የሊባኖሱ ሄዝቦላ አመሻሽ አካባቢ በእስራኤል ሀይፋ ከተማ ስኬታማ የሆነ ጥቃት መዉሰዱ አስታዉቋል ።
ሼህ ሙሐመድ መኪን በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በታጣቂዎች ተገደሉ
የመስጂድ ኢማም እና የሐሪማ ኸሊፋ የሆኑት ሼህ ሙሐመድ መኪን ሼህ ሙሀመድ አሪፍ እና ሌሎች የቤተሰባቸዉ አባላት ጥቅምት 22/2017 በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በተፈጸመው ግድያ መሞታቸው ታውቋል ።
ሚዛን ሚዲያ ለመላዉ ቤተሰባቸዉ መፅናናትን ይመኛል ።
⭕ሃማስ ከቴላቪቭ በስተሰሜን በሚገኘው የሞሳድ ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ የጥቃት እርምጃ በደርዘን የሚቆጠሩ የሰራተኛ ወታደሮች ሞት እና የአካል ጉዳት ማድረሱ ገለፀ ።
የጽዮናውያን ወረራ በፍልስጤም ወገኖቻችን ላይ በጋዛ፣ ዌስት ባንክ እና አቅሷ ላደረሱት ወንጀሎች እንደ ምላሽ ይቆጠራል በማለት ሀማስ ገልጿል ።
የእስራኤሉ መሪ ከኢራን ሚሳኤል ለማምለጥ ሲሮጡ
ትላንት አመሻሹ ላይ ኢራን በቴላቪቭ ላይ ጥቃት በወሰደችበት ወቅት የእስራኤሉ መሪ ቤንያሚን ኔታኒያሁ ከጥቃቱ ለማምለጥ ከቢሮ እየሮጠ ሲያመልጥ ።
ከቪዲዮ ፉቴጆች የተወሰደ
ሰበር ዜና ኢራን በቴላቪቭ ላይ የሚሳኤል ጥቃት አካሄደች
ኢራን ማስጠንቀቂያ ብቻ ነው ያለችዉን የበቀል እርምጃ በዛሬው እለት ወስዳለች ። ኢራን ጥቃቱ የመከላከያ ቀጠናዎች ላይ ያነጣጠረ እርምጃ ነዉ ብላለች ።
ማንኛውም ወደኛ የሚቃጣን ጥቃት በከበደ መልኩ እንመልሳለን ሲሉም ዛቻ አስተላልፏል ።ኢራን ወታደራዊ ጥቃት ለማድረግ ወታደሮች አልክም ለእስራኤል ሀማስና ሂዝቦላ በቂ ናቸዉ በማለት አስታዉቃለች ።
የኢትዮጵያ አህሉሱና ወልጀማአ ሱፍያ መንፈሳዊ አባት ክቡር ተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ የቅርብ ሰዋቸዉ ከነበሩት ሸይኽ ሰዒድ ሱመያ መስጂድ መዉሊድ ተገኝተዋል ።
የሱመያ መስጂድ ወጣት ጀመአ
መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ሱመያ መስጂድ የታላቁ ነብይ ሰዐወ መዉሊድ እየተጀመረ ያለበት ሂደት ደመቅመቅ ብሏል ።
ሚዛን ሚዲያ ሚዛናዊ የዑለሞች ድምፅ !!
የሱመያ መስጂድ ወጣት ጀመአ
ሚዛን ሚዲያን በማገዝ ዕና በመርዳት የሙስሊሞች የዑለሞች ድምፅን እናስቀጥል !!
የሚዛን ሚዲያ የገቢ ማሠባሰቢያ
መርሃግብር
ሚዛን ሚዲያ ላለፉት አምስት አመታት በተለይም ከለዉጡ ወዲህ በተፈጠረዉ የመጅሊስ መዋቅር ማስተካከል በተመለከተ የተደረጉ የዉይይት ሂደቶችን በመዘገብና በማሳለጥ የበኩሉን ድርሻ ሲያከናዉንና ሚና ሲወጣ ቅይቷል እየተወጣም ይገኛል ።
በተለይ በመጅሊሱ መዋቅር ዙሪያ በአንዱ ወገን ላይ ያነጣጠሩ ፕሮፓጋንዳዎችን በመመከት ቅርፅ የማስያዝ ስራ ሰርቷል ።በዚህ ረገድ ልሳን ድምፅ አልባ የሆነዉ በተለይ የመሻኢኹ መስመር ታሪክ አስተምህሮ አቂዳ መጠበቅ አለበት የሚለዉ አህሉሱናዉን (የሱፍያዉ) ድምፅ በመሆን ብዙ ጫናዎችን ተቋቁሞ በርካታ ጉዳዮችን ዳሷል ።
በተለይ በወቅቱ ኡለሞቹ በጉባኤያቸዉ የመጅሊሱ የሸራተን ስብሰባ ቀድሞ የተወሰነ ስለሆነ አንሳተፍም ብለዉ ከመጅሊሱ በሀይል ተገፍተዉ መዉጣታቸዉ ይታወቃል ።
መጅሊሱ በሀይል የተቆጣጠረዉ ቡድን መንበሩን ከያዘ በሗላ በመስጂዶች ፣በመድረሳዎች ፣በኢማሞች ፣በመስጂድ ኮሚቴዎች ላይ የተሰሩ የእስር የማዋከብ እርምጃዎች ለማህበረሰባችን በማድረስ በማጋለጥ አቅማችን የፈቀደዉን ያህል ስናደርስ ቆይተናል ።
ይሁን እንጂ ሚዛን ሚዲያ በያዝነዉ ፕላን መሠረት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የተሻለ ጥራት ያለዉ ብዝሀዊ በሆነ መልኩ በሚዛንና ኢህሳን ወ
ሳዑዲ አረቢያ 94ተኛ ብሔራዊ የምስረታ ቀኗን እያከበረች ነዉ ።
ለዚሁ ተብሎ ከ125በላይ አበቦች በጅዳ የተሰራዉ ሞዛይክ ጂኒየስ ቡክ ላይ መመዝገቡ ሳዑዲ ጋዜጥ አስታውቋል ።በርካታ ሳዑዲያን ለሀገራቸው ያላቸዉን ፍቅር እየገለፁ ይገኛል ።በተለየ መልኩ እየተከበረ ይገኛል ፣በመካ ፣ሪያድ ፣ጅዳ በሌሎችም ከተሞች ።
#saudiarabia2024 #SaudiNationalDay
#94th