Apostle Meheret Mercy

Apostle Meheret Mercy Official Facebook account for Apostle Meheret Mercy. Here you'll find weekly and daily videos and updates. Follow this page for more.
(1)

Apostle Meheret Mercy's Ministries are devoted to the advancement of the Kingdom of God through the preaching of the Gospel. Apostle Mercy Ministries በታማኝነት ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ በማዳረስ በመላ አላም ላሉ ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ቅዱሳን እንዲሁም ለሌሎች ዜጎች በእግዚአብሔር ቃል ቅዱሳንን በማስታጥቅ ላዘኑ ለተጨነቁ ለታመሙ በልዩ ልዩ ፈተናና መከራ ለሚያልፉ በእግዚአብሔር ቃል በማጽናናት በመምከር የታመሙትን በመፈወስ ለተጨነቁት በመድረስ በማገልገል ላይ ይገኛል። ዛሬ በልዩ ልዩ ቋንቋ አገልግሎቱን ይካሄዳል ፦ በአማርኛ በትግሪኛ

በእንግልዝኛና በስዊድንኛ። ዘመኑ ቀርቧል። መከሩ ብዙ ነው። ጌታችን ኢየሱስ በክብር ይመጣል። ከመቸውም የበለጠ ነፍሳትን የምናድንበት ደቀመዛሙርትን የምናፈራበት የተጨነቁትን ምንደርስበት የእግዚአብሔርን ሕዝብ የምናጽናናበት ለክርስቶስ ምጻት ለንጥቀት የምንዘጋጅበት የከበረ ሰዓት ላይ ነው ያለነው።

በዚህ ፔይጅ በየሳምንቱ የእግዙአብሔርን ቃል የፈውስና የነጻ መውጣት አገልግሎት ያገኛሉ። እንዳያመልጦት ላይክና ፎሎው ያድርጉ።

ዛሬ አገልግሎቱ ብዙዎችን እንዲደርስ መርዳት ይችላሉ
Help the ministry reach more people today:
የመስጫ መንገዶች :
- Stripe: https://buy.stripe.com/4gw03l9hE96o0vefYY
- Paypal: http://paypal.me/apostlemeheret
- Abyssinia bank: 169366012
- Berhan Bank: 1000270455526
- Commercial Bank 1000074672667
- SWISH: 123 103 50 21

YOUTUBE CHANNELS:
- Kingdom Kids Amharic: https://www.youtube.com/channel/UCqwWwl6VXhVIAqEwzigc70w
- Apostle Meheret: https://www.youtube.com/channel/UCK4Wk9ONdsaR50cdZ9NA00w/videos
- Salem Gates International Church:
https://www.youtube.com/c/SALEMGATESINTCHURCH
- Mercy International Holistic Ministry
https://www.youtube.com/user/GospelLightMedia/videos

Apostle Meheret's Ministries is devoted to the advancement of the Kingdom of God through the preaching of the Gospel. Our goal is to reach many people as possible with the Gospel of Jesus Christ and equip the believer for his/hers everyday life. At the moment we reach people in different languages; Amharic, Tigrinya, English and Swedish. The Lord Jesus desires us to go everywhere proclaiming the love of God to a lost world. We are devoted to the advancement of the Kingdom of God and seek to attain this through the preaching of the Gospel. To give a love gift/support this ministry:
- Paypal: http://paypal.me/apostlemeheret
- Abyssinia bank: 169366012
- Commercial Bank 1000074672667
- Berhan Bank Meri Branch: 1000270455526
- SWISH: 123 103 50 21

YOUTUBE CHANNELS:
- Kingdom Kids Amharic: https://www.youtube.com/channel/UCqwWwl6VXhVIAqEwzigc70w
- Apostle Meheret: https://www.youtube.com/channel/UCK4Wk9ONdsaR50cdZ9NA00w/videos
- Salem Gates International Church:
https://www.youtube.com/c/SALEMGATESINTCHURCH
- Mercy International Holistic Ministry
https://www.youtube.com/user/GospelLightMedia/videos

በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም- ሮሜ 10:11
08/06/2026

በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም- ሮሜ 10:11

ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ- መዝ 42:5
07/06/2026

ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ- መዝ 42:5

🇸🇪 Happy National Day, Sweden!We thank God for Sweden, for peace and freedom 💙💛🇸🇪 Glad nationaldag Sverige! Vi tackar Gu...
06/06/2026

🇸🇪 Happy National Day, Sweden!
We thank God for Sweden, for peace and freedom 💙💛

🇸🇪 Glad nationaldag Sverige!
Vi tackar Gud för Sverige, för frid och frihet 💙💛

እንኳን ደስ አለሽ ሩትየ።  ክብርን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ። 🎉🎉🎉
06/06/2026

እንኳን ደስ አለሽ ሩትየ። ክብርን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ። 🎉🎉🎉

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን— ሮሜ 8፥28
02/06/2026

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን— ሮሜ 8፥28

ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም- መዝ 34:4
01/06/2026

ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም- መዝ 34:4

ቅዱሳን  ቅዳሜ ከ16.00 ጀምሮ የፈውስና የነጻ መውጣት ጊዜ ይኖረናል። Welcome
26/05/2026

ቅዱሳን ቅዳሜ ከ16.00 ጀምሮ የፈውስና የነጻ መውጣት ጊዜ ይኖረናል። Welcome

ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን በመሥራት አንታክት- ገላትያ 6:9 🙏
26/05/2026

ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን በመሥራት አንታክት- ገላትያ 6:9 🙏

ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው- መዝሙር 34:17
25/05/2026

ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው- መዝሙር 34:17

እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ እመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ- ኢሳይያስ 65:24
24/05/2026

እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ እመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ- ኢሳይያስ 65:24

Adress

Stockholm

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Apostle Meheret Mercy postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Kontakta Affären

Skicka ett meddelande till Apostle Meheret Mercy:

Dela