SARE WANA Promotion

SARE WANA Promotion አዝናኝ አስቂኝና አስተማሪ የሀዲይሳና የአማረኛ ቀልዶች ይለቀቃሉ በተጨማሪ
ፖለቲካዊ ፣ማህበራዊ፣ኤኮኖሚያዊ መረጃዎችን እናደርሳለን �

መልካም ምሽት ቤተሰብ 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍🙏   #አድዋ💪
03/02/2024

መልካም ምሽት ቤተሰብ 🙏
😍😍😍😍😍😍😍😍🙏
#አድዋ💪

03/02/2024

Fiyon በይፋ ይቅርታ ጠየቀች 🤨

03/02/2024

የFiyona ጉዳይ ተጣጥፎአል🤨

03/02/2024

የአድዋ ድል የሁሉም የጥቁር ህዝቦች ድል ነው ✌️💪

የሀድያ ተወላጅ የሆኑ በጣልያን ወረራ ወቅት ከሃድያ እና ከከምባታ ከ5000 በላይ የጦር ሠራዊት በመምራት ታሪክ የሰሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ!
03/02/2024

የሀድያ ተወላጅ የሆኑ በጣልያን ወረራ ወቅት ከሃድያ እና ከከምባታ ከ5000 በላይ የጦር ሠራዊት በመምራት ታሪክ የሰሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ!

የእኔ አድዋ ፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ ነው!የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ፈርጥ💪
03/02/2024

የእኔ አድዋ ፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ ነው!
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ፈርጥ💪

ለደቂቃዎች በአዲስአበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ የቁም እስረኛ ያደረገኝ የጀግናችን የፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ T-Shirt!በዛሬው ዕለት በአዲስአበባ ለፌደራል ፖሊስና ለአዲስአ...
03/01/2024

ለደቂቃዎች በአዲስአበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ የቁም እስረኛ ያደረገኝ የጀግናችን የፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ T-Shirt!
በዛሬው ዕለት በአዲስአበባ ለፌደራል ፖሊስና ለአዲስአበባ ነዋሪዎች የጀግናችን የፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ "ምስል ያለበት T-Shirt እራስ ምታት ሆኖባቸዋል!
➽ነገሩ ወዲህ ነው "ዛሬ ከሰዓት የጀግናችን የፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ T-Shirt ለብሼ በቦሌ አውራ ጎዳናዎች ላይ በስራ ምክንያት ስንቀሳቀስ ነበር..እናም T-Shirቱን ያዩ ስዎች...ማን ናቸው ፥እያሉኝ ስጠይቁኝ ነበር እኔም ሳልታክት እየመለስኩ ዋልኩኝ ...ከዛ ውሎው ትንሽ አድካሚ ስለነበረ ...ለማረፍና የጀግናችን የፊት አውራሪ ጌጃ ምስል ባለበት T-Shirt ፎቶ ለመነሳት ወደ Sky Light Hotel እያቀናው ሳለ .... አንዱ የፌደራል ፖሊስ የለበስኩትን T-Shirt አይቶ አስቁሞኝ...እኝ ሰው ማን ናቸው ብሎ ጠየቀኝ..እኔም ስለጀግናችን ከሀ-ፓ ነገርኩት...ለእሱ ተናግሬ ሳልጨርስ ...ፌዴራል ፖሊሶች በፓትሮል መጡ ...በለበስኮ T-Shirt ምክንያት ለጥያቄ ስለምንፈልግህ መኪና ውስጥ ግባ አሉኝ ...ገባሁኝ ከዛ ወዳ ፖሊስ ጣቢያ ከወሰዱኝ በኋላ ለምን ለበሰክ?እኝ ሰው ማን ናቸው አሉኝ ...ትህትና በተላበሰ አንደበታቸው...እኔም ምንም ሳይታክተኝ ፊት አውራሪ ጌጃ ማለት እያልኩ ስለእሳቸው ...ጀግንነትና ስለ ፈፀሙት ገድል በኩራት ተናገርኩ ...በሰሙት ታሪክ በጣም ተደንቆ አንዱ ፌደራል ፖሊስ ....እሺ ይቅርታ አሰለፋን አይደል አለኝ ..."ከዛ እኔም አሯ ምንም ችግር የለም ብዬ ወደቤት ተመለስኩ እላችኋለሁ ...የዛሬን ክስተት Share ለማድረግ የፈለኩት ምክንያት ...እራሳችንን ሆነን ስንቀርብ በሌሎች ዘንድ እንከበራለን ለማለት ያህል ነው 💪የአዲስአበባ ፌዴራል ፖሊስ 🙏

02/28/2024

➽ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏

02/27/2024

ቤተሰብ Bus ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው 😲

02/26/2024

ሁለታቹም አጥፍታቹሀል የሰራቹት ልክ አይደለም የማንም እናት በኛ የተነሳ አትሰደብ እናት ምን በበደለች በልጆቾ ትሰደባለች ያጠፋነው እኛ ነን ተው ግን እንደተማረ ሰው እናስብ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤

02/26/2024

የደሃ Vlog 😂

02/26/2024

ሆስፒታል በመሄድ ቪድዮ ካልቀረፀን በማለት ከዶክተሮች ጋራ ግብግብ መፈጠር ምን የሚሉት ነገር ነው !

ብሩክን በተመለከተ አዲስ መረጃ ተላልፎአል
02/25/2024

ብሩክን በተመለከተ አዲስ መረጃ ተላልፎአል

02/25/2024

ምርጦች 😍
➽ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏

02/24/2024

➽ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏
ብሩክን መደገፍ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Akililu Geremu 1000096328595 Shop to Shop (0z0BBW)

02/24/2024

ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏
Amazing 💪
ኢትዮጵያዊነት ሀይል ነው !

02/24/2024

ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏
ወንድማችን ብሩክ አሁን ያለበት ሁኔታ😭
current situation of our brother biruk🙏

02/21/2024

ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏
ፍትህ ለብሩክ🙏

02/20/2024

መልካም ዜና 😍😍
ለተጨነቀን በሙሉ yaya😲

02/20/2024

ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏
ፍትህ ለወንድማችን 😭በጣም ያሳዝናል...
ኸረ በቃቹ በለን ጌታሆይ 💚💛❤️

ልዩነታችን ውበታችን😍.....➽ኢትዮጵያዊነት ብቻ ይንገስ 🙏
02/20/2024

ልዩነታችን ውበታችን😍.....➽ኢትዮጵያዊነት ብቻ ይንገስ 🙏

02/20/2024

Yaya እራሱን ሊያጠፋ ነው😭 በስልክ የመለሰልኝ ምላሽ😭 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok 😭😭😭

ቤተሰብ አላችሁ ውይ!
02/19/2024

ቤተሰብ አላችሁ ውይ!

02/19/2024

ሁላችሁም ሼር አድርጉት 😔

02/17/2024

ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏

02/17/2024

➽ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏
ልጅቷ ከአረብ ሀገር ባዶ እጇን መምጣቷ ለቤተሰቦቿ አልዋጥ ብሎል...

02/16/2024

➽ያላችሁት በተከተል ማንን ላስከትል Page ለይ ነው ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 🙏
ለአረብ ሀገር ሴቶች አስተማሪ ድራማ ❤
ከአረብሃገር ስትመለስ ቤተሰቦቿ ብሯን አጥፍተው የጠበቋት ሴት😥

02/16/2024

በፈጣሪ ሰም አትለፎት ትማሩበታላቹ 🙏

Address

America
Las Vegas, NV

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SARE WANA Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies


Other Broadcasting & media production in Las Vegas

Show All