Feta News / ፈታ መረጃ

Feta News / ፈታ መረጃ leatest news

የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር፡- አሜሪካ በእሳት መጫወት እና ለታይዋን የጦር መሳሪያ ሽያጭ እንድታቆም አጥብቀን እንመክራለን።አሜሪካ ለታይዋን የምታደርገው የጦር መሳሪያ ሽያጭ የሚያስከትለውን መ...
10/31/2025

የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር፡- አሜሪካ በእሳት መጫወት እና ለታይዋን የጦር መሳሪያ ሽያጭ እንድታቆም አጥብቀን እንመክራለን።

አሜሪካ ለታይዋን የምታደርገው የጦር መሳሪያ ሽያጭ የሚያስከትለውን መዘዝ ሙሉ በሙሉ መገንዘብ አለባት።

የቻይና ህዝባዊ ጦር የአገሪቱን ብሔራዊ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለመጠበቅ ማንኛውንም "የታይዋን ነፃነት" ሴራ እና የውጭ ጣልቃ ገብነትን በጥብቅ ያወግዛል።

አስመራ-የኤርትራ ፕሬዝደንት ግብፅን ለመጎብኘት ወደ ካይሮ ተጓዙየኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብፅን ለ5 ቀናት ለመጎብኘት ዛሬ ከአስመራ ወደ ካይሮ ተጉዘዋል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚ...
10/30/2025

አስመራ-የኤርትራ ፕሬዝደንት ግብፅን ለመጎብኘት ወደ ካይሮ ተጓዙ

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብፅን ለ5 ቀናት ለመጎብኘት ዛሬ ከአስመራ ወደ ካይሮ ተጉዘዋል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል በX ገፃቸዉ ዛሬ (ሐሙስ ጥቅምት 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም) እንደዘገቡት ፕሬዝደንት ኢሳያስ ግብፅን የሚጎበኙት የግብፅ ፕሬዝደንት አብዱልፈታሕ አል ሲሲ ባደረጉላቸዉ ግብዣ ነዉ። ሁለቱ መሪዎች የሁለቱን ሐገራት ግንኙነት ይበልጥ «ለማጠናከርና ለሁለቱ ሐገራት በሚጠቅሙ አካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች» ላይ ይወያያሉ ተብሏል።

ፕሬዝደንት ኢሳያስ በቅርቡ የተገነባዉ የግብፅ ታላቅ ቤተ-መዘክር (ሙዚየም) በመጪዉ ቅዳሜ በሚመረቅበት ድግስ ላይም ይገኛሉ ተብሏል። የሁለቱ ሐገራት መሪዎች «በጋራና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ» ይነጋገራሉ የተባለዉ ሁለቱም መንግሥታት ይሳተፉበታል የሚባለዉ የሱዳን ጦርነት በናረበት ወቅት መሆኑ ነዉ። በግብፅ፣ በኤርትራና በሌሎችም የአካባቢዉ ሐገራት ይደገፋል የሚባለዉ የሱዳን መከላከያ ኃይል፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይደገፋል በሚባለዉ በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር (RSF) ጠላቱ ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ ዳርፉር ዉስጥ ሽንፈት ገጥሞታል።

ከዚህም በተጨማሪ የፕሬዚደንቱ ጉብኝት ኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድብ ሰበብ ከግብፅ፣ በወደብ ጉዳይ ደግሞ ከኤርትራ ጋር የገጠመችዉ እሰጥ አገባ ባየለበት ወቅትም ነዉ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፈዉ ማክሰኞ ከሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ ለኢትዮጵያ “የቀይ ባሕር ጉዳይ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልክዓ ምድራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው” ብለዋል።

ባለፈዉ መጋቢት የግብፅ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር በድር አብድላትይ ከፕሬዝደንት አብዱልፈታሕ አል ሲሲ የተላከ መልዕክት ለፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈርቂ ለማድረስ በሚል አስመራን ጎብኝተዉ ነበር። ጉብኝቱና መልዕክቱ በግብፅ፣ በኤርትራና በሶማሊያ መካከል «የአካባቢዉን ሠላም የማጠናከር የትብብር ሥልት» በተባለዉ የሦስትዮሽ ወዳጅነት ላይ ያተኮረ ነዉ ተብሎም ነበር።

©DW AMHARIC

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ - The Grand Ethiopia Renaissance Dam
09/16/2025

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ - The Grand Ethiopia Renaissance Dam

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tades...

እስራኤል ፈረንሳይንና አውስትራሊያን ከሰሰችየፈረንሳይ መንግስት የፍልስጤምን ሀገርነት እውቅና ለመስጠት እቅድ ማውጣቱ ፀረ ሴማዊነትን እንዲስፋፋ ያድረጋል ሲሉ ኔታናሁ ተናግረዋል። የፈረንሳይ ...
08/20/2025

እስራኤል ፈረንሳይንና አውስትራሊያን ከሰሰች

የፈረንሳይ መንግስት የፍልስጤምን ሀገርነት እውቅና ለመስጠት እቅድ ማውጣቱ ፀረ ሴማዊነትን እንዲስፋፋ ያድረጋል ሲሉ ኔታናሁ ተናግረዋል።

የፈረንሳይ መንግስት በቀጣይ ወር ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆኗን ኢማኑኤል ማክሮ መናገራቸውን ተከትሎ በሁለቱ መሪዎች መክከል የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸው ላይ ውጥረት ነግሷል።

ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና መስጠት ፀረ ሴማዊነት ላይ ከፍተኛ አደጋ እንዲፈጥር ያደርጋል በማለት ኔታናሁ መናገራቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኔታናሁ ውንጀላ ታማኝነት የጎደለውና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አንስተው ጊዜው የሚፈልገው ግጭትና ውንጀላ ሳይሆን የሚጠበቅብንን ሀላፊነት በሚገባ የምንወጣበት ነው ማለታቸውን አሽራቅ አል አወሳት የዜና ወኪል በዘገባው አስነብቧል ።
በሌላ በኩል የእስራኤሉ መሪ ኔታናሁ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባጋሩት መልዕክት እስራኤልን የነካና የአውስትራሊያ አይሁዶችን የተወ አመራር ደካማ ፓለቲከኛ ነው ሱሉ የአውስትራሊያ አቻቸውን አል ባኔስን ተንኩሰዋቸዋል።

አውስትራሊያ በበኩሏ በሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሯ ቶኒ ቡርክ በኩል ለኔታናሁ በሰጠችው ምላሽ ጥንካሬ የሚለካው ንፁሀን ሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ እና ህፃናትን ለረሀብ እንዲጋለጡ በማድረግ አይደለም ማለታቸውን አል ጀዚራ ዘግቧል።

አውስትራሊያ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና እንምትሰጥ ካሳወቀች በኋላ በሁለቱ መሪዎች መካከል ግንኙነታቸው መሻከሩ ተገልጿል።

Ethiopia: "ባለፉት 50 ዓመታት የተከሰቱት ጦርነቶች የሚዲያ ውሸት ውጤቶች ናቸው።" ጁሊያን አሳንጅ | The Hidden Truth Behind of War
08/17/2025

Ethiopia: "ባለፉት 50 ዓመታት የተከሰቱት ጦርነቶች የሚዲያ ውሸት ውጤቶች ናቸው።" ጁሊያን አሳንጅ | The Hidden Truth Behind of War

Julian Assange: The Hidden Truth Behind Half a Century of Warጁሊያን አሳንጅ የምዕራቡ አለም ሚዲያ ጦርነቶችን እና ሙስናን እንዴት እንደሚያስፋፉ ማብራሪያ ሰጥቷል።ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ የተከሰቱት ጦርነ.....

ሰበር | ትራምፕ ፕሬዝዳንት ፑቲን አላስካ ሲገቡ በቀይ ምንጣፍ በክብር ተቀብለ - Trump And Putin Begin Talks
08/15/2025

ሰበር | ትራምፕ ፕሬዝዳንት ፑቲን አላስካ ሲገቡ በቀይ ምንጣፍ በክብር ተቀብለ - Trump And Putin Begin Talks

08/01/2025

Ethiopia - ከዶርሃሌ እስከ ጣና የጣናነሽ አነጋጋሪው ጉዞ ተፈጸመ!

08/01/2025

Ethiopia - “እሰጋለሁ! እርምጃ እወስዳለሁ” ደረጃዋን የተነጠቀችው ግብፅ ዛቻ

07/31/2025

ዘለንስኪ እና ፑቲን በዩክሬን ሜዳ የሚያደርጉትን ፍልሚያ ቀጥለዋል።

06/26/2025

Ethiopia - ያፈተለከው የጦርነት ሪፖርት - ትራምፕና ናታንያሁ የት ሊገቡ ነው..

06/10/2025

አዬ ወንበር ላይ ያለሰው ..

በላቤ ያመጣሁት 10 መኖሪያ ቤቴንና 4 መኪናዬን በግፍ ተነጠኩኝ...ጀግናዋ  አትሌት ገለቴ ቡርቃ || Seifu on ebs
06/10/2025

በላቤ ያመጣሁት 10 መኖሪያ ቤቴንና 4 መኪናዬን በግፍ ተነጠኩኝ...ጀግናዋ አትሌት ገለቴ ቡርቃ || Seifu on ebs

..ጀግናዋ አትሌት ገለቴ ቡርቃ

Address

New Hampshire Avenue
Los Angeles, CA
90027

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Feta News / ፈታ መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Feta News / ፈታ መረጃ:

Share