አደረሰን!

ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል

ዒዱኩም ሙባረክ

 #ሰበር አሳዛኝ ዜና/ሼር ይደረግ!!በርካታ የአማራ ልዮ ኃይሎች ጀዋሃ ላይ በኦነግ ጦር ተገደሉ።ከደሴ አቅጣጫ በአውቶብስ ተጭነው ወደ ደብረብርሃን በማቅናት ላይ የነበሩ በርካታ የአማራ ልዮ ...
13/04/2023

#ሰበር አሳዛኝ ዜና/ሼር ይደረግ!!

በርካታ የአማራ ልዮ ኃይሎች ጀዋሃ ላይ በኦነግ ጦር ተገደሉ።

ከደሴ አቅጣጫ በአውቶብስ ተጭነው ወደ ደብረብርሃን በማቅናት ላይ የነበሩ በርካታ የአማራ ልዮ ኃይል አባላት ጀዋሃ ሲደርሱ ድንገት በሽመልስ አብዲሳ ጦር በተከፈተባቸው ተኩስ ማለቃቸውን ከስፍራው በስልክ ማረጋገጥ ችያለሁ።

መንግስት አሰልጥኖ ያስታጠቀው የኦነግ ጦር የልዮ ኃይል አባላቱ በአውቶብስ ከውስጥም ከላይም ተጭነው እየተጓዙ መሆኑን አስቀደሞ መረጃው ከመንግስት ባለስልጣናት እንደተሰጠው ታውቋል።

በተሰጠው መረጃ መሰረት መንግስት ያስታጠቀውን ዘመናዊ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ታጥቆ ጀዋሃ ላይ በመደበቅ ነው ድንገት ተኩስ ከፍቶ የአማራ ልዮ ኃይል አባላትን የጨፈጨፈው ሲሉ በስልክ መረጃ ያቀበሉኝ አካላት የገለፁት።

በአካባቢው የሚገኙ ያፋኖ አባላት ትናንት እና ዛሬ በገፍ ተጭኖ በገባው መከላከያ ሠራዊት መወጠራቸውን በመረዳት ነው ጥቃት የፈፀሙት ተብሏል።

ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናዉ

 #አስቸኳይ/ይዛመት!!  ከተለያዩ ቦታዎች በመመለስ ከትውልድ ቦታችሁ /ከቤተሰብ አካባቢ ያላችሁ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት በሙሉ!    ለሁሉም ዞኖች አስቸኳይ ከተለያዪ ግንባር የነበሩ የአማ...
13/04/2023

#አስቸኳይ/ይዛመት!!

ከተለያዩ ቦታዎች በመመለስ ከትውልድ ቦታችሁ /ከቤተሰብ አካባቢ ያላችሁ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት በሙሉ!

ለሁሉም ዞኖች አስቸኳይ ከተለያዪ ግንባር የነበሩ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ሙሉ ስም ፣የትውልድ ቀበሌ፣ከግንባር ይዞት የመጣው የጦር መሳሪያ ዓይነት፣አባሉ የሚጠቀምበት ስልክ በመለየት መረጃ ተሰብስቦ ለክልል እንዲላክ ትዕዛዝ ተሰጥቷል።

የሁሉም ዞን የፀጥታ ተቋማትም ለሁሉም ወረዳ የፀጥታ ተቋማት ተልኮ ሰጥተዋል።የተሰበሰበው መረጃ ለክልል እንደደረሰ የፌደራል ፖሊስ ፣መከላከያ ሰራዊት እና የብሄራዊ ደህንነት ተቋም በጋራ በመሆን የልዩ ሀይል አባላትን በማደን ትጥቅ የማስፈታትና በወታደራዊ ፍርድ ቤት አቅርቦ ለመቅጣት መራሹ ብልፅግና ውሳኔ ላይ ደርሷል።

በመሆኑ የልዩ ኃይል አባላት እንቅስቃሴያቸውን በጥንቃቄ እንዲያደርጉ ቢቻል ከትውልድ ቦታቸው አካባቢ ባይሄዱ እና ሌሎች የተሻሉ የመቆያ አማራጭ ካምፖች እንዲጠቀሙ ሲል ከውስጥ መረጃው ደርሶናል።አሁን ትውልድ ቤታቸው ያሉ ልዮ ኃይሎች አስቀድመው በተለያዮ የፋኖ መዋቅር ካምፖች አፈላልገው እንዲገቡ ጥሪ ቀርቧል።

#ሼር አድርጉት!!

ወግደረስ ጤናዉ

ደብረብርሃን!የጀግናው እሸቴ ሞገስ ልጆች የደብረብርሃን መውጫና መግቢያ መንገዶችን በዚህ መልኪ ጥርቅም አድርገው ከኦሮሞ ወራሪ ሰራዊት ጋር ሲዋጉ ውለዋል። በውጊያው በርካታ የቡድን መሳሪያዎች...
11/04/2023

ደብረብርሃን!

የጀግናው እሸቴ ሞገስ ልጆች የደብረብርሃን መውጫና መግቢያ መንገዶችን በዚህ መልኪ ጥርቅም አድርገው ከኦሮሞ ወራሪ ሰራዊት ጋር ሲዋጉ ውለዋል። በውጊያው በርካታ የቡድን መሳሪያዎች ገቢ ተደርገዋል። ሌሎች እዚህ መነገር የሌለባቸው አኩሪ ጀብዶች ተፈፅመዋል ጊዜው ሲደርስ እናወራዋለን። ይቀጥላል..!

ግዮን-አማራ

Address

Dubai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jemal Yimer Tadesse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jemal Yimer Tadesse:

Videos

Share