Riär Ni Yiɛn Ji Luak Kuɔth

Riär Ni Yiɛn Ji Luak Kuɔth Love the Money and God!

Jekow woreda ɛ wec mi te miäth dɛ rar wecdä min wecdä LÖ
01/18/2025

Jekow woreda ɛ wec mi te miäth dɛ rar wecdä min wecdä LÖ

አይ ኮሚድያን Eshetu malese ልጋብዝህ 🤣🤣🤣
01/17/2025

አይ ኮሚድያን Eshetu malese ልጋብዝህ 🤣🤣🤣

በኑዌር ማህበረሰብ የምግብ ምንጮች ዓሳ ማስገር፣ አደንና ወንዝ ዳር የሚበቅሉ የጎመን ዝርያዎች ናቸው፡፡

ኑዌር ብሔረሰብ የሰፈረው ቆላማ ቦታ ላይ ስለሆነ የሕዝቡ አኗኗር ከአካባቢው ተፈጥሯዊ ሁኔታ ጋር የተዛመደ ነው፡፡

በምድር ማህበረሰብ የሚዘወተሩ ባህላዊ ምግቦችን እንመልከት።

ኮንዳክ
ይህን ምግብ ለማዘጋጀት ‹‹ኮው›› (የእንጨት ሙቀጫ) እና ‹‹ለቅ›› (የእንጨት ዘነዘና) ተግባር ላይ ይውላሉ፡፡

አዘገጃጀቱም የሚጀምረው በቆሎ ውኃ ውስጥ ነክሮ በማውጣት እና በመፈተግ ሲሆን፣ ገለባው ከተለየ በኋላ ፀሐይ ላይ ተሰጥቶ እንዲደርቅ ይደረጋል፡፡

በመቀጠልም የደረቀው በቆሎ ከተወቀጠ በኋላ ሸካራው ከደቃቁ ይለያል፡፡ ይህን ሒደት ተከትሎም ውኃ በ‹‹ቡል›› (ድስት) ይጣዳል።

ውኃው ሲፈላ መጀመርያ ሸካራው በቆሎ ተጨምሮ ይበስል እና በተከታይነት ዱቄቱ ጋር ተቀላቅሎ በ‹‹ፒች›› (ማማሰያ) እየተማሰለ ይገነፋል፤ ከዚያም ሲበስል ወጥቶ በ‹‹ሊየር›› (ከቅል የተሠራ ማንኪያ) እየተዛቀ በ‹‹ቱኦክ›› (ከቅል በተዘጋጀ ማቅረቢያ) ይቀርባል፡፡ ይህ ምግብ ቀለል ያለ የዘወትር ምግብ ነው፡፡

ኮፕ
ሌላው ምግብ ኮፕ ሲሆን፣ የዱቄት ዝግጅት ሒደቱ ከኮንዳክ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን የተዘጋጀው የበቆሎ/ማሽላ ዱቄት በውኃ ተቦክቶና ተፈርፍሮ እንደ ቅንጬ ከሆነ በኋላ በባዶ ቡል ውስጥ ተጥዶ አነስተኛ ውኃ እየተጨመረ በ‹‹ፒች›› እየተማሰለ በእንፋሎት እንዲበስል ይደረጋል።

ከእሳት ወርዶ በሊየር እየተዛቀ በቱኦክ ይቀርባል፡፡ ይህ ምግብ በካዬና ሙላክ (በሥጋ ወይም ዓሳ) የሚበላ ሲሆን፣ ለእንግዳ ብቻ የሚዘጋጅ ምግብ ነው፡፡

ቶዎብ
የበቆሎ ዱቄት ሳይበስል በውኃ ደረቅ ብሎ ይቦካል፤ የለሰለሰ መሬት ላይ ወይም ማዳሪያ ላይ ተደርጎ በፀሐይ ይደርቃል፡፡

ለአደን ወይም ባሮ ዳር ለእርሻ ለሚሄድ ሰው እንደ ስንቅ የሚሰጥ የምግብ ዓይነት ነው።

ዋጅ
ይህ የምግብ ዓይነት ሲሠራ ዱቄት በቀዝቃዛ ውኃ ተቦክቶ በሩዝ መጠን እየተደረገ ይፈረፈራል፡፡

በዚህ ደረጃ ላይ ሲደርስ በቡል ውኃ ተጥዶ ከፈላ በኋላ በትንሽ በትንሹ እየተጨመረ እንንና በፒች እየተማሰለ ሲበስል እሳት ወርዶ በሊየር እየተዛቀ ‹‹ሊየት›› (ቅቤ) ተጨምሮበት ከቻክ (ወተት) ጋር ተቀላቅሎ በቱኦክ ይቀርባል፡፡

ይህ ምግብ በአብዛኛው ከብቶች እንደታለቡ ጠዋት ላይ ይበላል፡፡

ኛምኳር
የኛምኳር የዝግጅት ሒደት የበቆሎ ግርድፍ በማጠብ የፈላ ውኃ ውስጥ ከዓሳ ቋንጣ ጋር ማብሰልና በደምብ አማስሎ ጨው መጨመርን ያካትታል፡፡

በመጨረሻም ምግቡ በዚህ ደረጃ በስሎ ከምድጃ ሲወርድ በሊየር እየተዛቀ ሊየት ተጨምሮበት ከቻክ ጋር ተቀላቅሎ በቱኦክ ይቀርባል፡፡

ይህ የምግብ ዓይነት በአብዛኛው ለባለሥልጣናት፣ ለኃላፊዎች እና ለሙሽሮች የሚቀርብ ነው፡፡

(የሰከላ ኮሙኒኬሽን)
እርስዎ የሚያውቁት ባህላዊ ምግብ ካለ ቢያጋሩን!

Ga yiɛn ŊUƐTNI Nuäri, cia Riɛr kɛ yil yil ɛ lɔ̲ŋ የ ጋምቤላ ቤተ-መንግሰት; ɛ yiɛn dɔ̲ŋ ɛ duŋ nuäri kä rö;  mɛ pur yiɛnɛ mɔ walɛ g...
11/18/2024

Ga yiɛn ŊUƐTNI Nuäri, cia Riɛr kɛ yil yil ɛ lɔ̲ŋ የ ጋምቤላ ቤተ-መንግሰት; ɛ yiɛn dɔ̲ŋ ɛ duŋ nuäri kä rö; mɛ pur yiɛnɛ mɔ walɛ gör kɔamni? ƐŊU CI YIƐN RƆ̲ ƐLUEK Ɔ!!

05/26/2024

እንዴት ናችሁ የጋምቤላ መንግሥት እና ፖለቲከኞች ???

04/09/2024

The Future Gambella president kuon Lual Has been Removed From his position by Gambella Dictator President #ኦሞድ ኦጁሉ why ????

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Måjuēl Ajäk Màjúël, Amule Bakhit, Sarah Nyayop Gony, Gābh...
04/03/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Måjuēl Ajäk Màjúël, Amule Bakhit, Sarah Nyayop Gony, Gābhïñø Bwøīī Œø, Nyayow John

ይገመቱ ያሸነፈው: ማን ሲቲ ከ አርሰናል ማን ያሸንፋል ??
03/31/2024

ይገመቱ ያሸነፈው: ማን ሲቲ ከ አርሰናል ማን ያሸንፋል ??

የጋምቤላ ወጣቶች የናንተ Fake peace አንደግፍም Shame on you Gambella Leaders 🚫🚫🚫🚫⛔️⛔️⛔️
03/31/2024

የጋምቤላ ወጣቶች የናንተ Fake peace አንደግፍም Shame on you Gambella Leaders 🚫🚫🚫🚫⛔️⛔️⛔️

03/29/2024

planet jin ci Riɛr kɛ kueth ni nath wurɛ ba liɛl nyi muɔr ŋɔm ɛ ci be nyɔk luek rɔ du🤫🤫🤫🤫🤫Warning ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Tasfalm Gebre, Jeremiah Mou Deng, وليد إسحق إسحق
03/20/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Tasfalm Gebre, Jeremiah Mou Deng, وليد إسحق إسحق

03/18/2024

Anyuak terrorists Group shot traffic police in Gambella Town😭😭😭😭

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! De Jong Nyadel, Guandong James Muon Kech, Chuol Bijany Ga...
03/17/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! De Jong Nyadel, Guandong James Muon Kech, Chuol Bijany Gatwich Bol, Avani Thok Kun, Nyawal Daniel, Balena Mathew Tut, Gatluak Dogo, Machieng Wour G*i, Bolis John Bol John, Gatwech Bayak Chuol, Bløód Stár Mg, Düt Lïmø, James Goodman, Shb Bëyõn Géé, Mãgõt Ãlîêr, Achol Manyang Mabok, Nyawech Chuol Hoth, Küôl Gåì, Gaspal Shayo

Address

Raleigh, NC

Telephone

+19109960736

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Riär Ni Yiɛn Ji Luak Kuɔth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Riär Ni Yiɛn Ji Luak Kuɔth:

Videos

Share