የህብረተሰብ መረጃ
ሰላም ወገኖች ፡፡ የኢትዮጵያዊያን የህግ ከለላ በመስጠት የስራ እና የመኖሪያ እድል የሚሰጠው በምህፃረ ቃሉ TPS የሚባለው ፕሮግራም ከዚህ በፊት የተመዘገቡት የማሳደሻ ግዜ በዚህ ወር ጁን 14 ይጠናቀቃል፡፡ ይህ አዲስ የሚመዘገቡትን አይመለከትም፡፡ አዲስ ለሚመዘገቡት የግዚያዊ የህግ ከለላ ፈላጊዎችን በጥቂት ክፍያ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ልማት ድርጅት ፎርሙን ይሞላል፡፡ ደውሉ፡፡
ትዝብቴ
የ73 ዓመቱ ድምፃዊ ከዚህ አለም ተለየ ይለናል የዋሽንግተን ዲሲ እና አካብቢዋ ህዝባዊ ሬዴዎ፡፡ ከሁለት ቀን በፊት ዜናው ሲናኝ ነበር ጋዜጠኛዋ ወደ ወደ ኢትዮጰያ ኮሚኒቲ ደውላ ስልኳን ለቤተሰቦቹ እንዲሰጥ የጠየቀችው፡፡ወሬውን ግን የሰራችው እና ለህዝብ ያደረሰችው ዛሬ ነው፡፡ የሞት ዜና ዜና የሚሆነው በጦርነት መሃል ሲዘገብ እንጂ በጋዜጠኝነት ሞያ እከሌ ሞተ ብሎ መንሰፍሰፍ ሞያዊ ግዴታ ያለመሆኑን ያሳያል፡፡ እንደ ዛሬ ሞያ እና ሞያተኞች ሳይጣሉ ለማለት ነው፡፡
ይህንን ሃሳብ ያስነሳኝ የድምፃዊው ግባዓተ መሬት ከተፈፀመ በኋላ ድረስ ውስጤን የያዘውን ነገር ለመተንፈስ ነው፡፡ የጋሽ ሙሉቀንን ከዚህ አለም መለየት ከሆስፒታል ማን ወደ ሶሻል ሚዲያ እንዳወጣው ቤተሰብም የሚያውቅ አይመስለኝም፡፡ ድምፃዊው ህይወቱ ባለፈ ደቂቃዎች ውስጥ ነው መርዶ በሶሻል ሚዲያ የተለጠፈው፡፡ አስፈላጊ ነው ወይ? መልሱን ለእናንተ ልተወው እና ከዚያ በኋላ ግራ ያጋባኝ ጉዳይ ቤተሰቡ ከተለያዩ ሰዎች ወይም እራሳቸውን ሚዲያ ካደረጉ ግለሰቦች ፤ ኢትዮጰያውያን ለቤተሰቡ ባለማቋረጥ የሚደወሉ ስልኮች፡፡ የቀብር ቦታው ፤ ፀሎቱ የሚካሄድበት ቦታ፤ ሰዓቱ??????? ብዙ ጥያቄዎች ቤተሰቦቹን አሰልቺ እንደነበር ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ቤተሰብ የተለየውን ሰው ሃዘን ትንፋሹን ስቦ ቢያዝን ይሻላል ወይንስ የኛን ሃገር የቀረቆንዳ ፌመሶችን ጥያቄ ይመ
TPS
Secretary Mayorkas Announces Extension and Redesignation of Ethiopia for Temporary Protected Status
DHS announced the extension and re designation of Ethiopia for Temporary Protected Status (TPS) for 18 months. This is great news for the 2,300 current TPS holders who will have an extended period of protection and for an estimated 12,800 who are now eligible for TPS protection and work authorization. Please join us in celebrating and sharing the news!
The new TPS designation for Ethiopia will last from June 13, 2024, to December 12, 2025. Current TPS holders must re-register from April 15, 2024, through June 14, 2024 in order to retain their TPS status.
New applicants can register for TPS from April 15, 2024, through December 12, 2025.African Communities Together will be hosting a webinar on May 7th at 6PM to explain the decision and how to apply. Look out for the invite soon.
Thank you all for your fearless engagement and advocacy of TPS for Ethiopia. Please continue to stay engaged.
እግዚአብሔር ይመስገን
ዛሬ በሶሻል ሚዲያ ለፃፋችሁልኝ እና በስልኬ ለላካችሁልኝ ድንቅ የአገሬ ልጆች ግዜ ልሰጥ ወደድሁ፡፡ ፍቅር ደስ ይላል ; ፍቅር ማን ይጠላል፡፡ ለአከበራችሁኝ የክብር ሁሉ ባለቤት እርሱ ክብር ይስጥልኝ፡፡ ተንሳፍፌ ዋልኩኝ፡፡ የአገር ልጅ በአገር ቋንቋ ሲመርቅ እንኳን ተወለድሁ እልልልልልልልል ብልስ ፡፡ የአራዳ ልጅ ነኝ እና ይለፈኝ አልልም፡፡ ኑሩልኝ ብዬ ልቤን ዝቅ አድርጌ ፤ ሸብረክ ብዬ እቀበላለሁ፡፡ ቀሪው እድሜ እግዚአብሔር የማያዝንበትን ስራ በመስራት እንድኖር ፀሎታችሁ ይርዳኝ፡፡ ተባረኩልኝ፡፡
Your application will be reviewed by the Welcome Corps team.
Your application will be reviewed by the Welcome Corps team. You can only submit one application at a time. If approved, you’ll have to wait three months after the refugees arrive in the United States to apply again.
የፌደራል ታክስ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል፡፡
በ2024 ብቁ ለሆኑ የግብር ተመላሽ የማያስገቡ ወይም የሚገባቸውን ክሬዲት እንዳያመልጣቸው ብቻ ሳይሆን በቂ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖረን የህብረተሰብ የእርስ በእርስ እገዛ ያስፈልጋል፡፡