ውባንተ አባተ
ጀግናው አርበኛ እንዲህ ብሎ ነበር
መከላከያ ሰራዊቱ በላስታ ወረዳ የሚገኘውን የወደብየ ቀበሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዚህ መልኩ አውድመውታል።
የተማሪዎች መማሪያ መፃህፍት፣ ቤተ ሙከራ፣ መማሪያ ክፍሎች በምታዩት መልኩ ወድመዋል።
©መረብ ሚዲያ
ጥቅምት 17/2017 በጎንደር ፋኖ ላይ ስለተሰራጨው የሃሰት ወሬ
==============
" ሙሉ አቅማችን ተጠቅመን እየሰራን ባለበት ወቅት ከባንክ እና የመሳሰሉ ነገሮች ተየይዞ የሚወራው ነገር :-
"ልባም በልቶ በሞኝ አበሰ" ዓይነት ነገር ነው።
አንዳንዶች ግለሰቦችን እያቆሙ መዝረፍና ማገት አልበቃቸው ብሎ ፣ ለትግሉ ስንል ብዙ ብንታገሳቸው ጭራሽ እኛን መስለው ያዝናቸው አገትናቸው ቢሉ አንፈርድባቸውም። ምክንያቱም በተከፈላቸው ልክ የሚሰሩ ሚዲያዎች፣ በተከፈላቸው ልክ መሬት ላይ የሚሰሩ ግለሰቦች እንዳሉ ስለምናውቅ ነው። ጌታቸው አዱኛ የሚባል ተልዕኮ የተሰጠው ሰው ከባህርዳር መጥቶ የተወሰኑ ልጆችን ይዞ እስከማፈንገጥ ደርሷል። እነኚህ ልጆች ወንድሞቻችን ናቸው እሱን በጊዜ ሂደት የምናስተካክለው ይሆናል። ...
የወንድማችን ውባንተን ህልም ከእኛ በላይ የሚያውቅ እንደሌለ ማወቅ ይገባል። ትናንት እሱን ሲያዋክቡ የነበሩ በሄዱበት ድምጹን መስማት እንኳ የማይፈልጉ ሰዎች ዛሬ የእሱ ተቆርቋሪ መስለው፣ በተሰዋበት መንገድ ሳይቀር ድራማ የሚሰሩ ትልልቅ ሰዎች ስላሉ ቢያርፉ የተሻለ ነው። ነገ እውነተኛው የዐማራ ትውልድ ይፋረዳቸዋል። እኛም ጉሮሯቸውን አንቀን ለፍርድ የምናቀርባቸው ይሆናል።
የገጠምነው ከአረመኔ ጠላት ጋር ነው። በትግል የሚከፍል መስዋዕት አለ እሱን በጸጋ ነው የምንቀበለው። ከዚህ ውጪ ግን ለዐማራ የህልውና ትግል ሲባል
እሳቱ የሸዋ አማራ
በሸዋ ጀግኖች ነው የአማራ ፋኖ ትግል ቁልፍ ያለው💪
በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩት ሌቦች በቁጥጥር ሥር ውለው በሕዝብ ፊት ለፍርድ ቀረበው ውሳኔ ተሰጥቷቸዋል።
የአማራ ፋኖ በጎንደር በሚያስተዳድራቸው ነፃ ወረዳዎች የሕዝብን መሠረታዊ ጥቅም ለማስከበር ብዙ እርምጃዎችን እየወሰደ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ውስጥም ሌባ፣ ዘራፊና አጋችን በማደን አስተማሪ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል።
#አማራ_ያሸንፋል
#ድል_ለፋኖ
#አንድ_አማራ
የድሮን ጥቃት በደብረ ብርሀን !
ዘውባንተ ፳፬ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም
ደብረ ብርሃን በዞ ቀበሌ ዘንዶ ጉር በተባለ ቦታ አገዛዙ የድሮን ጥቃት ፈፅሞ ከፍተኛ ውድመት አድርሷል።
በግለሰብ ቤት ላይ በተጣለው በዚህ የድሮን ጥቃትም ከፍተኛ የሀብትና ንብረት ውድመት አድርሷል።
በትናንትናው እለት አመሻሹን በሸዋ ክፍለ ሀገር ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን በፍንዳታውም የማህበረሰብ ግልጋሎት ሰጭ ተቋማትና የግለሰብ ቤቶች በከፍተኛ ሁኔታ ወድመዋል፤ ንፁሀንም ተገድለዋል።
በጅሁር ከተማ በንፁሀን ቤቶችና በትምህርት ቤት ላይ ከተፈፀመውና ከፍተኛ ጉዳት ካስተናገደው የድሮን ጥቃት ባሻገር በባሶ ወረዳ በዞ ቀበሌ ዘንዶ ጉር በተባለ ቦታ ላይ በንፁሀን ቤቶች ላይ ጥቃት ተፈፅሞ ከፍተኛ ውድመት መድረሱን ነዋሪዎች ለሚዲያ ገልጠዋል።
ሌላውና ከነዚህ ጥቃቶች በተቀራራቢ ሰዓት የተፈፀመው ሶስተኛው የአገዛዙ የድሮን ጥቃት ደግሞ ጭምብሬ በተባለ ስፍራ የተፈፀመው ሲሆን ይሄም በንፁሀን ቤቶች ላይ ተፈፅሞ ከባድ ውድመትን አድርሷል፣ ንብረት ወድሟል፤ ንኙሀንም ሙትና ቁስለኛ እንዲሆኑ መደረጉን ምንጮ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ያደረሱት መረጃ ያረጋግጠዋል።
እንደዚህ ነው ውጠን እያስቀረን ያለነው😂😂😂
“የኦሮሞ እንቅስቃሴ ከተረኝነትም በላይ ነው! ህብረ ብሄራዊ ሰራዊት የሚባል ነገር ውሸት ነው! ከሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ተገንብቷል። ነገር ግን ሲስተሙ በእነሱ የተያዘ ነው! ይሄ ደግሞ አምሮህን ማከራየት ነው። ያለው የኦሮሞን ኢንተረስት የሚያስጠብቅ መከላከያ ሰራዊት ነው!”
-የጄኔራል አበባው ምስጢራዊ የድምፅ ቅጂ የአብይ አገዛዝ ላይ ምስክርነቱን ሰቷል ። ( ሊያደምጡት ይገባል)