Wollo Tube ወሎ ቱዩብ

Wollo Tube ወሎ ቱዩብ እንኳን ወደ ፔጃችን በሰላም መጡ
(1)

01/12/2025

የሰላሁዲን መስጂድ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

01/11/2025

የሰላሁዲን መስጂድ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

01/11/2025

የሰላሁዲን መስጂድ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

11/04/2024

ፍልስጤም እና እስራኤል

09/08/2024

የቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

09/06/2024

ቀና በአዲስ መንፈስ የቀጥታ ስርጭት

 ሶስት አመታትን በምስረታ የዘለቀው አግማስ ኢትዮጵያ ለተከፉ መፅናናት ለጎደሉ ጓዳዎች መሙላት ለመሆን እየጣረ እዚህ ደረሰ። አሁን ደግሞ ከእለት ደራሽ እገዛ ወደዘላቂ ማቋቋም ከፍ ለማድረግ ...
09/04/2024


ሶስት አመታትን በምስረታ የዘለቀው አግማስ ኢትዮጵያ ለተከፉ መፅናናት ለጎደሉ ጓዳዎች መሙላት ለመሆን እየጣረ እዚህ ደረሰ።
አሁን ደግሞ ከእለት ደራሽ እገዛ ወደዘላቂ ማቋቋም ከፍ ለማድረግ ቀና በአዲስ መንፈስ ብሎ መጥቷል ። ቀና በአዲስ መንፈስ ፕሮጀክትን የሚደግፈው የቀጥታ ስርጭት ገቢ ማሰባሰቢያም ከጳጉሜ 1እስከ ጳጉሜ 5 በዩቱብ፣ ቲክቶክ እና ፌስቡክ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ የሚተላለፍ ሲሆን ከመስከረም 2 እስከ 5 ድረስ በቲክቶክ የላይቭ ስርጭት ገቢ ያሰባስባል ።

ቀና እያልን ቀና እናሰኝ ።

የስራ ማስታወቂያ Job Title:  ካሜራ ማንJob Type: On-site - Permanent (Full-time)Job Sector:  Work Location: Addis Ababa, EthiopiaE...
08/05/2024

የስራ ማስታወቂያ

Job Title: ካሜራ ማን
Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
Job Sector:
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Education Qualification: Diploma
Salary/Compensation: Monthly Attractive
Description:
Wollo tube
ልምድ ያለው እና ከዚህ በፊት ሰርቶ የሚያውቅ ካሜራ ማን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
መስፈርቶቹ፦
-ኢዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን የሚችል
ለጀሞ1 ቅርብ የሆነ
በአስቸኳይ ስለምንፈልግ፡ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 09 96 62 62 62

የአዲስ አበባ መጅሊስ በኮሊደር ልማት ምክንያት በጎሮ መስጂድ እየፈረሱ ያሉ ቦታዎች አስመልክቶ ኮሚቴ አዋቅሮ እየሰራ እንደሚገኝ ገለፀ!.የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በማ...
07/18/2024

የአዲስ አበባ መጅሊስ በኮሊደር ልማት ምክንያት በጎሮ መስጂድ እየፈረሱ ያሉ ቦታዎች አስመልክቶ ኮሚቴ አዋቅሮ እየሰራ እንደሚገኝ ገለፀ!.
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው በአዲስ አበባ በኮሪደር ልማት ምክንያት እየፈረሱ ያሉትን የጎሮ አምቢያ መስጂድ ሱቆች፣ ቢሮዎችና መድረሳ እንዲሁም ሌሎች ክፍሎችን በተመለከተ ም/ቤቱ ጉዳዩን ኮሚቴ በማቋቋም እየተከታተለው እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
በጎሮ አንብያ መስጂዱ ጊቢ የሚገኘውን መድረሳ መፍረስ በተመለከተ ከአል ኢምራን (CMC) መርከዝ አመራሮች ጋር በቀን 09/11/2016 በምክር ቤቱ ቅጥር ግቢ ውይይት መደረጉን አንስተው በውይይታቸውም ፦የፈረሰውን መድረሳ አስመልክቶ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ማጠናቀቅ እንዲችሉ ም/ቤቱ ከታችኛው መዋቅር ጋር በመመካከር ጊዜያዊ መፍትሄ እንደሚሰጥ አስታውቋል።
(CMC) አል ኢምራን መርከዝን በተመለከተ የአዲስ አበባ መጅሊስ ቀደም ሲል በጀመርነው ግንኙነት መነሻነት ከመርከዙ የቀረቡ ጥያቄዎችን በተመለከተ የመርከዙ የቦርድ አመራሮችና የም/ቤቱ የስራ አስፈፃሚዎች ሲሟሉ በቀጣይ ውይይት የሚደረግ መሆኑንና የአምቢያ ጉዳይ አብሮ የሚታይ መሆኑን፣በፈረሳው ወቅት ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር በነበረ አለመግባባት ምክንያት ለእስር የተዳረገውን የመድረሳውን አስተዳደር በተመለከተ ም/ቤቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እንደሚነጋገር የጋራ ውሳኔ መተላለፉን ከአዲስ አበባ መጅሊስ ህዝብ ግንኙነት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ማህበረሰቡ "እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች መርጃ ድርጅትን" እንድጎበኝ ጥሪ ቀረበ!..(ሀሩን ሚዲያ፦ሰኔ 14/2016፣አዲስአበባ)..እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች ...
06/21/2024

ማህበረሰቡ "እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች መርጃ ድርጅትን" እንድጎበኝ ጥሪ ቀረበ!..
(ሀሩን ሚዲያ፦ሰኔ 14/2016፣አዲስአበባ)..
እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች መርጃ ድርጅት ከተመሰረተ ሶስት አመት የሞላው ሲሆን በማእከሉ የሚረዱ ህጻናት ማየት የተሳናቸው፣ መስማት የተሳናቸው ፣ መናገር የማይችሉ፣ ራሳቸውን ችለው መቆም ሆነ መቀመጥ የማይችሉ፣ የሚጥል በሽታ ያለባቸው፣ ራሳቸው መመገብ የማይችሉ ተደራራቢ የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትን እየረዳ ይገኛል በተጨማሪም ማዕከሉ ህፃናቱን ለመከባከቡ ወላጆች የስራ ዕድል መፍጠር ችሏል።
"ሰኔን ለእዝነት"በሚል መሪ ሀሳብ ማህበረሰቡ ማዕከሉ የሚሰራቸውን ተግባራት ለጉብኝት ክፍት ያደረገ ሲሆን በዛሬው ዕለት በርካታ ሰዎች ማዕከሉን ጎብኝተዋል።እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች መርጃ ድርጅት መስራች እና ስራአስኪያጅ ወ/ሮ ዘቢብ አህመድ ስለድርጅቱ ሀጎብኝዎች ያስረዳች ሲሆን ጎብኝዎች በበኩላቸው ማዕከሉ እያከናወነ ያለው ስራ እጅግ አድካሚና ጥንካሬ የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የበኩሉን ድጋፍ ማድረግ አለበት ብለዋል።
እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት መርጃ ማዕከል አሁን ላይ በማዕከሉ ከ40 በላይ ተደራራቢ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ህፃናት እየተንከባከበ የሚገኝ ሲሆን የቤት ኪራይን ጨምሮ በወር ቢያንስ ከ800 ሺህ ብር ወጪ እንደሚያደርግ ወ/ሮ ዘቢባ ተናግራለች።በመሆኑም ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል "ሰኔን ለዕዝነት"ንቅናቄን ተቀብሎ ድርጅቱን እንድጎበኝ ጥሪ ቀርቧል።..
¤ሀሩን ሚዲያ በቦታው በመገኘት ያጠናቀረውን ዝግጅት በቅርቡ ወደናንተ ያደርሳል!.
©ሀሩን ሚዲያ

Address

6276 Edsall Road
Alexandria, VA
22312

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Tube ወሎ ቱዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wollo Tube ወሎ ቱዩብ:

Videos

Share