04/10/2025
ለመላው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች !
በትላንትናው ዕለት በፅንፈኛው የጎጃም ጃውሳ በመካነ ሰላም ከተማ መስጅድ ኑር በጭካኔ እና በግፍ ለተገደሉ የመስጊዱ ኢማም እና ሌሎች ካዲሞች The Republic የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ትገልፃለች::
ፅንፈኛው የሞአ ዘኦርቶዶክስ ሗላ ቀር እና ፋሺስታዊ የአንድ ሃይማኖት : አንድ ቋንቋ እና የአንድ ባንዲራ እሳቤ ስር ይዞ ሃገሪቷን እና ህዝቦቿን ወደማያባራ የርስ በርስ እልቂት ከመግፋቱ በፊት ሙስሊሞች ከመንግስት ጋር ቆመው ሊፋለሙት እና ሊያቸንፋት ይገባል እንላለን::
ፅንፈኛውን እና ፀረ ህዝብ ቡድኑን በገንዘብ : በቁሳቁስ እና በፕሮፓጋንዳ ስትደግፉ የነበራችሁ አንዳንድ የአማራ ክልል ሗላቀር እና አላዋቂ ሙስሊሞች በገዛ ወገኖቻችህ ላይ የደገሳችሁት እልቂት አንድ ብሎ ተጀምሯል:: ቀስ እያለ ሁላችሁንም ይበላል::
በዚህ ሗላ ቀር ደም የተጠማ እና ፀረ ህዝብ ቡድን ማንነት ላይ ጥርጣሬ የነበራችሁ ወገኖች ከመቸውም ጊዜ በላይ የቡድኑ ፀረ ሙስሊምነት እና ፀረ ብዝሃ ማንነት ግልጥ እያለ የመጣ ይመስለናል:: በመሆኑም መላው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሚናችሁን ለይታችሁ ይህን ሃይል ልትቋቋሙት ከወዲሁ መንቃት : መደራጀት መታጠቅ እና ዚህን ፅንፈኛ እና ሗላ ቀር ፋሺስታዊ ኃይል ማቸነፍ የግድ ይላችሗል::
አልም ብዝሃነትን እና ሰብዓዊነትን ተቀብሎ በመቻቻል እና በመተባበር በህግ የበላይነት እና በዴሞክራሲ መርሆች በአንድ ሃገር ውስጥ አብሮ መኖር እንደሚቻል ተቀብሎ ባደረበት በዚህ ዘመን "ፉኖ" ብሎ እራሱን ያደራጀ የሗላቀሮች ቡድን ዛሬ በ21ኛው ክፍለዘመን የሚኒሊክን እና የሌሎች ጨፍጫፊ የአማራ ገዢ መደብ ስርዓትን እመልሳለሁ ብሎ ማላዘኑ ሳያንስ በጭፍጨፋ : በዘረፋ : በጭካኔ እና በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ በርካታ ወንጀሎች እየተሳተፈ የአማራ ክልልን ወደ ለየለት የስርዓት አልቦዎች መነሃሪያ ቀይሮታል::
በወሎ ኦሮሞች ላይ ተደጋጋሚ ዘመቻዎችን አካሂዶ በጀግናዎቹ የወሎ ኦሮሞ ሙስሊሞች የተሸነፈው ይህ ሃይል አሁን የጭካኔ በትሩን በወሎ መካነ ሰላም መስጊድ ላይ ጀምሯል::
ከዚህ ቀደም በዚህ ሃይል በጎንደር : በጎጃም ( ሞጣ) በወለጋ ወዘተ አናሳ ሙስሊሞች ላይ የጀመረው ጥቃት አይዲዮሎጂያዊ : ትርክታዊ እና ታሪካዊ መሰረት ያለው ነው:: የእስላም አገሩ ዋርካ የወፍ አገሩ ዋርካ የሚል ኢትዮጵያን የክርስቲያን ደሴት ናት ብሎ የእስልምናን ጨምሮ የሌሎች ሃይማኖቶችን የእኩልነት መብት ይቅር እና ህልውና የማይቀበለው ሃይል ነው ይህ ሃይል ::
ይህ ሚኒሊካዊ እና ሞአ-ኦርቶዶክሳዊ የሗላቀሮች ሃይል ከፍተኛ የፋይናንስ አቅም ያለው በደንብ የተደራጀ እና ፍላጎቱን እና እምነቱን በጭፍጨፋ እና በፍርሃት በህዝብ ላይ መጫን የሚፈልግ ዋነኛ ግቡ ግን የኢትዮጵያን የፖለቲካ ስልጣን እና ሃብት ተቆጣጥሮ የአማራን ልሂቃን እና የኦርቶዶክስ ቀሳውስትን የሃገሪቱ ዘዋሪ ማድረግ የሚሻ ሃይል ነው::
ለዚህም ሌት ተቀን የኢትዮጵያን ሃገራዊ ህልውና ማየት ከማይፈልጉ እና የዚህ እኩይ ቡድን አላማ ስኬት በርግጠኛነት የኢትዮጵያን ህልውና እንዲያከትም እንደሚያደርግ በሚያውቁ የውጭ ሃይሎች የሚደገፍ ሲሆን አንዳንድ ጅላጅል የአማራ ክልል ሙስሊም የዚህ ቡድን ደጋፊዎች ናቸው:: በተለይም በአረብ ሃገራት በግርድና ተቀጥረው ቤተሰባቸውን ለመርዳት ከሃገር የወጡ ሙስሊም እህት እና ወንድሞች በድንቁርና በወገናቸው አንገት ላይ ገመድ እያስገቡ መሆኑን አያውቁም:: ምክንያቱም ያልተቋረጠ ፀረ ኦሮሞ እና ፀረ ትግራይ ፕሮፓጋንዳ እና የጥላቻ ቅስቀሳ አእምሯቸውን ዘግቷል እና::
ይህ ብቻ ሳይሆን አንዳንድ እንደ መዓዛ መሀመድ መሰል ጋዜጠኛ ነን ባዮች ሙስሊም መሰል ግለሰቦች ምስኪን ላብአድር በየአረብ ሃገራቱ በግርድና የሚተዳደሩ ሴቶችን እነርሱ በአሜሪካ ስራ ሳይሰሩ በጥገኝነት ለሚመሩት የቅንጡ ህይወት በጃውሳው ስም ከሚሰበሰበው ግማሹን ለራሳቸው ስለሚያውሉ በሙስሊምነት ስም እየተታለሉ ለጥላቻው አላማ ገንዘብ እንዲያዋጡ ስለሚደረግ ነው::
በአፄዎቹ ዘመን በሃገር አልቦነት እና በመጤነት ፍረጃ ( እንደፈላሻዎች ) ከአንዳንድ የወቅቱ ዋንኛ የኢኮኖሚ መሰረቶች ( ከመሬት ባለቤትነት ) ታግዶ የሶስተኝነት ደረጃ ዜግነትን ሲኖር ነበረ የአማራ ክልል ሙስሊም :: ይህ የማህበረሰብ ክፍል በአብዛኛው በንግድ : በልብስ ስፌት : በሽመና : በቆዳ ስራ እና በሌሎችም "ዝቅተኛ" ተብለው በሚቆጠሩ የኢኮኖሚ መስኮች ተሰማርቶ በሂደት በጠንካራ ሰራተኝነት : በቁጠባ እና ሃብትን በዲሲፕሊን በማስተዳደር እና በማሳደግ በከተሞች ሃብት እያፈራ የመጣ ክፍል ነበር :: በመሆኑም በአማራ ክልል ኢኮኖሚ ውስጥ አወንታዊ ድርሻ እየያዘ ቢመጣም በአሁኑ ወቅት በክልሉ ባለው የግጭት አዙሪት እና ጦርነት ንግድ እየተዳከመ በመምጣቱ እንዲሁም ሙስሊም አማራ የጃውሳው ቀጥተኛ የግዴታ መዋጮ ዋነኛ ተሸካሚ በመሆኑ እና በዝርፊያ እና በእገታ ቁጥር አንድ ሰለባ በመደረጉ : አልፎም በክልሉ በጣም ስር በሰደደው እስላም ጠልነት የሙስሊም ሃብታም ማየት የበለጠ ቅናት እና ምቀኝነት እየፈጠረ በመምጣቱ ሙስሊሙ በከፍተኛ የኢኮኖሚ ኪሳራ እና ውድቀት ውስጥ እንዲገባ ሆኗል::
በዚህ ላይ ነው እንግዲህ የሙስሊምን የእምነት ማዕከላት በማጥቃትእና ሙስሊሞችን ቀጥተኛ ተጠቂ በማድረግ ከ50 ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ቄሶች እና በንጉሳውያን ቤተሰቦች በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ ጭነውት የነበረው እና የተንኮታኮተው የሙስሊሞች የበታችነት እና የሶስተኛ ዜግነት ደረጃን ዳግም እንዲቀበሉ ለማድረግ እየተሞከረ ያለው::
በመሆኑም ባለፉት ጥቂት አመታት በአማራ ክልል ሙስሊሞች ላይ የተጀመረው ጥቃት እና ከኢኮኖሚ የማግለል ተግባር እስላም ጠልነት: ብዝሃነት ጠልነት እና ጠቅላይነት የተጠናወተው የሞአ-ኦርቶዶክስ አማራዊ የበላይነት እሳቤ እና ርእዮተዓለም ውጤት ሲሆን የአማራ ክልል ተወላጅ ሙስሊሞ ከአንድ ምንጭ ብቻ በሚጋቱት የጥላቻ ቅስቀሳ በተወሰነ ደረጃ የተደናገሩ ቢሆንም የጃውሳው ሰይፍ በመጀመሪያው ረድፍ እነሱን እንደሚቆርጥ እየተረዱት የመጡ ይመስላል::
በመሆኑም ሙስሊሞች ባጠቃላይ የአማራክልል ሙስሊሞች በተለይ በግልፅም በስውርም ተደራጅተው እና ታጥቀው ሗላ ቀሩን ጨካኙን እና የአንድ እምነት እና አንድ ብሄር አጀንዳ ጃውሳን ከመንግስት ጎን ቆመው ሊፋለሙት እና ሊያቸንፉት ግድ ይላል::
መልካም የኢሬቻ በዓል!