Abyssinia Quote

Abyssinia Quote Positive thinking, or optimistic attitude, is the practice of focusing on the good in any situation.
(4)

10/29/2024
No comment
10/28/2024

No comment

10/27/2024

አሁንም…
በሀገሪቷ ላይ የንፁሀን መገደል ፣ መሰወር እና የግፍ ተግባሮች ተባብሰው ቀጥለዋል። ይህ ግፍ እና አድላዊ ተግባር መቼ ይሆን የሚቆመው? ፍትህ እና የህግ የበላይነትስ ማን ይሆን የሚያሰፍነው? በቃ የሚል ትውልድስ ከየት ይምጣ? የስቃይ ኑሯችን እውነተኛ ፣ ፍትሀዊነታችን የውሸት መሆኑስ መቼ ይብቃ?

ጠያቂ ትውልድ ያስፈልገናል…
በመንጋ የሚነዳ ትውልድ እዚህ ላይ ይቁም…

ፍርሃት ችግርን አያስቀርም ፤ ህይወትን ግን ያስቀራል። ምክንያቱም ፍርሃት የህይወትን ጣዕም እንዳናጣጥም የሚከለክልን እስር ቤት ስለሆነ።Fear does not make problems go awa...
10/26/2024

ፍርሃት ችግርን አያስቀርም ፤ ህይወትን ግን ያስቀራል። ምክንያቱም ፍርሃት የህይወትን ጣዕም እንዳናጣጥም የሚከለክልን እስር ቤት ስለሆነ።

Fear does not make problems go away; But it spares life. Because fear is a prison that prevents us from enjoying life.

Abyssinia Quote

10/23/2024

“መረካቶ ላይ ያቃጠልነው ቆሻሻ ነው” ይለናል ስሙት

  is a special gift from God; It has two wings, loving and being loved. If you have both, you will fly with joy; But if ...
10/22/2024

is a special gift from God; It has two wings, loving and being loved. If you have both, you will fly with joy; But if one is missing, you can't. To fly, both wings must flap the air with equal force. If love is not balanced by the energy of the lover and the beloved, it will be visited by fatigue and boredom. It will eventually end.

Cheating and materialism (love based on benefit) are the main causes of love imbalance. Love based on benefit ends when the benefit ends. And cheating is a waste of energy. It will eventually end.

If you have love, your life will be true because love itself is true. And real life is a spectacle that does not wither in many ups and downs and pains but blossoms and reads. To be loved, to respect your lover, to have a good and successful love.

__________________
ፍቅር ከፈጣሪ የሚሰጥ ልዩ ፀጋ ነው ፤ መውደድ እና መወደድ የተባሉ ሁለት ክንፎች አሉት። ሁለቱም ካሉ በደስታ ትበራለህ ፤ አንዱ ከጎደለ ግን አትችልም። ለመብረር ሁለቱም ክንፎች አየሩን በመናበብ በተመሳሳይ ጉልበት መቅዘፍ አለባቸው። ፍቅርም በአፍቃሪው እና በተፈቃሪው ስበታዊ ጉልበት ካልተመጣጠነ ድካምና መሰላቸት ይጎበኘዋል። በመጨረሻም ያከትምለታል።

የፍቅር ስበት አለመመጣጠንን ከሚያመጡ ነገሮች ውስጥ ዋና ምክንያቶች ቺት ማድረግ እና በጥቅም የተመሰረተ ፍቅር ዋነኞቹ ናቸው። በጥቅም የተመሰረተ ፍቅር ጥቅሙ ሲያበቃ ያከትማል። ቺት ማድረግ ጉልበት ያሳጣል። በመጨረሻም ስልቹ ያደርጋል ፤ ፍቅሩም ያከትምለታል።

ፍቅር ካለህ ህይወትህ እውነተኛ ይሆናል ምክንያቱም ፍቅር ራሱ እውነት ነውና። እውነተኛ ህይወት ደግሞ በብዙ ውጣ ውረዶች እና ህመሞች ውስጥ የማይጠወልግ ግን የሚያብብ እና የሚነበብ ትዕይንተ ተግባር ነው። ለመፈቀር አፍቃሪህን ማክበር ፣ ጥሩ እና ስኬታማ ፍቅር ይኖርህ ዘንድ በፈተና የነጠረ በጥረት የተገነባ ፍቅር ይኑርህ።

__________________
ONLY LOVE CAN DO

10/22/2024

እንደዚች አይነት እህቶችን ያብዛልን ተባረኪ🙏 Abyssinia Quote

ያሳዝናል 💔😭አይዞን
10/22/2024

ያሳዝናል 💔😭አይዞን

መርካቶ በአንድ ምሽት ወደ አመድነት 💔😭በርካቶች ብዙ የደከሙበት ንብረታቸው በአንድ ምሽት ወደ አመድነት ተቀይሯል።
10/22/2024

መርካቶ በአንድ ምሽት ወደ አመድነት 💔😭

በርካቶች ብዙ የደከሙበት ንብረታቸው
በአንድ ምሽት ወደ አመድነት ተቀይሯል።

10/21/2024

የደነዘዙ እና በእንቅልፍ አለም ውስጥ ያሉ የሀገራችን ባለስልጣናት ሀገሪቱ ላይ ለተከሰተው ሁሉን አቀፍ ቀውስ ፣ ጦርነት ፣ ረሀብ እና ችግር ተጠያቂ መሆናቸውን አያውቁም? ካላወቁ ህዝባዊ ማዕበል እንደጎርፍ ሳያጥረገርጋቸው ከእንቅልፋቸው ቀስቅሷቸው።

Better is a friend that time itself brings you when you are in a difficult time than a friend that you bring on your own...
10/20/2024

Better is a friend that time itself brings you when you are in a difficult time than a friend that you bring on your own whim.

If you take as enough, the least is more; If you are’t satisfied, the most is small; If you like, the far is near; If yo...
10/20/2024

If you take as enough, the least is more; If you are’t satisfied, the most is small; If you like, the far is near; If you hate, the near is far.

ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው ፤ ከተስገበገብክ ብዙው ትንሽ ነው ፤ ከወደድክ ሩቁው ቅርብ ነው ፤ ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነው።

Evil to none; Virtue to all.ክፋት ለማንም ፤ በጎነት ለሁሉም!
10/20/2024

Evil to none; Virtue to all.
ክፋት ለማንም ፤ በጎነት ለሁሉም!

መልካም ቀን ♥️
10/20/2024

መልካም ቀን ♥️

 #ደንቦችሜክሲኮ ጋር አንዲት እናት ልጇን ይዛ እየለመነች እያለ ደንቦች መጥተው ሂጂ ከዚህ ሲሏት እናትም ይህው ውስጂ ብላ ልጇን ጥላ ጠፋች0984547064 Fuad በጣም ያሣዝናል ቪዲዮውን ...
10/20/2024

#ደንቦች

ሜክሲኮ ጋር አንዲት እናት ልጇን ይዛ እየለመነች እያለ

ደንቦች መጥተው ሂጂ ከዚህ ሲሏት እናትም ይህው ውስጂ ብላ ልጇን ጥላ ጠፋች

0984547064 Fuad
በጣም ያሣዝናል

ቪዲዮውን ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይመልከቱ
https://t.me/abyssiniaquote

ሁሌም የፈጣሪ በሮች ክፍት ናቸው።God’s doors are always open.
10/18/2024

ሁሌም የፈጣሪ በሮች ክፍት ናቸው።
God’s doors are always open.

Address

Virginia Beach, VA

Telephone

+251934647389

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abyssinia Quote posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abyssinia Quote:

Videos

Share