EthioTube

EthioTube Current events, breaking news, entertainment, exclusive interviews, variety shows & much more on Ethiopia. Watch All Things Ethiopia.

አፋር ክልል በመሬት መንቀጥቀጡ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደረሰባቸውበአፋር ክልል ጋቢ ረሱ ዞን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደር...
12/29/2024

አፋር ክልል በመሬት መንቀጥቀጡ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደረሰባቸው

በአፋር ክልል ጋቢ ረሱ ዞን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸው ነዋሪዎች ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ ማስገደዱ ተነግሯል።

በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ገልጸዋል፡፡

በዚህም እስከ አሁን በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ እና ዶኾ ቀበሌዎች ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን አረጋግጠዋል፡፡

ጉዳት በደረሰባቸውና ሌሎችም ሥጋት ባለባቸው መኖሪያ ቤቶች ያሉ ወገኖችን ከአካባቢያቸው ሳይርቁ ቀለል ባለ ባህላዊ ቤት እንዲኖሩ እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡

በሰው ላይ የተመዘገበ ጉዳት ባይኖርም በሰብል የተሸፈኑ ማሳዎች እና የመኪና መንገዶች ላይ የከፋም ባይሆን የመሰነጣጠቅ አደጋ መድረሱን ገልጸዋል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

🩸LUXURY 🩸LUXURY 🩸LUXURY 🩸LUXURY WEDDING PACKAGES🩸 ለየት ያለ  ኣሰራር እና ግሩም መስተንግዶ  🩸 ዘመናዊ ቬሎዎች ሱፎች እና ሌሎች አልባሳት 🩸አዲስ በተገነባ እጅ...
12/28/2024

🩸LUXURY 🩸LUXURY 🩸LUXURY

🩸LUXURY WEDDING PACKAGES

🩸 ለየት ያለ ኣሰራር እና ግሩም መስተንግዶ

🩸 ዘመናዊ ቬሎዎች ሱፎች እና ሌሎች አልባሳት

🩸አዲስ በተገነባ እጅግ ዘመናዊ ስቱድዬ

🩸 ዘመኑን በጠበቁ አዲስ በገቡ ካሜራዎች እና እስፖቶች

🩸በቂ ልምድና እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ በብዙ ሙሽራዎች ዘነድ ምስጋና የተቸረዉ

🩸ከ200 በላይ የቬሎ ኣማራጮች🩸

🩸 ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የዱቤ አገልግሎት ኣእየሰጠን እንገኛለን

🩸LUXURY 🩸LUXURY 🩸LUXURY

💑የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ.
🎖ቬሎ.ሱፍ.ካባ.ሜካፕ.ጥፍር.ፀጉር.
🎖የወንዶች የውበት ሳሎን
👗ሌሎች ኣልባሳት የያዙ

🔴ጥቅሎች🛑
1🩸Luxury Moments 33.900 ብር
2🩸Timeless love (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)27.500 ብር
3🩸The Royal Affairs (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)23.000 ብር
4🩸Golden Hours Bliss (studio) 11500ብር
5🩸The signature Bliss (Mesk) 14500ብር
6🩸The studio Luxe 7.900ብር

🩸Luxury Wedding Packages

📲. 0948638153
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮቁጥር G-8”
…………………………………………………………………
🩸1.Luxury Moments (4ቬሎ እና ሜካፕ...)
🩸33.900 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ ቪዲዮ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Mesk videoLaminate album 30x90 -13(26) pageBoard photo 50x80-2Signboard 1Thankyou card 200Wallet album 250 print photoSave the date 4 photoSlideshowAll softcopy
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየአፍሪካ ልብስየእራት ቀሚስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 33.900 ብር ብቻ
-------------------------------

🩸2. Timeless love (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸27.500ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Laminate album 30x90 -10(20) pageBoard photo 50x80-1SignboardThankyou card 200Wallet album 2Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 27.500 ብር ብቻ
--------------------------------

🩸3.The Royal Affairs (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸23.000 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Laminate album 30x90 -10(20) pageBoard photo 50x80-1SignboardThankyou card 200Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት1 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)1 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)ካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 23.000 ብር ብቻ
------------------------------

4🩸Golden Hours Bliss (studio) 11.500 ብር ብቻ
SignboardThankyou card 200Normar print photo 50Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ

ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)

🛑 ይህን ሁሉ በ 11500 ብር ብቻ!!
---------------------------------

5🩸The signature Bliss (መስክ) በ14500 ብር ብቻ
SignboardThankyou card 200Normar print photo 50Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 14500 ብር ብቻ!!
---------------------------------
6🩸The studio Luxe
🩸7.900ብር ብቻ
ስቱዲዮ ፎቶ እና የሰርግ አልባሳት በ አንድ ጥቅል
ስቱዲዮ ፎቶ 1 ቬሎ በመረጡት አይነት1 ሱፍ በመረጡት አይነትካባ ከ150 በላይ ፎቶ (softcopy)
🛑 ይህን ሁሉ በ 7900 ብር ብቻ!!
---------------------------------
🔴 LUXURY WEDDING PACKAGES
ማየት ማመን ነው!!ይምጡና ይጎብኙን!..............................................
📲 0948638153
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮ ቁጥር G-8”

“Capturing Timeless Elegance, One Moment at a Time.”

TIKTOK ACCOUNT 👇🏻👇🏻👇🏻🛑 LUXURY WEDDING PACKAGES

| #ማስታወቂያ

21 ኩንታል ካናቢስ በመንግስት መኪና ሲያዘዋውር የነበረው ሹፌር በፅኑ እስራት ተቀጣ 21 ኩንታል ካናቢስ በመንግስት መኪና ሲያዘዋውር የነበረው ተከሳሽ ታምሩ ፍቅሬ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት ...
12/28/2024

21 ኩንታል ካናቢስ በመንግስት መኪና ሲያዘዋውር የነበረው ሹፌር በፅኑ እስራት ተቀጣ

21 ኩንታል ካናቢስ በመንግስት መኪና ሲያዘዋውር የነበረው ተከሳሽ ታምሩ ፍቅሬ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት እና የአርባ ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ መቀጣቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።

ተከሳሽ ታምሩ ፍቅሬ በእስራት ሊቀጣ የቻለው ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሆነው ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ ከተቋሙ ስምሪት በመውሰድ የስራ ኃላፊዎችን ከሜክሲኮ ወደ ኮዬ ፈጬ አድርሶ መመለስ ሲገባው ቀጥታ ወደ ሻሸመኔ በመጓዝ 21 ኩንታል ካናቢስ በመጫን ከሻሸመኔ በቱሉ ዲምቱ አድርጎ ዓለም ገና በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ አካባቢ በመኪናው ላይ እንዳስቀመጠው ህብረተሰቡ ለፖሊስ በሰጠው ጥቆማ መሰረት ግለሰቡ ሊያዝ ችሏል።

ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት በተከሳሹ ላይ የተጠናከረ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ከነ ኤግዚቢቱ እጅ ከፍንጅ ይዞ የምርመራ ሂደት በሚገባ ካጣራ በኋላ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተከሳሽ ታምሩ ፍቅሬ ላይ 12 ዓመት ፅኑ እስራትና የአርባ ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ውሳኔ አስተላልፎበታል።

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለዚህ መሰል የወንጀል ድርጊት እንዳይጋለጡ በተሽከርካሪዎቻቸው ላይ ጂፒኤስ በመግጠም የመኪናዎቻቸው እንቅስቃሴ መቆጣጠር እንዳለባቸውና በኬላ ጣቢያዎች ላይም ፍተሻ በሚገባ ማከናወን እንዳለባት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ያሳስባል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

በኢትዮጵያ የታገዱ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ቁጥር አራት ደረሰ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን “ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል” ያላቸውን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ...
12/27/2024

በኢትዮጵያ የታገዱ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ቁጥር አራት ደረሰ

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን “ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል” ያላቸውን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (EHRDC) ከማንኛውም የስራ እንቅስቃሴ አገደ። ባለስልጣኑ ባለፈው አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያገዳቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ቁጥር አራት ደርሰዋል።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሁለቱን ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያገደው፤ ከትላንት ረቡዕ ታህሳስ 16፤ 2017 ጀምሮ እንደሆነ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል።

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በተመዘገቡበት ዓላማ መሰረት ስራቸውን ማከናወናቸውን የመከታተል እና የመቆጣጠር ኃላፊነት በአዋጅ የተሰጠው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ፤ ለድርጅቶቹ በትላንትናው ዕለት በላከው ደብዳቤ ለእግድ ያበቃቸውን ምክንያት ዘርዝሯል።

ሁለቱም ድርጅቶች “ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ” እና “ኃላፊነት በጎደለው መልኩ” በመንቀሳቀስ እንዲሁም “ገለልተኛ ባለመሆን” በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ውንጀላ ቀርቦባቸዋል።

እነዚህ ውንጀላዎች ባለፈው ሳምንት በድጋሚ እንዲታገዱ በተደረጉት፤ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) እና የሕግ ባለሙያዎች ለሰብአዊ መብቶች (LHR) በተባሉት ድርጅቶች ላይም በምክንያትነት ተጠቅሷል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት እንዲሰሩ ተወሰነበአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት በመደበኛው ታሪፍ መሰረት...
12/27/2024

በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት እንዲሰሩ ተወሰነ

በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት በመደበኛው ታሪፍ መሰረት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡

በመዲናዋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ አስተዳደሩ ካቢኔ መወሰኑ ይታወሳል፡፡

በውሳኔው መሠረት አውቶቡሶች፣ ሚድ ባስ እና ሚኒ ባሶች መደበኛ በሚሰሩበት መስመርና ቀን ላይ በሚከፈለው ሕጋዊ ታሪፍ መሠረት እስከምሽቱ 4 ሰዓት አገልግሎት እንዲሰጡ ቢሮው አሳቧል፡፡

ስለሆነም የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚዎች ይህን በሚገባ በመረዳት እስከምሽቱ 4 ሰዓት አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

የትራንስፖርት ቁጥጥር ሠራተኞች እንዲሁም የሚመለከታችሁ አካላት ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ለተግባራዊነቱ የበኩላችሁን ሚና እንድትወጡ ሲል ጥሪ ቀርቧል፡፡

በጉዳዩ ላይ ለበለጠ መረጃና ለትራንስፖርት ጉዳይ ጥቆማ ለመስጠት በነፃ የስልክ ጥሪ መስመር 9417 ላይ መደወል እንደሚቻልም ቢሮው አስታውቋል፡፡

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ሚና ተሰማርቶ በቆየው አትሚስ አተካክ ዙሪያ ድምጽ ለመስጠት እንደሚሰበሰብ ተገለጸኢትዮጵያ እና ሱማሊያ በስብሰባው ይሳተፋሉ ተብሏልየተባበሩት መ...
12/27/2024

የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ሚና ተሰማርቶ በቆየው አትሚስ አተካክ ዙሪያ ድምጽ ለመስጠት እንደሚሰበሰብ ተገለጸ

ኢትዮጵያ እና ሱማሊያ በስብሰባው ይሳተፋሉ ተብሏል

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ በሰላም ማስከበር ተግባር ተሰማርቶ በቆየው የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮን (አትሚስ) አተካክ ረቂቅ ውሳኔ ላይ ዛሬ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ተሰብስቦ ድምጽ እንደሚሰጥ ተገለጸ።

በምክር ቤቱ አሰራር ደንብ ቁጥር 37 መሰረት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በስብሰባው እንደሚሳተፉ ከጸጥታው ምክር ቤት ድረገጽ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮን (አትሚስ) የቆይታ ግዜ ከአራት ቀናት በኋላ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የሚጠናቀቅ ይሆናል።

ቀጣይ በሶማሊያ ተልዕኮ ተሰጥቶት የሚሰፍረው ጦር ለ12 ወራት የሚቆይ ሲሆን ውሳኔው በአፍሪካ ህብረት የጸጥታው ምክር ቤት ጸድቆ በመንግስታቱ ድርጅት ተቀባይነት ማግኘቱ ተጠቁሟል።

ከታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በቀጣይ ተልዕኮ ተሰጥቶት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ሀይል መለዮን ለብሶ በሶማሊያ የሚሰፍረው ጦር ብዛት አንድ ሺ የሚደርሱ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ በአጠቃላይ 12ሺ 626 መሆኑንም ተገልጿል።

ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ በሶማሊያ የሰፈረው የአትሚስ ጦር አዋጪ ሀገራት “የትኛውም የድህረ አትሚስ ዝግጅት ከመወሰኑ በፊት፣ አስፈላጊ ጉዳዮችን በጥንቃቄ እና በጥልቀት መመርመር እንደሚያስፈልግ” ሲገልጹ መቆየታቸው ይታወቃል።

ከድህረ አትሚስ በኋላ የሚደረግ ማንኛውም ችኮላ የተሞላበት ስምምነት ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ እስካሁን የተገኙ ስኬቶችን አደጋ ላይ ይጥላል የሚል የጋራ ስጋት እንዳላቸው መግለጻቸውም ይታወሳል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

አዘርባጃን ብሔራዊ ሐዘን አወጀችአዘርባጃን በትናትናው ዕለት በካዛኪስታን በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ብሔራዊ ሐዘን ማወጇ ተነገረ፡፡የአዘርባጃን 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን...
12/26/2024

አዘርባጃን ብሔራዊ ሐዘን አወጀች

አዘርባጃን በትናትናው ዕለት በካዛኪስታን በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ብሔራዊ ሐዘን ማወጇ ተነገረ፡፡

የአዘርባጃን 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ይታወቃል፡፡ኢምብሬር 190 የተባለው የበረራ ቁጥር ጄ2-8243 የአዘርባጃን አየር መንገድ ንብረት የሆነው አውሮፕላን በሩሲያ ቺቺኒያ ከባኩ ወደ ግሮዝኒ ሲበር እንደነበርም ተገልጿል፡፡

ሆኖም በግሮዝኒ ጭጋግ ምክንያት ወደ ሌላ አቅጣጫ እንዲዞር የተደረገ ሲሆን፥ ቢያንስ በህይዎት የተረፉ ቢኖሩም ብዙዎችን ለህልፈት የዳረገ አደጋ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡በዚህም አዘርባጃን የሐዘን ቀን ማወጇን የዘገበው ዥኑዋ ነው፡፡

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

ኢሰመጉ የአሰራር ጥሰት ፈፅሟል በሚል በመንግስት መታገዱ ተሰምቷል።የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤን (ኢሰመጉ) ያገደው፣ ከተቋቋመለት ዓላማ ውጭ ፖለቲ...
12/26/2024

ኢሰመጉ የአሰራር ጥሰት ፈፅሟል በሚል በመንግስት መታገዱ ተሰምቷል።

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤን (ኢሰመጉ) ያገደው፣ ከተቋቋመለት ዓላማ ውጭ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ያደርጋል በማለት መሆኑ ተነግሯል።

የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች በአመራሮቹና ሠራተኞቹ ላይ ማስፈራሪያና ዛቻ እንደሚፈጽሙ ለበርካታ ወራት ሲገልጽ የቆየው ኢሰመጉ፣ ዋና ዳይሬክተሩ ዳን ይርጋ በዚኹ ዛቻና ማስፈራሪያ ሳቢያ ከአገር ለመሰደድ እንደተገደዱ በቅርቡ ተዘግቦ ተመልክተናል።

ባለሥልጣኑ በዲሞክራሲና መብቶች ዕድገት ማዕከል እና ጠበቆች ለሰብዓዊ መብቶች በተሰኙት ሲቪል ማኅበራት ላይ ባለፈው ኅዳር ወር በተመሳሳይ ምክንያት ጥሎት የነበረውን እገዳ ካነሳ በኋላ፣ ድርጅቶች የተሰጧቸውን የማስተካከያ ርምጃዎቾ ተግባራዊ አላደረጉም፤ ይልቁንም የቀድሞ ጥፋታቸውን ቀጥለውበታል በማለት በቅርቡ በድጋሚ እንዳገዳቸው ጠቅሶ ዋዜማ ዘግቧል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ልምድ የሚቀሰምባቸው ናቸው -የአዲስ አበባ ክፍተኛ አመራሮች በ...
12/25/2024

በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ልምድ የሚቀሰምባቸው ናቸው -የአዲስ አበባ ክፍተኛ አመራሮች

በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች በከተማ ደረጃ የአገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን እና ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚያስችል ልምድ ሊቀሰምበት የሚችል መሆኑን የተቋማቱን የሪፎርም ስራዎች የጎበኙ አመራሮች ተናገሩ።

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት አዘጋጅነት በሪፎርሙ ስኬታማ የሆኑ ተቋማትን ልምድ ለመቅሰምና ለማስፋት የሚያስችል የከተማው ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የመስክ ጉብኝት ተካሂዷል።

የከተማው አስተዳደር የተቋም ግንባታን ቁልፍ ተግባሩ በማድረግ 16 ተቋማት ተለይተው ወደ ሪፎርም እንዲገቡ እና አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚያስችል ስራ ሲሰራ መቆየቱ ተገልጿል።

በዚህ ውስጥ ስኬታማ የሆኑት የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የሰሯቸው የሪፎርም ስራዎች እንደከተማም ብሎም እንደሀገር ተሞክሮ የሚቀሰምባቸው በመሆኑ የከተማው አመራሮች ልምዶችን እንዲቀስሙ እና ወደ ተቋሞቻቸው እንዲያሰፉ እየተደረገ መሆኑ ተመላክቷል።

ከተቋማቶቹ የቀስምናቸው ተሞክሮዎች በየተቋሞቻችን በማስፋት አገልግሎትን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የታገዘ በማድረግ ቀልጣፋ አገልግለ እንዲሰጥ ያስችለናል ብለዋል አመራሮቹ።

ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን መታገል ብሎም የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ እንደሚቻል መመልከታቸውንም አመራሮቹ ተናግረዋል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትናትናው ዕለት ለ5 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ሰጠየዩኒቨርሲቲው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ካሳለፈው ጊዜያዊ እግድ...
12/25/2024

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትናትናው ዕለት ለ5 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ካሳለፈው ጊዜያዊ እግድ ጋር አይጋጭም ወይ የሚል ጥያቄን አስነስቷል፡፡

ሚኒስቴሩ ታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት እንዳይሰጡ በድጋሚ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር በዕግዱ ላይ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተሰጠ እና የሚሰጥ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ተቀባይነት እንደማይኖረውም ያትታል፡፡

የዕግዱ ምክንያትም ከጥቅምት 4/2013 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የነበረው "የአካዳሚክ ሠራተኞች የደረጃ ዕድገት መመሪያ" በመሻሻል ላይ በመሆኑ እንደሆነ ያነሳል፡፡የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በበኩሉ፤ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገቱን የሰጠው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመደንገግ በወጣው'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት መሆኑን ይገልጻል፡፡

ኢቢሲ ጉዳዩን ለማጣራት አደረኩት ባለው ጥረት ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው አዋጅ መሰረት ዕድገቱን የመስጠት መብት እንዳለው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምላሽ አግኝቷል፡፡
በዚህም መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ:-
1. ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም……. በስፔሻል ኒድስ ኤጁኬሽን
2. ዶ/ር አስራት ወርቁ ……………. በጂኦቴክኒክስ ኢንጂነሪንግ
3. ዶ/ር መኮንን እሸቴ ……………. በፕላስቲክ ሰርጀሪ
4. ዶ/ር ሚርጊሳ ካባ ……………… በፐብሊክ ሄልዝ
5. ዶ/ር ተባረክ ልካ ………………. በዴቨሎፕመንት ጂኦግራፊ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሠጥቷል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL🔥12,000,000 ብር ላንቺ ሰርግ!!!🩸PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP🛑ድግሶ ድግሳችን ነው!!!❤️በ12.000.000 ብር ወጪ የ2017 ሙሽሮችን ድምቅ አ...
12/25/2024

🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL
🔥12,000,000 ብር ላንቺ ሰርግ!!!
🩸PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP
🛑ድግሶ ድግሳችን ነው!!!
❤️በ12.000.000 ብር ወጪ የ2017 ሙሽሮችን ድምቅ አርጎ ለመዳር ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል

🛑በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ የሰርግ ጥቅል አቅራቢ
🩸 ለየት ባለ አሰራሩና በአስደናቂ ጥራቱ በግሩም መስተንግዶ የሚታወቀው PAUL Studio
🩸 በ7.000.000 ብር ዘመናዊ ቬሎዎች ሱፎች እና ሌሎች አልባሳት ያስገባን ሲሆን
🩸በ 2.500.000 ብር ወጪ 220 ካሬ ላይ አዲስ በተገነባ እጅግ ዘመናዊ ስቱድዬ::
🩸 ዘመኑን በጠበቁ አዲስ በገቡ ካሜራዎች እና እስፖቶች
🩸ከኮሪያ በመጡ የግል አሰልጣኞች በሀገር ውስጥ የሌሉ ስልጠናዎች በተሰጣቸው እና በቂ ልምድና እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ በብዙ ሙሽራዎች ዘነድ ምስጋና እየተቸረ የመጣው
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ የሰርግ ጥቅል አቅራቢ የሆነው 🔥PAUL photo velo & makeup በአዲስ መልክ አዳዲስ ጥቅሎችን እንሆ ይለናል
(🩸ከ200 በላይ የቬሎ ኣማራጮች)🩸ከPAUL PHOTO VELO & MAKEUP
🩸 ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የዱቤ አገልግሎት ኣእየሰጠን እንገኛለን
🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL

💑የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ.
🎖ቬሎ.ሱፍ.ካባ.ሜካፕ.ጥፍር.ፀጉር.
🎖የወንዶች የውበት ሳሎን
👗ሌሎች ኣልባሳት የያዙ

🔴ጥቅሎች🛑
1🩸Luxury package 33.900 ብር
2🩸Premium package 1 (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)27.500 ብር
3🩸Premium package 2 (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)23.000 ብር
4🩸simple package(studio) 11500ብር
5🩸simple package (Mesk) 14500ብር
6🩸Mini package(studio) 7.900ብር

🩸PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP
‼️በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ የሰርግ ጥቅል አቅራቢ‼️

#0943 94 61 44 #0777 63 00 83
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮ ቁጥር G 24
…………………………………………………………………
🩸1.LUXRY PACKAGE(4ቬሎ እና ሜካፕ...)
🩸33.900 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ ቪዲዮ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Mesk videoLaminate album 30x90 -13(26) pageBoard photo 50x80-2Signboard 1Thankyou card 200Wallet album 250 print photoSave the date 4 photoSlideshowAll softcopy
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየአፍሪካ ልብስየእራት ቀሚስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 33.900 ብር ብቻ
-------------------------------

🩸2.Premium package 1 (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸27.500ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Laminate album 30x90 -10(20) pageBoard photo 50x80-1SignboardThankyou card 200Wallet album 2Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 27.500 ብር ብቻ
--------------------------------

🩸3.Premium package2 (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸23.000 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Laminate album 30x90 -10(20) pageBoard photo 50x80-1SignboardThankyou card 200Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት1 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)1 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)ካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 23.000 ብር ብቻ
------------------------------

4🩸simple package (studio) 11.500 ብር ብቻ
SignboardThankyou card 200Normar print photo 50Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ

ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)

🛑 ይህን ሁሉ በ 11500 ብር ብቻ!!
---------------------------------

5🩸simple package (መስክ) በ14500 ብር ብቻ

6🩸Mini package(studio) 🩸7.900ብር ብቻ
ስቱዲዮ ፎቶ እና የሰርግ አልባሳት በ አንድ ጥቅል
ስቱዲዮ ፎቶ 1 ቬሎ በመረጡት አይነት1 ሱፍ በመረጡት አይነትካባ ከ150 በላይ ፎቶ (softcopy)
🛑 ይህን ሁሉ በ 7900 ብር ብቻ!!
---------------------------------
🔴PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP
ማየት ማመን ነው!!ይምጡና ይጎብኙን!..............................................
#0943 94 61 44 #0777 63 00 83
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮ ቁጥር G 24

Our page 👇🏻👇🏻👇🏻🛑PAUL
https://www.facebook.

| #ማስታወቂያ

የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን በካዛክስታን ተከሰከሰ ኤምብራየር 190 በተሰኘው አውሮፕላን ውስጥ 62 ተሳፋሪዎች እና 5 የበረራ ሰራተኞች እንደነበሩ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ዘግቧል። ...
12/25/2024

የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን በካዛክስታን ተከሰከሰ

ኤምብራየር 190 በተሰኘው አውሮፕላን ውስጥ 62 ተሳፋሪዎች እና 5 የበረራ ሰራተኞች እንደነበሩ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ዘግቧል።

የመጀመሪያ ሪፖርቶች እንዳመላከቱት በህይወት ከተረፉ 25 ሰዎች መካከል 22ቱ ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የካዛኪስታን የድንገተኛ አደጋ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በአዘርባጃን አየር መንገድ የሚተዳደረው አውሮፕላኑ በአክታዉ ከተማ አቅራቢያ ለማረፍ ሲሞክር በእሳት የነደደ ሲሆን አሁን ላይ እሳቱን ሙሉ በሙሉ መጥፋቱን ባለስልጣናቱ ተናግረዋል።

የአደጋው መንስኤ ምን እንደሆነ እስካሁን አልታወቀም።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላው ዓለም የፈረንጆችን የገና...
12/25/2024

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላው ዓለም የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን ለሚያከብሩ በሙሉ፣ ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ እና የዓለም ቤተሰብ መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል።

በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

ኢትዮጵያ  የሶማሊያ መንግስት ያቀረበባትን ክስ መሰረተ ቢስ ስትል አጣጣለችየዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣዉ መግለጫ የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኃይሎች በሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ላይ ጥ...
12/24/2024

ኢትዮጵያ የሶማሊያ መንግስት ያቀረበባትን ክስ መሰረተ ቢስ ስትል አጣጣለች

የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣዉ መግለጫ የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኃይሎች በሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ላይ ጥቃት አድርሰዋል በሚል ያቀረበዉን ክስ አጣጥሏል፡፡

ድርጊቱ የተፈፀመዉ ኢትዮጵያ ኃይሎች ሳሆን የሁለቱን አገራት ግንኙነት ለማበላሸት በሚፈልጉ ሶስተኛ ወገኖች የተፈጸመ ነዉ ብሏል፡፡

ኢትዮጵያ መሰል ትንኮሳዎችና የሁለቱን አገራት ግንኙነት የሚያበላሹ ድርጊቶችን ለመከላከል ቁርጠና መሆኗንም አረጋግጣለች፡፡

የሶማሊያ መንግስት ባወጣው መግለጫ ዱሎው በተባለችው የጁባላንድ ከተማ የኢትዮጵያ ኃይሎች ጥቃት ፈፅመዋል ሲል መውቀሱ የሚታወስ ነዉ፡፡

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚከታተለው የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ድረገጽ ምሽት 4:41 ላይ ከመተሐራ 13 ኪሎ ሜትር ርቀት የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ እን...
12/24/2024

በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚከታተለው የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ድረገጽ ምሽት 4:41 ላይ ከመተሐራ 13 ኪሎ ሜትር ርቀት የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ እንደነበር አመልክቷል።

መሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 4.9 የተመዘገበ መሆኑን አመልክቷል።

ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL🔥12,000,000 ብር ላንቺ ሰርግ!!!🩸PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP🛑ድግሶ ድግሳችን ነው!!!❤️በ12.000.000 ብር ወጪ የ2017 ሙሽሮችን ድምቅ አ...
12/24/2024

🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL
🔥12,000,000 ብር ላንቺ ሰርግ!!!
🩸PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP
🛑ድግሶ ድግሳችን ነው!!!
❤️በ12.000.000 ብር ወጪ የ2017 ሙሽሮችን ድምቅ አርጎ ለመዳር ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል

🛑በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ የሰርግ ጥቅል አቅራቢ
🩸 ለየት ባለ አሰራሩና በአስደናቂ ጥራቱ በግሩም መስተንግዶ የሚታወቀው PAUL Studio
🩸 በ7.000.000 ብር ዘመናዊ ቬሎዎች ሱፎች እና ሌሎች አልባሳት ያስገባን ሲሆን
🩸በ 2.500.000 ብር ወጪ 220 ካሬ ላይ አዲስ በተገነባ እጅግ ዘመናዊ ስቱድዬ::
🩸 ዘመኑን በጠበቁ አዲስ በገቡ ካሜራዎች እና እስፖቶች
🩸ከኮሪያ በመጡ የግል አሰልጣኞች በሀገር ውስጥ የሌሉ ስልጠናዎች በተሰጣቸው እና በቂ ልምድና እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ በብዙ ሙሽራዎች ዘነድ ምስጋና እየተቸረ የመጣው
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ የሰርግ ጥቅል አቅራቢ የሆነው 🔥PAUL photo velo & makeup በአዲስ መልክ አዳዲስ ጥቅሎችን እንሆ ይለናል
(🩸ከ200 በላይ የቬሎ ኣማራጮች)🩸ከPAUL PHOTO VELO & MAKEUP
🩸 ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የዱቤ አገልግሎት ኣእየሰጠን እንገኛለን
🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL🩸PAUL

💑የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ.
🎖ቬሎ.ሱፍ.ካባ.ሜካፕ.ጥፍር.ፀጉር.
🎖የወንዶች የውበት ሳሎን
👗ሌሎች ኣልባሳት የያዙ

🔴ጥቅሎች🛑
1🩸Luxury package 33.900 ብር
2🩸Premium package 1 (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)27.500 ብር
3🩸Premium package 2 (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)23.000 ብር
4🩸simple package(studio) 11500ብር
5🩸simple package (Mesk) 14500ብር
6🩸Mini package(studio) 7.900ብር

🩸PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP
‼️በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ የሰርግ ጥቅል አቅራቢ‼️

#0943 94 61 44 #0777 63 00 83
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮ ቁጥር G 24
…………………………………………………………………
🩸1.LUXRY PACKAGE(4ቬሎ እና ሜካፕ...)
🩸33.900 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ ቪዲዮ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Mesk videoLaminate album 30x90 -13(26) pageBoard photo 50x80-2Signboard 1Thankyou card 200Wallet album 250 print photoSave the date 4 photoSlideshowAll softcopy
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየአፍሪካ ልብስየእራት ቀሚስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 33.900 ብር ብቻ
-------------------------------

🩸2.Premium package 1 (4ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸27.500ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Laminate album 30x90 -10(20) pageBoard photo 50x80-1SignboardThankyou card 200Wallet album 2Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)2 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 27.500 ብር ብቻ
--------------------------------

🩸3.Premium package2 (2ቬሎ እና ሜካፕ የያዘ)
🩸23.000 ብር
የመስክ ስቱዲዮ ፎቶ የሰርግ አልባሳት እና ሜካፕ... በ አንድ ጥቅል
Laminate album 30x90 -10(20) pageBoard photo 50x80-1SignboardThankyou card 200Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት1 ቬሎ የመስክ (በመረጡት አይነት)1 ቬሎ የስቱዲዮ (በመረጡት አይነት)ካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 23.000 ብር ብቻ
------------------------------

4🩸simple package (studio) 11.500 ብር ብቻ
SignboardThankyou card 200Normar print photo 50Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ

ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)

🛑 ይህን ሁሉ በ 11500 ብር ብቻ!!
---------------------------------

5🩸simple package (መስክ) በ14500 ብር ብቻ
SignboardThankyou card 200Normar print photo 50Save the date 4 photoSlideshow
⬇️የሰርግ አልባሳት2 ቬሎ (በመረጡት አይነት)Color Velo ጨምሮካባ ( በመረጡት አይነት)2 ሱፍ (በመረጡት አይነት )የሀበሻ ልብስየእራት ቀሚስየአፍሪካ ልብስ
ሜካፕ: ጥፍር እና ፀጉር ጨምሮ
የወንዶች የውበት ሳሎን (ጸጉር፣ ጺም፣ የፊት ስቲም፣ ስክራፕ፣ እጥበት.....)
🛑 ይህን ሁሉ በ 14500 ብር ብቻ!!
---------------------------------
6🩸Mini package(studio) 🩸7.900ብር ብቻ
ስቱዲዮ ፎቶ እና የሰርግ አልባሳት በ አንድ ጥቅል
ስቱዲዮ ፎቶ 1 ቬሎ በመረጡት አይነት1 ሱፍ በመረጡት አይነትካባ ከ150 በላይ ፎቶ (softcopy)
🛑 ይህን ሁሉ በ 7900 ብር ብቻ!!
---------------------------------
🔴PAUL PHOTO VELO AND MAKEUP
ማየት ማመን ነው!!ይምጡና ይጎብኙን!..............................................
#0943 94 61 44 #0777 63 00 83
📍 22 ከ አክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ትጋት ህንፃ ምድር ላይ/ ground ላይ ቢሮ ቁጥር G 24

Our page 👇🏻👇🏻👇🏻🛑PAUL
https://www.facebook.

| #ማስታወቂያ

በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ስብሰባ መጀመራቸውን ጽ/ቤቱ አስታወቀ ።Facebook.com/Et...
12/24/2024

በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ስብሰባ መጀመራቸውን ጽ/ቤቱ አስታወቀ ።

Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
https://t.me/ethiotube
https://whatsapp.com/channel/0029VaCq8Gs2kNFzFeZTGh3L

Address

4900 Leesburg Pike, Ste 414
Alexandria, VA
22302

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EthioTube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EthioTube:

Videos

Share