Warka Times

Warka Times Warka Times is a multi-platform bi-lingual global online media service where credibility is a priorit We are here to keep you both informed and entertained.

The Warka Times is a multi-platform global online media service where credibility is a priority. The infotainment presented on Warka Times comes from a wide variety of sources. Warka Times is not affiliated with any political or religious groups. We are professionally guided to provide you non-partial and morally responsible contents.

እንደምን ከረማችሁ ቤተሰብ፦ፌስቡክ post limit ሰላደረገብን እንደተለመደው በቴሌግራም አየተገናኘን መሆኑ እንዳለ ሆኖ ብዙዎች ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት ለሌላ ጥቆማ ብቅ ብለናል። እንደ...
06/16/2024

እንደምን ከረማችሁ ቤተሰብ፦

ፌስቡክ post limit ሰላደረገብን እንደተለመደው በቴሌግራም አየተገናኘን መሆኑ እንዳለ ሆኖ ብዙዎች ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት ለሌላ ጥቆማ ብቅ ብለናል።

እንደምታውቁት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን ውስጥ በቴሌግራም ላይ Notcoin ጨምሮ Tap to Earn ጨዋታዎች እየተለመዱ መጥተዋል። በዚህም በርካቶች ተጠቃሚ መሆናቸውን ታዘበናል። ይሁን እንጂ ሁሉም ሰው እኩል ግንዛቤ ስለሌለው እና አጭበርባሪዎችም በመብዛታቸው መጠቀም የሚገባቸው ወጣቶች እና በተለይ ስራ አጦች እድሉን እንዲጠቀሙበት ለማስቻል ተቀበለው ከተከፈቱ ቻናሎች መካካል በእኛ ትዝብት ጥሩ ሆኖ ያገኘነውን እናጋራችኋለን።

ይህ ቻናል ከኖትኮይን ጀምሮ እጅግ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን እያገኘንበት የምንገኘውን የኢትዮጵያ የክሪፕቶ አፈንፋኞች ቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ተጠቃሚ እንድትሆኑ Recommend እናደርጋለን።

በጦርነትና በኢኮኖሚ ድቀት ከእጅ ወደ አፍ እንኳን ኑሮ ለከበደው ሕዝባችን በተለይ ለወጣቱ ምንም ገንዘብ ወጪ ሳይደረግበት ትርፍ የሚገኝበት ትክክለኛና ጤነኛ የገቢ ምንጭ አማራጭ በመጠቆም እና በማገዝ እየሰጡን ያለው መረጃ እጅግ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘነው ነው ያለምንም ክፍያ ቻናላቸውን ለማስተዋወቅ የፈቀድነው።

አሁኑኑ እዚህ ፔጅ ላይ ያላችሁ በሙሉ ከታች ያለውን የቻናላቸውን ሊንክ Join በማድረግ ለሌሎችም Share አድርጉላቸው። ከውጊያ ጎን ለጎን ለመብላት ገንዘብ ያስፈልጋል። ገንዘብ ደግሞ እንዲህ በቀላል መንገድ ከተገኘ ማን ይጠላል?!

እናንተ ለመጫወት እና ለመስራት ፍላጎትም ሆነ ጊዜ ከሌላችሁ በተለይ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ስራ ላጡ ወዳጆች እና ቤተሰቦቻችሁ share አርጉላቸው። በእርግጠኝነት ይጠቀሙበታል።

የቻናሉ ሊንክ ከታች ይገኛል 👇

https://t.me/ethiocryptofamily

📢 የአጋርነት ጥሪ!ውድ የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦቻችን፦እንደሚታወቀው ዋርካ ታይምስ ላለፉት 6 አመታት ፈጣን ፣ ተአማኒ እና ወሳኝ መረጃዎች ለእናንተ ተደራሽ በማድረግ ከ149 ሺህ በላይ ተከታዮ...
05/11/2024

📢 የአጋርነት ጥሪ!

ውድ የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦቻችን፦

እንደሚታወቀው ዋርካ ታይምስ ላለፉት 6 አመታት ፈጣን ፣ ተአማኒ እና ወሳኝ መረጃዎች ለእናንተ ተደራሽ በማድረግ ከ149 ሺህ በላይ ተከታዮችን በማፍራት እዚህ ደርሰናል።

ይሁን እንጂ ካለፉት 3 አመታት ጀምሮ ፌስቡክ እና ዩትዩብ መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረጉን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።

ስለሆነም ለፌስቡክ ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የዋርካ ታይምስ ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።

የቴሌግራም ገጻችን 📌
👉 https://t.me/warkatimesofficial

ጄነራል ገብረመድሃን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) በሰሜን እዝ ጥቃት የመከላከያ ሰራዊት የመገናኛ ስርአት እንዲቋረጥ በማረግ ለሰራዊቱ መመታት ጉልህ ድርሻ እንደነበረው መንግስት በተደጋጋሚ በሚዲያዎቹ  ...
05/11/2024

ጄነራል ገብረመድሃን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) በሰሜን እዝ ጥቃት የመከላከያ ሰራዊት የመገናኛ ስርአት እንዲቋረጥ በማረግ ለሰራዊቱ መመታት ጉልህ ድርሻ እንደነበረው መንግስት በተደጋጋሚ በሚዲያዎቹ በመግለፅ በወህኒ አቆይቶት በኋላም ላይ ጭጭ ያደረገው ብልፅግና አሁን ደሞ ለፌዝ ይመስል በዛሬው እለት ባለ 4 መኝታ አፓርትመንት ለወዲ ነጮ በስሙ እንደሸለመው ምንጮች አረጋግጠዋል።

ብል*ግና መንደር ሼም የሚባል ነገር ኖሮ አያውቅም።

በነገራችን ላይ ከጥቅምት 24 ቀደም ብሎ በነበሩ ጊዜያት በመከላከያ ከነበሩ የትግርኛ ተናጋሪ ጄኔራሎች መካከል ወዲ ነጮ በሠራዊቱ ተወዳጅ ከነበሩ ጥቂቶች መሃል እንደነበር ይነገራል። የእሱ ያን ያህል ባይገርምም ነገር ግን ከጥቅምት 24 እስከዚህ ሰአት ድረስ ከመንግሥት በተቃራኒ ቆመው ሲዋጉ የቆዩና አሁንም TDF የሚባለውን ሃይል እየመሩ የሚገኙ ከጄኔራል እስከ መቶ አለቃ ማዕረግ ያላቸው አዋጊዎች በዛሬው እለት ከ4 መኝታ እስከ 1 መኝታ አፓርትመንት ከመከላከያ ተበርክቶላቸዋል። ከኤርትራ እና አማራ ለታሰበው ውጊያ ቀብድ ይሆናል 😊

ይህ በእንዲህ እንዳለ በሰሜኑ ጦርነት የተሰው ከፍተኛ የመከላከያ አዋጊዎችን ጨምሮ በርካቶች ቤተሰቦቻቸው ከመከላከያ ካምፕ ጭምር ተባርረው በየመንገዱ በልመና ላይ የተሰማሩ በርካቶች ናቸው።

ጦቢያ ውለታ ከፋይ ነች አይደል?!

በህይወት ያላችሁ የመከላከያ አባላት ከዚህ ትምህርት ውሰዱ።

ወዲ ነጮን በተመለከተ… ያው ሙት አይወቅስም ብለን ፋይል ዘግተናል።

በራሳቸው አክቲቪስት ተጋለጡ!የእነ ጌታቸው ረዳ የቅርብ ሰው፣ ዳዊት ከበደ ትህነግ በመግለጫ ሊያስተባብለው የማይችለውን ሚስጥር አውጥቷል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትህነግ/ህወሓት ከአልቡርሃ...
05/08/2024

በራሳቸው አክቲቪስት ተጋለጡ!

የእነ ጌታቸው ረዳ የቅርብ ሰው፣ ዳዊት ከበደ ትህነግ በመግለጫ ሊያስተባብለው የማይችለውን ሚስጥር አውጥቷል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትህነግ/ህወሓት ከአልቡርሃን ጋር ሆኖ ወጋኝ በማለቱ ማስተባበያ የተሰጠ ቢሆንም ውስጥ አዋቂያቸው ዳዊት ግን የባሰ ነገር ይዞ መጥቷል።

ጌታቸው ረዳ UAE ሄዶ ከአልቡርሃን ጋር ሆነው እየተዋጉ መሆኑን አምኖ እንደመጣ አስቀምጧል። ዳዊት ከበደ። የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጌታቸው ረዳ ካመነ በኋላ ነው መግለጫ ያወጣን ይላችኋል የትህነግ ሚስጥረኛ።

ጌታቸው ረዳ አልቡርሃንን እኛ እየደገፍነው እንገኛለን ብሎ በትህነግ/ህወሓት ላይ መረጃ አውጥቷል ብሎ ነው የፃፈው። የሰሞኑ ማስተባበያ በህወሓት አመራሮች ዘንድ ጌታቸው ረዳ ነው ጠቋሚ እየተባለ እንደሆነ ነው የተገለፀው።

ትህነግ/ህወሓት በሱዳን ጉዳይ እጁ እንደሌለበት ቢናገርም ውስጥ አዋቂያቸው ግን እነ ደብረፅዮን የሰጡትን መረጃ ፅፎታል። ስለሆነም ራሱ ጌታቸውረዳ ከአልቡርሃን ጋር እየሰራን ነው ብሎ አምኗል። ይህን ዜና ሊያስተባብሉ የጣሩት እነ ኤርሚያስ ለገሰ ውሃ በላቸው ማለት ነው።

05/08/2024

የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰ በሸዋ ሸለቆዎች መሃል መግለጫ ሰቷል!!! ታላቁን የአማራ ህዝብ ይቅርታ ብሏል!!! የነፃነት ታጋዮቹን ፋኖዎች ልባዊ አድንቆትና ምስጋና አድርሷል።

*********

የአጋርነት ጥሪ!

ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።

ስለሆነም ለውድ ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የዋርካ ታይምስ ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።

የቴሌግራም ገጻችን 📌
https://t.me/warkatimesofficial

የእናንተው ታማኝ ሚዲያ ዋርካ ታይምስ

05/07/2024

ትህነግ/ህወሓት በሱዳን ጦርነት ተሳትፈሃል ሲባል የሰጠው መልስ፦

"የፖለቲካ ፓርቲ ስለሆንኩ ታጣቂ የለኝም"😂

እውነትክን ነው? እስኪ እግረ መንገድህን "
መለስ ዜናዊ በሕይወት አለ" በል

የሱዳን ዋና ዋና ሚዲያዎችኀ ትህነግ/ህወሓት የአልቡርሃን ቆጥረኛ ሆኖ በሱዳን እየተዋጋ መሆኑን ቀዳሚ አጀንዳ አድርገዋል። ይህን ቅጥረኛ ኃይል ነው ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተፈናቃይ ብላችሁ መ...
05/06/2024

የሱዳን ዋና ዋና ሚዲያዎችኀ ትህነግ/ህወሓት የአልቡርሃን ቆጥረኛ ሆኖ በሱዳን እየተዋጋ መሆኑን ቀዳሚ አጀንዳ አድርገዋል። ይህን ቅጥረኛ ኃይል ነው ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ተፈናቃይ ብላችሁ መልሱ እየተባለ ያለው።

P.S - ፌስቡክ አሁንም አስተማማኝ ባለመሆኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ። 👉https://t.me/warkatimesofficial

ከአንድ አመት ከ6 ወር ረዥምና አድካሚ ጊዜያት በኋላ ተወዳጁና የእናንተው ዋርካ ታይምስ በእለተ ትንሳኤው ዳግም ወደ ፌስቡክ ተመልሰናል። ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ...
05/05/2024

ከአንድ አመት ከ6 ወር ረዥምና አድካሚ ጊዜያት በኋላ ተወዳጁና የእናንተው ዋርካ ታይምስ በእለተ ትንሳኤው ዳግም ወደ ፌስቡክ ተመልሰናል።

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

ለኢትዮጵያ አገራችን ጨለማው ተገፎ ብርሃኑን የምናይበት ቀን እንዲያመጣልን በየአድባራቱ በየገዳማቱ በየቤተክርስቲያኑ ያሉ የአባቶቻችን ፀሎታቸው አይለየን። የአመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉለን!

መልካም በአል! ✝️

P.S - ፌስቡክ አሁንም አስተማማኝ ባለመሆኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ። 👉https://t.me/warkatimesofficial

ውድ የገፅ ተከታዮቻችን፦ እዚህ መግለፅ በማያስፈልጉ ምክንያቶች የፌስቡክ ገፃችን ከዛሬ አንስቶ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እየገለፅን የቴሌግራም ቻናላችን ግን በተለመደው መልኩ ...
12/04/2022

ውድ የገፅ ተከታዮቻችን፦

እዚህ መግለፅ በማያስፈልጉ ምክንያቶች የፌስቡክ ገፃችን ከዛሬ አንስቶ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እየገለፅን የቴሌግራም ቻናላችን ግን በተለመደው መልኩ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

ዋርካ ኤዲቶሪያል

የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👇
https://t.me/warkatimesofficial

ቸር እንክረም! 🙏

12/04/2022

ያ ሞጣና ጎንደር ላይ በራሱ ሴራ ግጭት ቀስቅሶ የአማራን ሙስሊም ለማማረር የሰራ ቀጣፊ ቡድን ወለጋ ላይ ሲሆን ዝምታው ጥልቅ ነው። ጎንደርና ሞጣን አሁንም ይከሳል። ባህርዳርና ደሴ ላይ ተጨማሪ ችግር ለመፍጠር ተልከስክሷል። ወለጋ ላይ ሲሆን ዝም ጭጭ ነው። አካሄዱን አህመዲን ጀበል ነግሮናል።

ጠላት የሚሉትን በሀሰት ማጠልሸት፣ መክሰስ፣ መደጋገም። የእነሱ የሚሉት ሲጨፈጭፍ እርቅ ወዘተ ማለት ነው። አማራ ክልል ላይ ሲሆን ራሱ በሰራው ሴራ አማኝ መስሎ ይመጣል። ቤተ እምነቶቹን ጭምር መጮሂያ ያደርጋል። ኦሮሚያ ክልል ሲሆን ዝምታው ጥልቅ ነው። ፋኖን ባልነበረበት ሲከስስ ከርሞ ሸኔንም፣ የኦሮሚያ ልዩ ኃይልንም ግን አንድም ቀን ስማቸውን አይጠራም። አማራ ክልል ሲሆን ከየትም ተጠራርቶ በአንድ ላይ ይዘምታል። ኦሮሚያ ክልል ላይ ሲሆን በየግሉ ይደበቃል።

የምፅፈው ውሃብያ ስለሚባለው አጭበርባሪ፣ አማራ ላይ ሲሆን ራሱ ሽብር ፈጥሮ የአማራን ሚስሊሞች መነገጃ የሚያደርግ ፣ ኦሮሚያ ውስጥ አማራ ሙስሊም ሲሞት "ካፊር ናቸው"ብሎ አይቶ ስለሚያልፈው ነውረኛ ቡድን ነው።


**************************************
ወቅታዊ ፣ ልዩ ፣ ተአማኒ እና ፈጣን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰባችን ይሁኑ 👇
https://t.me/warkatimesofficial

12/04/2022

የለየለት መንግስታዊ ውንብድና ነው እየተፈፀመ ያለው።

12/04/2022

ለሰውዬው የአማራ ሞት ፌሽታው ነው።
“ይሄ ሾርት ሜሞሪያም ህዝብ ከ2 ቀን ጩኸት በኋላ ይረሱታል” ብሎ እያላገጠብንም ይሆናል።

ግን አይደለም… ኦሮሚያ በተለይ ወለጋ ለዘመናት ከፍሎ የማይጨርሰው ከባድ የደም እዳ ተሸክሟል።

የወደፊቱን አብረን እናየዋለን።

12/04/2022

ሲገድሏቸው በአማራነታቸው ሲሞቱ ኦሮሞ ናቸው የሚሉት ነገርስ…

ዳግም ሞት!

ምን ነበር?!
12/04/2022

ምን ነበር?!

ምን ነበር ?
ሰርክ አለሙን ሲያስብ
ምን ነበር ?
የመከራን እዳ
ምን ነበር ?
የሞተ እንደሞተ
ምን ነበር ?
ቀሪውን ባይጎዳ !

ይህ በእንዲህ እንዳለ…በስፔን ቫሌንሲያ በተካሄደው የማራቶን ውድድር አትሌት አመኒ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸንፋለች። አትሌት ለተ...
12/04/2022

ይህ በእንዲህ እንዳለ…
በስፔን ቫሌንሲያ በተካሄደው የማራቶን ውድድር አትሌት አመኒ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸንፋለች።

አትሌት ለተሰንበት ግደይ 2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ48 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን ሁለተኛ ሆና አጠናቃለች፡፡

ዛሬ Washington Post የሰራው ዘገባ ነው።ዘገባው...~ "ምዕራብ አባያ እስርቤት ውስጥ ታስረው የነበሩ 83 የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተጨፍጭፈዋል" ይላል- ጨፍጫፊዎ...
12/04/2022

ዛሬ Washington Post የሰራው ዘገባ ነው።
ዘገባው...
~ "ምዕራብ አባያ እስርቤት ውስጥ ታስረው የነበሩ 83 የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተጨፍጭፈዋል" ይላል
- ጨፍጫፊዎቹ የአማራ ተወላጅ የሆኑ የእስርቤቱ ጠባቂዎች ናቸው ሲል ለይቶ ይጠቅሳል
- ዋሽንግተን ፖስት ይሄንን ዘገባ ለመስራት የምስክርነት ቃላቸውን ከሰጡት መካከል "አሁንም ድረስ እስርቤቱ ውስጥ ታስረው የሚገኙ ሰዎች" አሉበት ብሏል።

👉 ይህ ፅሑፍ incoherent በሆኑና እርስበርስ በሚጋጩ መረጃዎች የታጨቀ ነው።

ያው እንደወትሮው ሁሉ ክንደያ ገብረሂወትና ቀንደኛ ወያኔዎች ይሄንን የዋሽንግተን ፖስት ዘገባ በሽሚያ እያጋሩት ነው።

የዘገባው ተራነት በቀላሉ መጋለጥ የሚችል ቢሆንም ሚዲያው ይሄንን አፍራሽ ዘገባ ለማጋራት የመረጠውን ወቅት ስንመለከት ግን ዓላማው ግልፅ ይሆንልናል። ዘገባውን የሰራችው ካትሪን ሆረልድ ስትሆን በሌሎች 4 እስርቤቶች ውስጥም ተመሳሳይ ወንጀል መፈፀሙን ጠቅሳለች።

ካተሪን ይሄንን ረጅም የውንጀላ ዘገባ የሰራችው በኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ሆና ነው።



*** በምእራብ አባያ እስር ቤት በወያኔ እስረኞች አነሳሽነት ስለተፈፀመው ድርጊት ከሀ እስከ ፐ ሙሉ መረጃው አለን። ነገር ግን ከዚህ በኋላ ለዚህ ስርአት ጥብቅና መቆምን አናስብም።

የወገኖቻችን ገዳይ እና አስገዳይ የሆነው መንግስት ተብዬ በአናቱ ላይ እየዞረ ስላለው አጀንዳ ከፈለገ ራሱ በግልፅ የተፈጠረውን ሃቅ ማብራሪያ ይስጥ ካለበለዚያም የራሱ ጉዳይ!

ታሪክ ሁሉንም ይመዘግባል!ይህ ረፍት አልባ እልቂትና ማፈናቀል የሚፈፀምበት ህዝብ ፤ በዚያ ክፉ ስርአት ወቅት "በጨካኞች የሚፈሰው የኦሮሞ ህዝብ ደማችን ነው! በኦሮሞ ወገናችን ላይ የሚፈፀመው...
12/04/2022

ታሪክ ሁሉንም ይመዘግባል!

ይህ ረፍት አልባ እልቂትና ማፈናቀል የሚፈፀምበት ህዝብ ፤ በዚያ ክፉ ስርአት ወቅት "በጨካኞች የሚፈሰው የኦሮሞ ህዝብ ደማችን ነው! በኦሮሞ ወገናችን ላይ የሚፈፀመው ግድያ ይቁም!" ብሎ ግንባርና ደረቱን ለአልሞ ተኳሾች ሰጥቶ በአደባባይ የታገለው የአማራ ትውልድ አይደለምን?

የኦሮሞን በጨካኞች መገደልና መበደል በአደባባይ መፈክር ይዞ የታገለውን ህዝብ "አማራን እንነቅላለን ፥ የምንሊክን ሂሳብ እናወራርዳለን ፥ ከሀገራችን ጠራርገን እናስወጣዋለን!" ተብሎ በአደባባይ የእልቂት ነጋሪት የሚጎሰምበት ስለማንኛው አፂያቱ ነው?

ላለፉት አመታት በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አሰቃቂ ረፍት የለሽ ጭፍጨፋና ማፈናቀል ሲፈፀም ፥ ልክ አማራው እንዳደረገው ሁሉ "በአማራ ላይ የሚፈፀመው ጭፍጨፋ ይቁም!" ብሎ የታገለ ህዝብስ ይኖር ይሆንን? በዝምታ የተባበረው ሁሉ ነገ በጩኸት የማይመልሰውን እልቂት ወደራሱ እየጋበዘ እንደሚገኝ ያጤነውስ ይሆንን?

በዚህ መንገድ ተጉዘንስ ይሄን ለታሪክ ፀሀፊም የከበደ ግፍና ሰቆቃ ማን እንደሚሸከመውስ ገብቶን ይሆንን? ይህ መንገድ ማንኛችንም ተራፊና አሸናፊ ወደማንሆንበት የእልቂት አዘቅት በፍጥነት እያወረደን እንደሚገኝ ለአፍታ እንኳ አስበነው ይሆንን?

📝ዘሪሁን_ገሠሠ
***************************************
ወቅታዊ ፣ ልዩ ፣ ተአማኒ እና ፈጣን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰባችን ይሁኑ 👇
https://t.me/warkatimesofficial

12/04/2022

በግፈኞች ላይ መቆጣት ያልቻለ ህዝብ ፥ መቀጣት እጣፋንታው ይሆናል!

#እምቢ ✊

Address

1219 Riverside Avenue
Baltimore, MD
21230

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Warka Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Our Story

Warka Times is a multi-platform bi-lingual global online infotainment media service based in United Sates and Ethiopia. It is a place where credibility is a priority. We are here to keep you both informed and entertained delivering you all the latest from around the globe. The infotainment presented on Warka Times comes from a wide variety of sources. Warka Times is not affiliated with any political or religious groups. We are professionally guided to provide you non-partial and morally responsible contents.


Other News & Media Websites in Baltimore

Show All