Ethiobook.net

  • Home
  • Ethiobook.net

Ethiobook.net Ethiobook.net is the latest and most comprehensive Ethiopian news, entertainment, and networking web

Ethiobook.net is the latest and most comprehensive Ethiopian news, entertainment, and networking website. Get in touch with Ethiobook.net for daily news updates, breaking news, entertainments, and boost your connections as well.

የፋኖ ትግል ቲክቶክ ላይ በተጠራቀሙ የአማራ ብሄርተኞች ነን ባዮችና የፖለቲካ ህፃናት መንጫጫት እየተደናገረ ይገኛል:: ነገር ግን ሁሉም የፋኖ ደጋፊ ሊገነዘበው የሚገባው ቁምነገር: እነኝህ ኮ...
09/11/2023

የፋኖ ትግል ቲክቶክ ላይ በተጠራቀሙ የአማራ ብሄርተኞች ነን ባዮችና የፖለቲካ ህፃናት መንጫጫት እየተደናገረ ይገኛል::
ነገር ግን ሁሉም የፋኖ ደጋፊ ሊገነዘበው የሚገባው ቁምነገር: እነኝህ ኮልኮሌ ህፃናት የፋኖን ትግል እንደማይወክሉና የመወከል ብቃቱም እንደለላቸው ነው::

ድል ለፋኖ!

መሃይሙ ኮሎነል በቅርቡ ፍርዱን ይቀበላል!ኮሎኔል አብይ የማይወጣው ሽንቁር ውስጥ ገብቷል:: በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋ: ህዝብን በሁሉም አቅጣጫ አፍኖ በረሃብ በበሽታ እንዲ...
02/11/2023

መሃይሙ ኮሎነል በቅርቡ ፍርዱን ይቀበላል!

ኮሎኔል አብይ የማይወጣው ሽንቁር ውስጥ ገብቷል:: በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋ: ህዝብን በሁሉም አቅጣጫ አፍኖ በረሃብ በበሽታ እንዲያልቅ ፈርዶበት ሚሊዮኖች እንዲያልቁ አድርጎ ጄኖሳይድ ፈፅሞ ሲያበቃ: ሌሎቻችን ዝም በማለታችንና የትግራይ ጂኦግራፊአዊ አቀማመጥም ሆነ ህዝባዊ ስብጥር ስለረዳው ህዝብ ጨፍጫፊው ፍርዱን ሳያገኝ ለጊዜውም ቢሆን አምልጧል::

የአማራ ህዝብ ግን እንደ ትግራይ ህዝብ በቁጥርም በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥም በህዝባዊ ስብትርም የተለየ ነው::

ነገር ግን ይህን ያልተረዳው ትንሽዬ መሃይም አብይ የአማራ ህዝብ ላይ በተመሳሳይ አፈናና ጭፍጨፋና ባጠቃላይ ጄኖሳይድ እየፈፀመ ይገኛል::

ነገር ግን እውነታው የአማራ ህዝብ አገር ነው:: በአፈና በጅምላ ጭፍጨፋና በጀኖሳይድ አማራን ማጥፋትም ሆነ ተስፋ ማስቆረጥ ፈፅሞ አይቻልም:: አማራ ትግሉን አያቆመውም ሊያቆምም እንደማይችል እያየን ነው::
ከእንግዲህ አብይ በህዝብ ላይ ለሰራቸው ግፍና ወንጀሎች ባጠቃላይ አፀፋ ሳያገኝና ሳይከፈለው የትም አያመልጥም:: በቅርቡ አንድ ቀን በህዝብ ፊት ፍርዱን ይቀበላል::

ድል ለፋኖ!

የመከላከያ አርማ ... ከወያነ እስከ ኦሮሙማ..!ተመልከቱ እንዴት ከአረንጋዴ ቢጫ ቀይ... ወደ ኦነግ ባንዲራ እየወሰዱት እንዳሉ::  እመንእኝ... ይህ ካልገባህ አይንህ እያየ ትጨፈጨፋለህ
30/10/2023

የመከላከያ አርማ ... ከወያነ እስከ ኦሮሙማ..!
ተመልከቱ እንዴት ከአረንጋዴ ቢጫ ቀይ... ወደ ኦነግ ባንዲራ እየወሰዱት እንዳሉ:: እመንእኝ... ይህ ካልገባህ አይንህ እያየ ትጨፈጨፋለህ

አላምን ብላችሁ እንጂ እኛ ድሮ ከዘመን በፊት ነግረናችሁ ነበር... ቂቂቂቂቂ....
06/10/2023

አላምን ብላችሁ እንጂ እኛ ድሮ ከዘመን በፊት ነግረናችሁ ነበር... ቂቂቂቂቂ....

ወደድንም ጠላንም ይህች አገር የዜጎች ደህንነትና ህይወት ዋጋ የሚያወጣባት: ለዜጎች እውቅና የሚሰጥ የህዝብ ህገምንግስት የሚኖራት: ብሎም ዜጎች እንደ ዜጋ እኩል የሆነ ነፃነት የተረጋገጠባት ...
17/09/2023

ወደድንም ጠላንም ይህች አገር የዜጎች ደህንነትና ህይወት ዋጋ የሚያወጣባት: ለዜጎች እውቅና የሚሰጥ የህዝብ ህገምንግስት የሚኖራት: ብሎም ዜጎች እንደ ዜጋ እኩል የሆነ ነፃነት የተረጋገጠባት አገር የምትሆነው የፋኖ የህልውና ትግል ሲያሸንፍ ብቻ ነው:: ለዚህም የትግራይ ፋኖ መመስረቱ ና መጠንከሩ እጀግ ጠቃሚና ግዴታ ነው:: ትግራይና አማራ በጋራ መታገላቸው ለህልውናቸው መጠበቅ የግድ ሆኗል::
ድል ለፋኖ!

እነሆ ለአንድ ወዳጄ በግል እንቁጣጣሽ ለማለት የሰደድሁትን መልእክት ለእናንተም ለወዳጆቼ ማጋራትን ወደድሁ::"Happy New Year my broI I hope 2016 will be the best...
12/09/2023

እነሆ ለአንድ ወዳጄ በግል እንቁጣጣሽ ለማለት የሰደድሁትን መልእክት ለእናንተም ለወዳጆቼ ማጋራትን ወደድሁ::

"Happy New Year my broI I hope 2016 will be the best year of the centuries under the VICTORY of FANO.
ድል ለአማራ ፋኖ !!!"

https://youtu.be/yWavBZmCOd8?si=gj8DAm69xnmdpmNn
12/09/2023

https://youtu.be/yWavBZmCOd8?si=gj8DAm69xnmdpmNn

የብርሃኑ ጁላ የአመቱ ምርጥ ቀልድ | በለንደን የእኢትዮጵያ ኤመባሲ የአብይ አህመድ ብልፅግና ካድሬዎች በአማራ ፋኖ ሲበተኑ | | እስክንድር ነጋ ለፋኖ እንኳን ደስ አለን | ኦርቶዶክስ | ስል....

ብርሃኑ ጅሎ በትግራይ ጦርነት ጊዜና አሁን በአማራው ላይ በሚያካሂደውጦርነት የተናገራቸው ንግግሮች ቅጥፈቶች ናቸው:: ልዩነቱ አሁን አጨብጫቢ አልነበረውም::
02/09/2023

ብርሃኑ ጅሎ በትግራይ ጦርነት ጊዜና አሁን በአማራው ላይ በሚያካሂደውጦርነት የተናገራቸው ንግግሮች ቅጥፈቶች ናቸው:: ልዩነቱ አሁን አጨብጫቢ አልነበረውም::

23/08/2023
የአማራ ትግል የህልውና ትግል ነው:: ሁሉም ኢትዮዽያዊ ሊገነዘብ የሚገባው... ትግሉ የፋኖ ትግል ነው ሲባል የአማራ ህዝብ ትግል ማለት መሆኑን ነው:: እንኳን የአብይ አቅመቢስ አገዛዝ ይቅር...
22/08/2023

የአማራ ትግል የህልውና ትግል ነው::
ሁሉም ኢትዮዽያዊ ሊገነዘብ የሚገባው... ትግሉ የፋኖ ትግል ነው ሲባል የአማራ ህዝብ ትግል ማለት መሆኑን ነው:: እንኳን የአብይ አቅመቢስ አገዛዝ ይቅርና... ማንም ምድራዊ ሃይል ቢሆን የህዝብ ትግልን ሊያሸንፈው አይችልም::
የአማራው ትግል... የአብይ አህመድ ሽባ አገዛዝ እስኪወገድ ድረስ እና አማራው እስኪያሸንፍ ድረስ ይቀጥላል::
ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!!!

Israeli Fano Commander Killed in the Amhara Region of Ethiopia this channel by shopping for any product on Amazon ...

21/08/2023

ይህን ማን ነበር ያለው...?!
"በትንሽ አጋጣሚ በስህተት ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰው ትቅል አደጋ የሚያደርሱ ትንንሽ ሰዎች ምሳሌ ከፈለክ አብይ አህመድ ነው::"

የአድማ ጥሪ!አርብ እና ቅዳሜ በመላው የጉራጌ ከተሞች ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ተጠርቷል!(ነሃሴ 11/2015 ዓ. ም)የጉራጌ ሕዝብ ራሱን ችሎ በክልል መደራጀት ይፈልጋል። በዚህም የተነሳ በ...
17/08/2023

የአድማ ጥሪ!

አርብ እና ቅዳሜ በመላው የጉራጌ ከተሞች ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ተጠርቷል!
(ነሃሴ 11/2015 ዓ. ም)

የጉራጌ ሕዝብ ራሱን ችሎ በክልል መደራጀት ይፈልጋል። በዚህም የተነሳ በኢፌድሪ ህገመንግስት አንቀጽ 47(3)(ሀ) መሰረት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የጉራጌ ሕዝብ በክልል እንዲደራጅ ህዳር 17/2011 ዓ. ም በሙሉ ድምፅ ወስኖ ለደቡብ ክልል ምክር ቤት በጽሁፍ አቅርቧል። በኢፌድሪ ህገመንግስት አንቀጽ 47(3)(ለ) መሰረት ጥያቄው የቀረበለት የደቡብ ክልል ምክር ቤት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሕዝበ ውሳኔ ማደራጀት ባለመቻሉ ምክንያት በኢፌድሪ ህገመንግስት አንቀጽ 62(3) መሰረት ጉዳዩ ለሚመለከተው ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቧል። የፌደሬሽን ምክር ቤትም እስከ ዛሬ ድረስ ህጋዊ ምላሽ ሳይሰጥበት ዓመታት ተቆጥረዋል። ይህም ሆኖ የጉራጌ ሕዝብ ሳያቋርጥ ላለፉት አራት ዓመታት ፍፁም ህዝባዊ ሰላማዊ ትግል እያደረገ ይገኛል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተጠንቶ ቀርቧል በተባለው ህገወጥ የክላስተር አደረጃጀት ዙርያ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ተወያይቶ ነሃሴ 05/2014 ዓ. ም 52/40 በሆነ ድምፅ ውድቅ ማድረጉ የሚታወስ ነው። ይህም ሆኖ መንግስት የጉራጌ ሕዝብ በግድ መጨፍለቅ እና በሂደትም መሰልቀጥ ስለሚፈልግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል አደረጃጀት አስገድዶ ለማስገባት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በወልቂጤ ከተማ የፊታችን አርብና ቅዳሜ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባኤዉ ጠርቷል። ይህ ድርጊት መንግስት ለጉራጌ ሕዝብ ያለው ከልክ ያለፈ ንቀት እና ጥላቻ የሚያመላክት በመሆኑና የጉራጌ ሕዝብ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል አደረጃጀት ውስጥ መጨፈለቅ ስለሌለበት እንዲሁም የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ በህዝበ ውሳኔ ብቻ ህጋዊ ምላሽ ሊሰጥበት ስለሚገባ መንግስት በወልቂጤ ከተማ የፊታችን አርብና ቅዳሜ የጠራውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባዔ በመቃወም ለሁለት ቀን ማለትም አርብና ቅዳሜ ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ እንዲደረግ አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ ያስተላልፋል። በመጨረሻም ሁሉም ሰው የጉራጌ ሕዝብ የገጠመው የህልውና አደጋ መሆኑን በመገንዘብ ለተፈፃሚነቱ እንዲተባበር በአክብሮት እየጠየቅን በተቃራኒው የሚቆም ማንኛውም አካል ከወንጀለኛ ጋር እየተባበረ መሆኑን እንዲገነዘብ ማሳሰብ እንፈልጋለን።

አስተባባሪ ኮሚቴው
ነሃሴ 11/2015 ዓ. ም
ወልቂጤ

14/08/2023

አማራው ይህን የተጀመረ ትግል በምንም መንገድ ካቋረጠው ትግሉ ላይ በረዶ እንደቸለሰበትና በአማራነታቸው የተሰዉትን ንፁሃን አማራዎች እንደካደ ይወቅ:: ትግሉ እስከድል ደጃፍ. ይቀጥላል!

https://www.tiktok.com/t/ZT8NB8Rvn/
13/08/2023

https://www.tiktok.com/t/ZT8NB8Rvn/

12.9K likes, 636 comments. “FANO are respected individuals who fight not for glory but to defend their people from genocide. They encapsulate the Amhara spirit and function as protectors!Fano is an institution that values not just bravery, patriotism, & sacrifice for one's nation, but also precisi...

11/08/2023

የፋኖ ማራኪ ጥበብና ጀግንነት::
ደስ ሲል!!!

11/08/2023

ፋኖ ምርጥ ጥበበኛ ተዋጊ ነው: ተመችቶኛል::
እመኑኝ ዛሬ ላይ ከፋኖ ያየነው ጥበብ አራት ኪሎ ዳግም ወደ አማራ እንደምትገባ: ብሎም ለሚቀጥሉት 3 ሺህ አመታት በአማራው እጅ እንደምትሆን እውን ያደረገ... ያመላከተ አኩሪ ትግል:: ማራኪ!

08/08/2023

አማራ ላይመለስ ተነስቷል:: ትግሉ እስከ ድል ደጃፍ ይቀጥላል!

08/08/2023

ድል ለአማራ ፋኖ!

አብይ በተለይ ላለፉት ቀናቶች ይህን ሁሉ ሰራዊት በገፍ አሰልፎ ምጠነ ሰፊ ጦርነቶችን ቢያካሂድም: አንዲት ስንዝር መሬት መልሶ መቆጣጠር አልቻለም:: ይልቁኑ ወታደሮቹ በገፍ ለፋኖ እጅ እየሰጡና እየተማረኩ እንደሆን የወቅቱ መረጃዎች ታሳያሉ::
አማራው ህዝብን በምንም መልኩ ማሸነፍ እንደማይቻል በድጋሚ እያረጋገጠ ይገኛል:: ድል ለአማራ ፋኖ!

07/08/2023

1540 likes, 91 comments. Check out asmamaw's post.

07/08/2023

2302 likes, 99 comments. “ 💚💛❤️አማራ 💚💛❤️ #ጎንደር❤ጎጃም❤ወሎ❤ሸዋ❤አንድ 💯 #አፋር 🇪🇷🇪🇷habesh...

ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው መታሰር ሳይሆን መሸለም የሚገባው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው:: STOP CRIMES AGAINST JOURNALISTS!
07/08/2023

ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው መታሰር ሳይሆን መሸለም የሚገባው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው::
STOP CRIMES AGAINST JOURNALISTS!

07/08/2023

ድል ለአማራ ፋኖ!

Unite to Survive!ለአማራው ማሸነፍ ብቸኛው አማራጭ ነው::
06/08/2023

Unite to Survive!
ለአማራው ማሸነፍ ብቸኛው አማራጭ ነው::

ባለቤቱን ካልናቁ:አጥሩን አይነቀንቁ::ትላንት "እነርሱን የመሰለ በምድር ላይ መፈጠር የለበትም:" ዛሬ ደግሞ "አማራውን በእሳት ማንደድ አለብን::"ይህን መርዝ እስከመቼ እንታገሰው ይሆን!?
06/08/2023

ባለቤቱን ካልናቁ:
አጥሩን አይነቀንቁ::
ትላንት "እነርሱን የመሰለ በምድር ላይ መፈጠር የለበትም:" ዛሬ ደግሞ "አማራውን በእሳት ማንደድ አለብን::"
ይህን መርዝ እስከመቼ እንታገሰው ይሆን!?

06/08/2023

Unite to Win!
የፋኖ ትግል ኢትዮዽያን እንደ አገር ለማስቀጠል ነው::
ነፃነት ወይም ሞት!

“የአዲስ አበባ ህዝብ ሃይለስላሴ ከመቃብር ተነስተው ሊገዙህ መጡ ቢባል እሺ ነው የሚለው:: ምክንያቱም ዛሬ በአማራ ክልል ኮማንድ ፖስት መታወጁን እንኳ አያውቅም::" ስታሊን ገ/ሥላሴአዲስ አ...
05/08/2023

“የአዲስ አበባ ህዝብ ሃይለስላሴ ከመቃብር ተነስተው ሊገዙህ መጡ ቢባል እሺ ነው የሚለው:: ምክንያቱም ዛሬ በአማራ ክልል ኮማንድ ፖስት መታወጁን እንኳ አያውቅም::" ስታሊን ገ/ሥላሴ
አዲስ አበቤዎች በዚህ ላይ ምን አስተያየት አላችሁ????

https://youtu.be/qIyBZ25SXE0

አማራ ነፃ የሚወጣበት ቀን እውን የሚሆነው የብአዴ. አገዛዝን ሙሉ ለሙሉ ያስወገደ እንደሆን ብቻ ነው::  የመጀመሪያውና ተቀዳሚው የአማራ ፋኖ ትግል አማራን ከብአዴን አሽከር አገዛዝ ነፃ ማው...
04/08/2023

አማራ ነፃ የሚወጣበት ቀን እውን የሚሆነው የብአዴ. አገዛዝን ሙሉ ለሙሉ ያስወገደ እንደሆን ብቻ ነው:: የመጀመሪያውና ተቀዳሚው የአማራ ፋኖ ትግል አማራን ከብአዴን አሽከር አገዛዝ ነፃ ማውጣት ነው::
ትግሉ እስከድል ደጃፍ ይቀጥላል !

1051 likes, 28 comments. Check out Ermi's video.

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiobook.net posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiobook.net:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share