01/23/2025
!
===========================
ካነበባቹህ በሗላ ለወገኖቻችሁ #ሼር ያድርጉ
በኩላሊት ሕመም ላለመያዝ የሚከተለውን ወሳኝ ነጥብ በደንብ ያንብቡ።
ይህ ጽሑፍ በእንግሊዘኛ ተጽፎ በመላው ዓለም የተሰራጨ ሲሆን ወደ አማርኛ እየመለስኩ ስላቀረብኩላችሁ አባካችሁ የጤና ጉዳይ ነውና አንብባችሁ ስትጨርሱ ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም ለሰው ዘር በሙሉ ሼር አድርጉት ።
እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።
ሳሙኤል ጥበቡ።
THE SILENT MONSTERS THAT IS CLAIMING THOUSAND OF LIVES...
የብዙ ሺዎችን ሕይወት የቀጠፈ ዝምተኛው ገዳይ።
OUR KIDNEY
ኩላሊታችን
Kidney is one of the organs that we do not pay much attention to but do we know is a vital organ just like the heart, the brain and the lungs. A heart failure will lead to death and the same thing apply to a kidney failure. Kidney do not just allow us to urinate but cleans our body from toxic substances created by our cells and what we eat.
ኩላሊት ብዙ ትኩረት ያልሰጠነው ዋነኛ የሰውነታችን ክፍል ነው ።እንደ ልብ፣አንጎልና ሳንባ ዋነኛ ከሚባሉ የሰውነታችን ክፍል አንዱ ኩላሊት ነው።ልባችን መስራት ቢያቆም ወደ ሞት እንደሚያመራን ሁሉ የኩላሊትም ስራ ማቆም ወደ ሞት ነው የሚመራን ።የኩላሊት ተግባር ሽንት ማጣራት ብቻ ሳይሆን በሰውነታችን ሴሎች ውስጥና ከምንመገባቸው ምግቦች የሚፈጠሩ እጅግ ጎጂ የሆኑ መርዛማ ነገሮችን ከሰውነታችን ማስወገድ ነው።
Coming to what we eat and drink!!!!!! Have you noticed there is a rise of death caused by kidney failure among the young ones???? Today you hear a 20 year old travelled to India for kidney failure, tomorrow you hear a 30 year old DIED for kidney failure, WHY????
ወደ ምንመገበው እና ወደ ምንጠጣው ምግቦች እንምጣ!!!!
አስተውላችኋል! በኩላሊት ሕመም ምክንያት የወጣቶች ሞት ምን ያህል ከፍ እንዳለ???
ዛሬ የ20 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ወደ ህንድ ሄደ ሲባል ትሰማላችሁ ነገ ደግሞ የ30 ዓመት ወጣት በኩላሊት ሕመም ምክንያት ሞተ ሲባል ታደምጣላችሁ ።ግን ለምን ?
I added some pictures to this post: fanta, coca cola, sprite and all the other drinks (like Pepsi etc) .These are one of the major causes of kidney failure! There are laws in America, Europe, Australia etc that obbligate the companies producing these drinks to keep some substances in it below a certain quantity so that it will not harm the consumers.
ከዚህ ጽሑፍ ጋር ጥቂት ስዕሎችን ማለትም የፋንታ፣የኮካኮላ፣የስፕራይት፣የሌሎችንም ጣፋጭ መጠጦች ፔፕሲንም ጨምሮ ለጥፌያለሁ።እነዚህ ለኩላሊታችን ሥራ ማቆም ምክንያት የሚሆኑ ዋነኛ ነገሮች ናቸው።በአሜሪካ ፣በአውሮፓ እና በአውስትራልያ በእነዚህ መጠጦች ውስጥ የሚጨመረው ንጥረ ነገር በጣም ጥቂት ነው ።ምክንያቱም በእነዚህ ሀገሮች እንዚህን ምርቶች የሚያቀርበው ድርጅት መጠጦቹ በውስጣቸው ያለውን ንጥረ ነገር ከተወሰነው በታች እንዲያደርጉ በሕግ ይገደዳሉ በእዚህም ምክንያት በእነዚህ ሀገራት ያሉ ተጠቃሚዎች ብዙም ተጎጂዎች አይደሉም።
We are talking about substances such as preservatives, colorants, some acids etc. But in AFRICA, some countries do not have restrictions, other have but are not regarded, other allows high quantity of these substances. When I went to Africa I realise the color of Fanta in Africa ( extremely orange) is different from the one in Italy or Germany and the taste too was stronger, more sugar in it! The drinks you are drinking in AFRICA have very high CONTENT OF PRESERVATIVES, COLORANTS, SUGAR AND ACIDS!!!!
አሁን እያወራን ያለነው በመጠጦቹ ውስጥ ስላሉት ንጥረ ነገሮች ማለትም ሳይበላሽ ለማቆየት ስለሚጠቀሙበት ንጥረ ነገር፣ስለ ማቅለሚያው፣ስለ ጥቂት አሲዶችና ስለ ሌሎችም በውስጡ ስለ ሚቀላቅሏቸው ኬሚካሎች ነው።በአፍሪካ በአንዳንድ ሀገሮች እነዚህን ንጥረ ነገሮች በተመለከተ የሕግ ገደብ ጨርሶ የለም፣በአንዳንዳ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ ሕጉ አለ ነገር ግን ተግባራዊ አይደረግም ፣በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ደግሞ እንደውም አብዝተው እንዲጠቀሙ ይፈቅዳሉ፣ወደ አፍሪካ በሄድኩ ጊዜ እዚያ የሚሸጠውን ፋንታ እና በጣሊያንና በጀርመን ሀገር የሚሸጠውን ፋንታ በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ለማወቅ ችያለው አፍሪካ ውስጥ ያለው እጅግ ከለሩ ደማቅ ብርቱካናማ እና በውስጡም ከሚይዘው ከፍተኛ የስኳር መጠን የተነሳ በጣም ጣፋጭ ነው።
አፍሪካ ውስጥ ያሉት መጠጦች በውስጣቸው በጣም ከፍተኛ የሆነ ንጥረ ነገር የያዙ ናቸው።ማለትም ሳይበላሽ ማቆያ፣ማቅለሚያ ፣ስኳርና የተለያዩ አሲዶች በውስጣቸው አለ።
When you drink it your kidney have to despose those substances and because they are NOT GOOD for human consumption in short time they damage the kidney! I do not even drink these drinks in Europe not to talk of the ones in AFRICA, NEVER, I LOVE my health very well. My advice?? STOP drinking them, they have nothing and I mean NOTHING natural, what is Fanta???? what's the main ingredient of Fanta??
ጣፋጭ መጠጦችን በምንጠጣበት ጊዜ ኩላሊታችን በውስጣቸው ያሉትን ጎጂ ንጥረ ነገሮች ለማጣራት ይሞክራል ምክንያቱም ሰውነታችንን እጅግ የሚጎዱ ስለሆኑ፤ ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ እነዚህ ንጥረ ነገሮች ኩላሊታችንን ራሱ ከጥቅም ውጪ ያደርጉታል ።
እኔ በግሌ እነዚህን መጠጦች በአፍሪካም ይሁን በአውሮፓ ፈጽሞ አልጠጣቸውም ።ጤንነቴን በጣም እወደዋለሁ።
ጣፋጭ መጠጦችን መጠጣት አቁሙ ብዬ እመክራችኋለሁ።ምክንያቱም ምንም የላቸውማ ማለትም በውስጣቸው የያዙት ምንም ተፈጥሯዊ ነገር የለም።ለምሳሌ ፋንታ ምንድ ነው? በውስጡ የያዘው ውሕድስ ምንድን ነው?
surely NOT orange juice my sister and brother! WATER is good, perfect for our bodies, organic orange juice is good for our bodies. Also if you can avoid eating canned products my dear do it! You still have the opportunity to eat fresh vegetables, fresh fruits, unprocess food, do it! Buying at the supermaket canned food is not better than buying at the open market from that old woman selling on the raod side, I tell you!
እቶቼና ወንድሞቼ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ፋንታ ማለት የብርትኳን ጭማቂ አይደለም ።በውስጡ ብዙ ኬሚካል ተጨምሮ የሚሰራ ነው።ሌሎቹም ለስላሳና ጣፋጭ መጠጦች እንዲሁ ናቸው።
ንጹሕ ውሃ በጣም ጥሩ የሆነና ለሰውነታችንም እጅግ ተስማሚ ነው።ተፈጥሯዊ የሆነ የብርትኳን ጭማቂም ለሰውነታችን እጅግ ተስማሚ ነው።
የተከበራችሁ አንባብያን የምትችሉ ከሆነ ማንኛውም የታሸገ ምግብና መጠጥን አስወግዱ/አትጠቀሙ/።ፋብሪካ ውስጥ ገብተው ያልተመረቱ አትክልትና ፍራፍሬዎችን መጠቀም ትችላላችሁ።
እውነቱን ልንገራችሁ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ገብቶ የታሸገ ምግብ ከመግዛት ይልቅ መንገድ ዳር ቁጭ ብላ ከምትነግደው አሮጊት መግዛት በጣም ይሻላል።
Those foods are full of CONSERVATIVES, COLORANTS and ACIDS to keep it last longer. How possible that a tomato paste will expire after 2 years?? Can fresh tomato last 2 years?? NO! Then this should make us understand that something was added to that paste to make it last for 2 good years, is that thing healthy for my body?
እነዚያ የታሸጉ ምግብና መጠጦች ረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ታስበው በማቆያ ንጥረ ነገር፣በማቅለሚያ ንጥረ ነገር እንዲሁም በአሲዶች የተሞሉ ናቸው።
እስኪ አስቡት የታሸገ ቲማቲም የሚበላሸው ከ 2 ዓመት በኋላ ነው ይላችኋል፤ ቲማቲም ከሁለት ዓመት በኋላ አዲስ ሆኖ ማግኘት ይቻላል?? ፈጽሞ አይሆንም። እንግዲህ አንድ ነገር እንድንረዳ ያደርገናል በታሸገው ቲማቲም ውስጥ ሁለት ዓመት እንዲቆይ የተጨመረ ነገር አለ ማለት ነው። ታዲያ ይሄ ለጤና ተስማሚ ነው ትላላችሁ? ?
Let's take a minute to think about what we eat and when you go to supermaket take your time to read the ingredients written on the carton and see if you know all of them and if you can even pronounce them, lol!
እስኪ ስለምንመገበው ምግብ ለማሰብ ጥቂት ደቂቃ እንውሰድ ።ወደ ሱፐር ማርኬት/የምግብ ገበያ አዳራሽ / ስትሄዱ በምግቦቹ ካርቶኖች ላይ የተጻፋትን ውሕዶች ለማንበብ ጊዜ ውሰዱ ።የምታውቋቸው እንደሆነ ንጥረ ነገሮቹን ተመልከቷቸው አንዳንዶቹ ስማቸውን ለመጥራት እንኳ እጅግ አስቸጋሪዎች ናቸው።
Let's take care of our kidneys and live longer in health!
Please throw away those noodles you like eating too...
ለኩላሊቶቻችን ጥንቃቄ እያደረግን ጤናማ ሆነን ረዥም ጊዜ እንኑር ።እባካችሁ ኖድል የሚባለውን ፈጣን ምግብ መመገብ የምትወዱም አስወግዱት።
Like & Write GOT IT if you read this
Share on your profile with your friends to create awareness..
ለጓደኞቻችሁ ጤንነት የምታስቡ ከሆነ ይህንን ጽሑፍ ሼር በማድረግ የግንዛቤ ማስጨበጫው እንዲደርሳቸው አድርጉ።
Dr cook
ፔጃችን ላይክ ካደረጋችሁ በርካታ መረጃና ትምህርቶች በፍጥነት ይደርሳችኋል።