መንግሰትና ውሸቱ
👂1ኛ እንዳይታመን ሆኖ የቀረበ መንግስት
2ኛ ምንም ሳይሰራ ደሞዝ የሚከፈለው መንግስት
3ኛ የራሱ ህልውና አደጋ ላይ ሲወድቅ ሰልፍ ውጡልኝ የሚል ራስ ወዳድ መንግስት ነው ...
በኦታዋ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ክብርት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የሚሲዮኑ ባልደረቦች በተገኙበት ዛሬ ህዳር 8 ቀን 2013 ዓም "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በ
በኦታዋ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ክብርት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የሚሲዮኑ ባልደረቦች በተገኙበት ዛሬ ህዳር 8 ቀን 2013 ዓም "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን አገራዊ ጥሪ በመቀበል ከረፋዱ 11:30 AM (Eastern Time) ላይ ለመከላከያ ሰራዊቱ ያላቸውን ክብርና አድናቆት ገልጸዋል።
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የጥረታችሁ ውጤት የሆነው የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት ተጠናቆ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ በመሸጋገሩ እንኳን ደስ አለን አላችሁ ለማለት ይወዳል፡፡
ነብር ዥንጉርጉሩን ኢትዮጵያዊ መልኩን አይተውም!
°°°
"ኦሮሞ ነኝ ማለትህ አማራ አይደለውም ማለት አይደለም" "አማራ ነኝ ማለትህ ትግሬ አይደለውም ማለት አይደለም"
የአለም ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
የኦባማ የምሬት ለቅሶ
😂😂😂
OBAMA SHED TEARS DURING PRESS CONFERENCE
የአብይ አህመድ መንገድ!
«ዘውድአለም ታደሠ»
የአብይ ትልቁ ጥበብ ተፋላሚዎቹ ሁሌም ዝቅ አድርገው እንዲገምቱት ማድረጉ ነው። ዛሬ የመሌ ልደት ነው። መለስን የምትወዱ ሰዎች አብይ አህመድ ሚኒስትር የሆነው በመለስ ዜናዊ ዘመን እንደነበር ላስታውሳችሁ እፈልጋለሁ 📷;)
ከላይ እንዳልኩት ኢንሳን የመራው፣ በወጣትነቱ የኮለኔልነት ማእረግ ያገኘው፣ ዶክተሩ፣ አብይ አህመድ ተፋላሚዎቹን የሚጥለው ግምታቸውን ዝቅ በማድረግ ነው። ሁሉም ሚታለሉት ለዚያ ነው። አብይ አፍሪካ ውስጥ ካሉ እጅግ ውስብስብና “አደገኛ” መሪዎች አንዱ መሆኑን ለማወቅ የአብይን የሁለት አመት ንግግሮች ሳይሆን ለፓርቲውም ለራሱም ለሐገርም የሰራቸውን ስራዎች ተመልከቱ። የሚናገረውን ሳይሆን የሚያደርገውን ተመልከቱ!
ብዙዎች አብይን መፅሃፍ ቅዱስ ይዞ መንገድ ላይ የሚሰብክ ሰው አይነት አድርገው ይስሉታል። እሱ ነው እንደዚህ እንዲያስቡ ያደረጋቸው። ደካማ አድርገው ድመት አድርገው ሲያስቡት አንበሳ ሆኖ ይመጣባቸዋል። አንተ ስለትልልቅ ሰሞንኛ ክስተት ያወራኛል ብለህ ስትጠብቀው ቦሌ ላይ አራት የአበባ ማስቀመጫዎች ሰረቁኝ ብሎ ግራ ያጋባሃል። ካንተ ተራራ ጭንቀት በላይ መንገድ ዳር ያለ የአበባ ማስቀመጫ መጥፋት ያሳስበኛል እያለህ እንደሆነ ዘግይቶ ይገባሃል 📷:)
አብይ ለእርቅ የጠቅላይ ሚኒስትርነትን ፕሮቶኮል ጥሶ ኤርትራና ኢትዮጵያን በማስታረቅ ታሪክ
👉 የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ባለፈው አንድ ወር የተከናወኑ ስራዎችን በተመለከተ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሰጡት መግለጫ፤
👉 የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክረታሪያት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታንና አስችኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ፤
👉 የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ማምሻውን የሰጡት መግለጫ፤
Via~PMOEthiopia
የኢፌዴሪ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኮቪድ-19ን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው የሰጡት መግለጫ፤
Via~PMOEthiopia