Journalist Abdlwehab Bilall

Journalist Abdlwehab Bilall Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Journalist Abdlwehab Bilall, Media/News Company, Philadelphia, PA.
(1)

በዩንቨስቲው ለመሾም የወረዳ ኮታ ስንት ነውበይፋ ቢያሳውቀን ? 😂😂
12/13/2024

በዩንቨስቲው ለመሾም የወረዳ ኮታ ስንት ነው
በይፋ ቢያሳውቀን ? 😂😂

12/11/2024
አዲስ ገና 2017 ኢክስፓ ከታህሳስ 4-28 በኤግዚቢሽን ማእከል እንደሚካሄድ ተገለፀ ። fans Journalist Abdlwehab Bilall በባዛሩ ለበአል የሚሆኑ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ...
12/11/2024

አዲስ ገና 2017 ኢክስፓ ከታህሳስ 4-28 በኤግዚቢሽን ማእከል እንደሚካሄድ ተገለፀ ።
fans Journalist Abdlwehab Bilall
በባዛሩ ለበአል የሚሆኑ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከመቅረባቸው በተጨማሪ የተለያዩ ሽልማቶች መኖራቸውን አዘጋጆቹ ገልፀዋል ።

የእግዝ ቢሽኑ ሮበስት ቢዝነስ ጉሩፕ እና ሰላሳ መልቲ ሚዲያ ሲሆን በ80 ሚሊዮን 5 መቶ ሺብር ጨረታውን አሸንፈው ባዛሩን አዘጋጅተዋል ።

በባዛሩ የተለዩ የንግድ ተቋማት የተለያ ምርት እና አገልግሎታቸውን ይዘው ይቀርባሉ ። የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ገዝተው ሲገቡ የተለዩ ሽልማቶች ይሰጣሉ ተብሎዋል ።

ሀምበሪሳ የዘይት ፋብሪካ የሚያመርተው የምግብ ዘይት በ20 ሌትር 400 ብር ቅነሽ ተደርጎበት በባዛሩ ይቀርባል ብለዋል አዘጋጆቹ

በባዛሩ የተለያዩ የመዝናኛ ዝግጅቶች የተሰናዱ ሲሆን የተሟላ የህፃናት መጫወቻዎች ተዘጋጅተዋል ።

11/13/2024

😥

11/05/2024

ሀናን ታሪክ ❤❤❤

Address

Philadelphia, PA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Journalist Abdlwehab Bilall posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share


Other Media/News Companies in Philadelphia

Show All