![Today is my birthday, I just want a wish 🥹🥹ተመስገን ❤️🙏ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ይህ ቀን ታሪካዊ ቀን ነው የካራማራ የድል ቀን !!ከታሪኬ በፊት የወደደኝ ዛሬም በዙ...](https://img5.medioq.com/646/690/692145526466902.jpg)
03/05/2024
Today is my birthday, I just want a wish 🥹🥹
ተመስገን ❤️🙏
ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ይህ ቀን ታሪካዊ ቀን ነው የካራማራ የድል ቀን !!
ከታሪኬ በፊት የወደደኝ ዛሬም በዙፋኑ ነው ወዶ መጥላት ታምኖ መክዳት ፅፎ መሰረዝ አይሆንለትምና ይሄው ዛሬም በቸርነቱ በምህረቱ አለሁ ተመስገን።🙏🙏
እግዚያብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በእድሜ ላይ ይህን አመት ስለጨመርክልኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባሃል።