Barkot

Barkot https://linktr.ee/barkegn



The LORD make his face shine on you and be gracious to you. AMEN!!!

Barkot Tube - Is online Christians Worship and Entertainment page

Stay Blessed!!!

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”                ያዕ 1:17
10/12/2023

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”
ያዕ 1:17

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”                ያዕ 1:17
10/12/2023

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”
ያዕ 1:17

ይሰ ዮኒ 😇
08/10/2023

ይሰ ዮኒ 😇

North London forever ❤️🤍♾️Arsenall Bukayo Saka7
17/09/2023

North London forever ❤️🤍♾️
Arsenall Bukayo Saka7

06/08/2023
Jerry Gezu 😇
06/08/2023

Jerry Gezu 😇

I belong to Jesus 😇
26/07/2023

I belong to Jesus 😇

23/07/2023
✅ ዘማሪት ፌናን የልጅ እናት ሆነች❤️❤️            Congratulations 🎉
15/07/2023

✅ ዘማሪት ፌናን የልጅ እናት ሆነች❤️❤️
Congratulations 🎉

✅ ዘማሪት ፌናን የልጅ እናት ሆነች❤️❤️            Congratulations 🎉
15/07/2023

✅ ዘማሪት ፌናን የልጅ እናት ሆነች❤️❤️
Congratulations 🎉

✅ ዘማሪት ፌናን የልጅ እናት ሆነች❤️❤️            Congratulations 🎉
15/07/2023

✅ ዘማሪት ፌናን የልጅ እናት ሆነች❤️❤️
Congratulations 🎉

Some of God's greatest gifts are unanswered prayers.
30/03/2023

Some of God's greatest gifts are unanswered prayers.

ይስሐቅ 😇
18/03/2023

ይስሐቅ 😇

እንኳን አደረሳችሁ 🤍
07/01/2023

እንኳን አደረሳችሁ 🤍

Jerry
10/12/2022

Jerry

01/12/2022

This song is about the goodness of God, that is demonstrated to us through His actions and intentions toward us, no matter what the circumstances we go through are, or how we feel about His actions. God’s goodness is a vignette of His very essence. Knowing that God’s plan for us is always kindness, love, provision, strength and so much more, join us in singing His goodness.

01/12/2022

Fenan Befkadu ft Bonney Wakjira

የማለዋውጠው እውነት ነው
በሁኔታዎች የማላጥፈው
የሚመሰክረው ህይወቴ
መልካምነትህን ነው አባቴ
የሚዘምረው አንደበቴ
መልካምነትህን ነው አባቴ

ኢየሱስ መልካም ልበልህ (መልካም ነህ)
እንዲህ ነው እኔ የማውቅህ (መልካም ነህ)
መመስከር ነው የኔ ስራ (መልካም ነህ)
መንገድን እንደምትመራ (መልካም ነህ)

መልካም ነህ (*4)

ከራስህ ከማንነትህ (መልካም ነህ)
በጎ ነው ሁሌም አላማህ (መልካም ነህ)
ፈተናዬን ታግዛለህ (መልካም ነህ)
በዛም ውስጥ ድል ትሰጣለህ (መልካም ነህ)

መልካም ነህ (*4)

ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር
እንዲህ እንዲያ ብዬ በእርግጥ ለመናገር
ግን አንዱ ሁልጊዜም ለማለት ምደፍረው
ማልሸሸው እውነትህ መልካምነትህ ነው
(ማልክደው እውነትህ መልካምነትህ ነው)
(ማወራው እውነትህ መልካምነትህ ነው)

መልካም ነህ (*4)
https://youtu.be/lbHADJSPWGU

Barkot 🤍
28/11/2022

Barkot 🤍

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Barkot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Barkot:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share