ቴዎድሮስ መይሳው

ቴዎድሮስ መይሳው አንተ ማነህ ?????? ማነህ አትፍራ ተናገረዉ ማነህ ??? አ.ማ.ራ Welcome to Tewodros Meyesaw page.

This page is created to share information, entertainment, news, knowledge and history about Ethiopia.

02/15/2025

ኦነግና ወያኔ የሚቀኖበት አማራ ገለዉ አርደዉትም መቼም አይረኩም የአማራ ጥፋቱ አቡሮ መቡላቱ !!!!!!
ደግነት በጨለማዉ አለም ያሰቅላል!!!!!!

ሰብሀት ነጋ  የሰዉ መጨረሻ ሀገራችን በክልል በረት አሳሰሮ ሲዘርፍ ሲገድል የነበረ ባለግዜ ግዜ ከድቶት በሰተረጅና ከተቀበረበት አምልጦ ተነሰቶ ዛሬም ሰለ በሰበሰዉ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሲያወራ...
02/14/2025

ሰብሀት ነጋ የሰዉ መጨረሻ ሀገራችን በክልል በረት አሳሰሮ ሲዘርፍ ሲገድል የነበረ ባለግዜ ግዜ ከድቶት በሰተረጅና ከተቀበረበት አምልጦ ተነሰቶ ዛሬም ሰለ በሰበሰዉ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሲያወራ አየሁት ይሄ ፀረ አማራ ገገማ ንሰሀ በመግቢያዉ ሰአት ባዶ ቤት ተዘግቶበት ግርግዳ ይባጥጣል እለተ ሞቱን እየተተጠባበቀ!!
ሰብሀት ነጋ ተጋዳላይ በመጨረሻዉ ሰአት ላይ ከተጣለበት ቦታ ላይ ሰለፖለቲካ ማዉራት አሰፈላጊ አይመሰለኘም ይልቅ የጨፈጨፍካቸዉን አማሮች እንዳይዋለድ ያመከንካቸዉን አማሮች ይቅር በሉኘ ለሰራሁት ሴራ ቡትል ያዋጣሀል አይ ካልክም ነፍሰህን በቁምህ ይጭነቃት!!!!!!!!

የት ይደርሳል የተባለ 😃😃😃😃😃 ጮቄ ተራራ ላይ እራሱን ነፃ አዉጥቶ ተቀምጣል  ፍላጎታችን ተራራ ላይ መዉጣትም አልነበረም  አማራ ነፃ ወቶ ማየትሰ አልነበረምን ? አማራ መከራዉ መብዛቱ  እረ...
02/11/2025

የት ይደርሳል የተባለ 😃😃😃😃😃 ጮቄ ተራራ ላይ እራሱን ነፃ አዉጥቶ ተቀምጣል ፍላጎታችን ተራራ ላይ መዉጣትም አልነበረም አማራ ነፃ ወቶ ማየትሰ አልነበረምን ? አማራ መከራዉ መብዛቱ እረፍት አሳጡት ይሄን የእግዜር ፋጡሩ እያሳደድ መቱት በገዛ ሀገሩ መድረሻ አሳጡት
ሰዉየዉ ምን ነበር ያለዉ????
ሺ አመት ቡትዋጎኘ
አታሸንፍኘም ነዉ ያለዉም አይደል ????
የራሱን ባንዳ ዉሰጣቸዉ አሰገቡቶ
አማራ ሆይ እግዜር ይድረሰልህ
ለጎድ የፈጠረ በወያኔ 30 አመት ዘርህ ታጨደ
በኦነግ ዘመን ከወያኔ በባሰ ዘርህ እየተለቀመ
ታረደ የኦሮሞ ሙርከኛን እየለቀቁ አማራን እያሳደድ ሲረሸኑ በአይናችን አሳዮን ምድረ ባንዳ አፍቃሪ የወያኔ እና የብአዴን !!!እሮቦቶች

የድረሱላት ጥሪ…"…የጎጃም ዐማራ ተወላጅ ናት። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በመሠረተው ባልደራስ ውስጥም በአመራርነት ሠርታለች። እስክንድር ወደ ቂሊንጦ ሲወርድም እሷም ከአስቴር ስዩም (ቀለብ) ጋ...
01/24/2025

የድረሱላት ጥሪ…

"…የጎጃም ዐማራ ተወላጅ ናት። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በመሠረተው ባልደራስ ውስጥም በአመራርነት ሠርታለች። እስክንድር ወደ ቂሊንጦ ሲወርድም እሷም ከአስቴር ስዩም (ቀለብ) ጋር አብራ ታስራለች። ከእስር ከተፈቱ በኋላ የባልደራስን አካሄድ ነቅፋ ከፓርቲው ለቃለች። የዐማራ ፋኖ የትጥቅ ትግል ሲጀመር ወደ ትውልድ ሀገሯ በመሄድ የትጥቅ ትግሉን ተቀላቅላለች።

"…ፋኒት አስካል ደምሌ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ ያለውን ዝቅጠት፣ የትግሬውን ኮሎኔል መጥፋት፣ የሠራዊቱን ተስፋ መቁረጥና መበትን ከሌላ ጓድ ጋር በእንባ ስትወያይ የድምጽ ቅጂ ከተበተነ በኋላ በዐማራ ፋኖ በጎጃም ጥርስ ተነክሶባት በቁጥጥር እንድትውል ተደርጋለች።

"…እኔም በቁጥጥር ስር የመዋሏን ዜና ከተናገርኩ ጀምሮ እንደ ድመት ወገኑን መግደል ሱስ የሆነበት ይሄ ገዳይ በዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ ያለ ቡድን ጫጫታውን ፈርቶ ከመግደል ተቆጥቧል።

"…ተቋማችን በዓለም ደረጃ እንዲጠቆር አድርገሻል ስለዚህ የድርጅቱ መሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ አምጧት ብሏል በማለት መጀመሪያ ከአጉት ወደ ቋሪት ካመጧት በኋላ ከቋሪት ወደ ዘመነ ጋር እንወስድሻለን በማለት መንገድ ከጀመሩ በኋላ ምን እንደሆነ ሳይታወቅ መልሰው ወደ ቋሪት አምጥተዋታል። ፋኒት አስካለን ፋኖ በሽታዬ አስታጥቄ የምትጠበቅ ቢሆንም ዘመነ ካሤ ስለጉዳዩ ይወቅ አይወቅ የታወቀ ነገርም እንደሌለ የመረጃ ምንጮቼ ገልጸውልኛል።

"…ክልገደሏት ምን ሊያደርጓት ይችላሉ ብዬ ላቀረብኩላቸው ጥያቄም… ምን አልባት እየደፈሩ ቪድዮ ቀርጸው በማስፈራራት ከትግሉ ሊያስወጧት ወይም በደፈጣ መከላከያ ገደላት ብለው ሊያስወግዷት ይችሉ ይሆናል ብለዋል። አርበኛ ዘመነ ካሤም ሆኑ አስረስ መዓረይ ፍትህ ለጎጃም ዐማራዋ ለአስካል ደምሌ እንዲሰጡ እማጸናለሁ።

• ፍትሕ ለፋኒት አስካል ደምሌ።
ዘመድኩን

ዘመነ ካሴ እና አሰረሰ  ይህችን ሴት አማራ ፋኖ እንደለመዳችሁት ልትረሸናት ነዉ እረ በህግ አምላክ ተዉ ተዉ እናተ ሰወች ተዉ ፀባቹ ከአማራ ህዝብ ነዉ እንዴ  ፋኒት አሰካለ ደምሴ  ምን ታር...
01/23/2025

ዘመነ ካሴ እና አሰረሰ ይህችን ሴት አማራ ፋኖ እንደለመዳችሁት ልትረሸናት ነዉ እረ በህግ አምላክ
ተዉ ተዉ እናተ ሰወች ተዉ ፀባቹ ከአማራ ህዝብ ነዉ እንዴ ፋኒት አሰካለ ደምሴ ምን ታርጋቹ ይህቺ የሴት ፋኖ ቡትረሸናት ዲያሰፓራ በናተ ላይ እንደሚነሳ አዉቃቹ ግቡበት stop killing innocent Amara soldiers.

አሰበሉት እርሰ በራሳቸዉ ሲራኮቱ  ምሰኪን ወንድሜ  አይ አማራ ፋኖ   መድረሻ  መጨረሻ የሌለዉ  ገና ከጫካ ሳትወጣ እርሰ በርሰህ እንደ ድመት ትበላላለህ  ግራኘ አብይ በገንዘብ ያጠመደዉ ባ...
01/23/2025

አሰበሉት እርሰ በራሳቸዉ ሲራኮቱ ምሰኪን ወንድሜ አይ አማራ ፋኖ መድረሻ መጨረሻ የሌለዉ ገና ከጫካ ሳትወጣ እርሰ በርሰህ እንደ ድመት ትበላላለህ ግራኘ አብይ በገንዘብ ያጠመደዉ ባንዳ ፋኖ ገንዘብ እየተቀበለ ለሰላሳ ዲናር እዚህ ነዉ የፋኖ መሪወች ያሉት እያለ በድሮን ያሰደበድባል ሺአመት ቡትዋጎ አታሸንፏኘም አለ አደባባይ ወቶ ግራኘ ያየዉን አይቶ !!!!!!!!
አንተ ጀግና ነቡሰህን ይማረዉ
ሌላ ምንሰ አላለዉ

ከዚህ ወደዚህ  እናትዋ ጎንደር እያልክ ፈንጥዝ  ምን እንዳሰጠላኘ ታዉቃላቹ ፋኖ የተባለ  ዝርክርክ አመራር የሌለዉ በሰመ ትግል ላይ ነኘ ሰንቱን አማራ አሰበልቶ የሀገር ቅርፁ አሰደለዘ  ጫካ...
01/16/2025

ከዚህ ወደዚህ እናትዋ ጎንደር እያልክ ፈንጥዝ ምን እንዳሰጠላኘ ታዉቃላቹ ፋኖ የተባለ ዝርክርክ አመራር የሌለዉ በሰመ ትግል ላይ ነኘ ሰንቱን አማራ አሰበልቶ የሀገር ቅርፁ አሰደለዘ ጫካ ተቀምጦ እነደ ድመት እራሰ በራሱ ሲበላላ ግራኘ አቡይ ታሪኩና እሴቱን ደቡዛዉን አጠፋለት ይሄ እሰነዋሪ ዘገምተኛ መሪ ተቡዬ አንዲ ሺ አመት ትዋጋለህ ምንም አታመጣም ቡሎሀል ፋኖ የተባለ መንደርተኛ ሼም ለናተ ሼመኞች በናተ እንዝላልነት ህዝቡም ታሪኩም ማንነቱን በዚህ አይን ባወጣ መርዝ ኦሮሙማ መራሹ ኦነግ ተመታ!!!!!!!!

01/02/2025

አማራ መሳይ ስዉራ ብአዴን አልማዝ ባለጭራ ከወያኔ በምን ትለያለች ፀረ አማራ የደም ነጋዴ ከአማራ ፋኖ ትግል እጃን እንድታነሳ ተጠየቀች !!!!!!

በመራሹ ኦነግ ደሟ ተመጣጦ የተተፋች ሀገር ሲቀለድባት  እንደማየት ምንሰ  ያሳዝናል ???ምክትል ፕሬዝዳንት ተዋናይት ማስተዋልም ስራ ጀምራለች!
12/11/2024

በመራሹ ኦነግ ደሟ ተመጣጦ የተተፋች ሀገር
ሲቀለድባት እንደማየት ምንሰ ያሳዝናል ???

ምክትል ፕሬዝዳንት ተዋናይት ማስተዋልም ስራ ጀምራለች!

ይህችን  በአንቡርቷ የምታሰቡ ሴት የኦነግ  ጎማ  እሚያረጋትን አሳጥቷታል  ተይ በላት ይህችን  ፀረ  አማራ ማሰቢያዋ ከወገባ በታች የሆነች ደፋር  መራሹ ኦነግ መፍረሱ እንደዉ አይቀር ያኔ ...
12/11/2024

ይህችን በአንቡርቷ የምታሰቡ ሴት የኦነግ ጎማ እሚያረጋትን አሳጥቷታል ተይ በላት ይህችን ፀረ አማራ
ማሰቢያዋ ከወገባ በታች የሆነች ደፋር መራሹ ኦነግ መፍረሱ እንደዉ አይቀር ያኔ የምትደበቂበት ጥግ ታጫለሸ !!!!

ሶሪያ ያገኘችዉ ነፃነት  ፀረ አማራዉ  ነቡሰ ገዳዮ ኦነግ ላይ ይደገማል  መከላከያ የተባለዉ ሸንት ጨርቅ በፋኖ ላይመለሰ ይፈርሳል ድል ለአማራ ፋኖ
12/09/2024

ሶሪያ ያገኘችዉ ነፃነት ፀረ አማራዉ ነቡሰ ገዳዮ ኦነግ ላይ ይደገማል መከላከያ የተባለዉ ሸንት ጨርቅ በፋኖ ላይመለሰ ይፈርሳል
ድል ለአማራ ፋኖ

11/30/2024

የአማራን ህዝቡ በፀረ ድሮን እየገደሉ ፀሎት ላይ ነን ማለት አይከቡድም ወይ ??? የሰማዮ እዉነተኛዉ አምለክ ባፈሰሳችሁት የንፁሀን አማራ ደም የዘራችሁትን ያሳጭዳቹ ዳንኤል ክቡረት አንተ አሮጋንት ፀረ አማራ አሁን በደንቡ ተገልፆልናል ለምን ኦርቶዶክሰን እንደምትደበድቡ!!!!!

10/27/2024

ሃሎ አዲስ አበባ… 😂

"…አይ ኦሮሞ አለ አቢይ አሕመድ… ቀኑ አልደርስ አላቸው እንዴ? መቼ ሊጀምሩት አስበው ይሆን…?

"…ቆይ ሙንኡኖው ኖው ግን…?

10/22/2024

ሰማችዎቸዉ ገና እንለበልቡሀለን እያሉክ ነዉ በፍርሀት ቆፈን የተያዘዉ አዲሰ አበባ ህዝቡ ገና ምን አይተህ ትበላለህ !!!!!

10/20/2024

ዐማራን ዐላወቁትም። የኦሮሞ ወላጆች ግድየላችሁም ዐማራን እንውጠዋለን ብላችሁ፣ ለልጆቻችሁ የሌለ ሰበካ ሰብካችሁ ልካችሁ ተቀንድሸው አይለቁ።

"…ሰው እንዴት ለአቢይ አሕመድ፣ ለሽመልስ አብዲሳ፣ ለይልማ መርዳሳ፣ ለአዳነች አበቤ ምቾት፣ ለግለሰቦች ሥልጣን ሲል ከዐማራ ደም ይቃባል። ኧረ እያሰባችሁ።

• አሁንም ከሞት የተረፉ የኦሮሞ ምርኮኛ ልጆቻችሁ የሚሉትን እየሰማችሁ።

አንተ ማ ነ ህ ????  ዘመነ ካሴ ያለቀኑ  አይሞትም ዝም ቡሎ አይሞትሞ የቡልፆግና ካድሬ  ዘመነ ተገደለ በሚል ግራኘ ያሰለፈዉ የካድሬ ዉርንጭላ እዉነት ለማሰመሰል እየተሟሟተ ነዉ መመኘተ ...
10/20/2024

አንተ ማ ነ ህ ???? ዘመነ ካሴ ያለቀኑ አይሞትም ዝም ቡሎ አይሞትሞ የቡልፆግና ካድሬ ዘመነ ተገደለ በሚል ግራኘ ያሰለፈዉ የካድሬ ዉርንጭላ እዉነት ለማሰመሰል እየተሟሟተ ነዉ መመኘተ ይቻላል ፋኖን ያቆመዉ ከላይ ያለዉ ፈጣሪ መሆኑን የበለፀጎ ካድሬዎች አላወቊም አማራ ግራኘ አቡይን አፍርሶ ሰልጣን ለሰፊዉ ህዝቡ ሲባል ይቆጣጠራል
ድል ለአማራ ፋኖ !!!!!

10/19/2024

የነብር ጭራ ተይዟል። ጉዳዩ ቀልድ አይደለም። የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ነው። የሚያዋጣው እንደ እስራኤል መሆን ብቻ ነው። እስከዛሬ ዐማራ የተኛበት፣ ለሽ ያለበት ዘመን ይቆጫል። ነገር ግን አሁንም አልረፈደም።

"…ፋኖ መጪው የሀገሪቱ መከላከያ ነው። እናም ከአሁኑ መሠረት መያዝ አለበት። ትጥቁን ከጁላ በገፍ ያገኛል። መልክአ ምድሩ ለሥልጠና የሰጠ ነው። በተፈጥሮ የተገኘን ፀጋ ሳይንሳዊ የውትድርና ሥልጠና ሲታከልበት ፍጻሜው አሸወይና ነው የሚሆነው።

"…አባቴ ሰልጥን፣ መክት፣ አንክት። ብራቮ የዐማራ ፋኖ በጎንደር የሜጀር ጀነራል ውባንተ ልጆች፣ የአርበኛ ባዬ ቀናው ልጆች፣ የአርበኛ ኮማንዶ አሰልጣኝ የሳሚ ባለድል ልጆች።

"…አዳሜ በኦሮሞ አዝማሪ አዲስ አበባ እያልክ ጨፍር። የቲክታከሮቹም የምኖቹም ጭፈራ በቅርቡ መቋጫውን ያገኛል።

• እስቲ ለአርበኛ ሳሚ ልጆች አንደዜ ሞራል። 👏👏👏👏💪💪💪🏿💪🏿👌👌👌✊✊👏

Address

612 27th Avenue S
Minneapolis, MN
55454

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቴዎድሮስ መይሳው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቴዎድሮስ መይሳው:

Videos

Share