Abdel Menan Chawki World News Updates

  • Home
  • Abdel Menan Chawki World News Updates

Abdel Menan Chawki World News Updates Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdel Menan Chawki World News Updates, .

25/08/2024
በጅቡቲ የተከናወነ አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የላብራቶሪ ምርመራ 10,272 ደርሷል። በጅቡቲ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 974• ...
22/04/2020

በጅቡቲ የተከናወነ አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የላብራቶሪ ምርመራ 10,272 ደርሷል። በጅቡቲ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦

• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 974
• አጠቃላይ ያገገሙ - 183 (71 ሰዎች በአንድ ቀን)
• ህይወታቸው ያለፈ - 2

1441ኛው የረመዳን ፆም አርብ ይጀመራል!በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ታላቅ ቦታ ያለው የረመዳን ፆም የፊታችን አርብ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።የኢትዮጵ...
22/04/2020

1441ኛው የረመዳን ፆም አርብ ይጀመራል!

በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ታላቅ ቦታ ያለው የረመዳን ፆም የፊታችን አርብ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዬች ጠቅላይ ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነት ሃላፈ ዑስማን አደም ለኤፍ ቢ ሲ እንደተናገሩት ጨረቃ ዛሬ ረቡዕ ባለመታየቷ ፆሙ የሚጀመረው አርብ መሆኑን ገልፀዋል። ፆሙ አርብ የሚጀምር በመሆኑ ሀሙስ ምሽት የተራዊህ ሰላት የሚጀመር ይሆናል።

ምንጭ፦ ፋና ብሮድካሲትንግ

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1073 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧ...
22/04/2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1073 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 116 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ቦታው በአፋል ክልል ገዋኔ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው።

ታማሚ 2 - የ54 ዓመት አሜሪካዊ (በትውልድ ኢትዮጵያዊ) ከአሜሪካ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የለውም።

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው ዕለት አምስት (5) ሰዎች (4 ከአዲስ አበባና 1 ከድሬዳዋ) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሃያ አንድ (21) ደርሷል።

የአይሳኢታ ሆስፒታል ሀላፊ የሆኑት አቶ አሎ መሀመድ የህዝብ ደህንነት ተቀዳሚ ነው በማለት የሆስፒታሉን ሰራተኞችን በማሰተባበር   ቀንም ማታም እየተጋና እየሰራ ይገኛል የኮሮና ቫይረስን ለመከ...
13/04/2020

የአይሳኢታ ሆስፒታል ሀላፊ የሆኑት አቶ አሎ መሀመድ የህዝብ ደህንነት ተቀዳሚ ነው በማለት የሆስፒታሉን ሰራተኞችን በማሰተባበር ቀንም ማታም እየተጋና እየሰራ ይገኛል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሰሞኑን በጤናው ዘርፍ በኩል እየተደረጉ ያሉት ስራዎች አንድ እርምጃ ወደፊት የተራመድን ያህል ይሰማኛል፡፡ ታማሚዎች በሆስፒታሉ በር ላይ የሙቀት መጠን እየተለኩ ሲገቡ እንደነበር ፣ የሆስፒታሉ ዋና መግቢያ በር ላይም ፖሊሶች ተሰማርተው የአስታማሚን ቁጥር በመቀነስ ሲሰሩ አይተናል፡፡ ይህ በጣም የሚበረታታ ነገር ነው ። ህብረተሰቡ ደሞ ከጎናቸው ሆኖ ማበረታታትና ማገዝ ያሰፈልጋቸዋል፣ ወጣት አሎ መሀመድ ለሆስፒታላችን አሰፈላጊ ሰው ነዉ ።

 #የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ ይገባል❗️⚡️  #የሶሻል ዲሞክራቲክ ፣  #ኢዜማ እና  #የትግራይ ዲሞክራቲክ ፓርቲ አመራሮች÷ ኮቪድ  19 ካለ...
09/04/2020

#የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ ይገባል❗️

⚡️ #የሶሻል ዲሞክራቲክ ፣ #ኢዜማ እና #የትግራይ ዲሞክራቲክ ፓርቲ አመራሮች÷ ኮቪድ 19 ካለዉ አሳሳቢነት አንጻር የተደራጁ የቅንጅት አሰራሮች ይጠበቃሉ ብለዋል።

⚡️የሶሻል ዲሞክራቲክ እና የትግራይ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመናብርት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስና ዶክተር አረጋዊ በርሄ፣ ቫይረሱን በተመለከተ የሚስተዋሉ መዘናጋቶችን በህጋዊ ማእቀፍ መስመር ለማስያዝ የአዋጁ መደንገግ ተጠባቂ ነበር ብለዋል።

⚡️የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ በበኩላቸው አዋጁ ዜጎችን ከበሽታ የመታደግ አላማ በመሆኑ አስፈላጊነቱ አያጠያይቅም ብለዋል።

⚡️በአዋጁ ተግባራዊነት ሂደት ዉስጥ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ዉስጥ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ችግር እንዳያጋጥማቸዉ የተጀመሩ የትብብር ስራዎች ሊጠናክሩ እንደሚገባም አመራሮቹ አንስተዋል።

©ፋና

🦁 •🦁

አጫጭር መረጃዎች ፦- ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰን ከፅኑ ህሙማን ክፍል  #ወጥተዋል። የጤናቸው ሁኔታም ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ እንደሆነ ተገልጿል።- በዩጋንዳ በ24 ሰዓት 338 የላብራቶሪ...
09/04/2020

አጫጭር መረጃዎች ፦

- ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰን ከፅኑ ህሙማን ክፍል #ወጥተዋል። የጤናቸው ሁኔታም ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ እንደሆነ ተገልጿል።

- በዩጋንዳ በ24 ሰዓት 338 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁሉም ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል። በዩጋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 53 እንደሆኑ ይታወቃል።

- ደቡብ ሱዳን ሶስተኛውን (3) የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከመጀመሪያው ኬዝ ጋር ንክኪ ያለው ነው።

- የሴኔጋል መንግስት ተጨማሪ 10 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን አሳውቋል። አጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 123 ደርሰዋል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት 199 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 6 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፤ ይህም በሀገሪቱ ያሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 250 አድርሶታል።

- ሱዳን ዛሬ አንድ ተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው እንደተገኘ አሳውቃለች። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 15 ደርሷል።

- በዩናይትድ ኪንግደም በ24 ሰዓት 4,344 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ 881 ሰዎችም ሞተዋል።

- በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ456 ሺህ በልጧል። እንዲሁም በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ከ16 ሺህ በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ቁጥሩ በየሰዓቱ ተቀያያሪ ነው።

- በዩናይትድ ኪንግደም የ101 ዓመት አዛውንት ከቫይረሱ አገግመው ከሆስፒታል መውጣታቸው ተነግሯል።

በተጨማሪ...ከሐዋሳ ከተማ ሁለት ወንዶች (ሁለቱም ዕድሜያቸው 27)፣ በኮሮና ቫይረስ  በሽታ [ኮቪድ-19] ተጠርጥረው ናሙናቸው ለምርመራ ወደ ኢትዮጵያ  ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ተልኮ የ...
09/04/2020

በተጨማሪ...

ከሐዋሳ ከተማ ሁለት ወንዶች (ሁለቱም ዕድሜያቸው 27)፣ በኮሮና ቫይረስ በሽታ [ኮቪድ-19] ተጠርጥረው ናሙናቸው ለምርመራ ወደ ኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ተልኮ የነበረ ሲሆን በተደረገላቸው የናሙና ምርመራ ውጤት መሰረት ሁለቱም (2) ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ነጻ (ኔጌቲቭ) መሆናቸው ተረጋግጧል።

(የደቡብ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ)

09/04/2020

ሰመራ የነገ ጁምአ ሶላት መስጂድ በጀማአ እንዳይሰገድ ተወሰነ

07/04/2020

በፈረንሳይ መዲና ፓርሲ በቀን የእግር ጉዞ ማድረግ ተከለከለ። በዚህም መሰረት ከረፋድ 4 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት የእግር ጉዞ የተከለከለ ሲሆን የቫይረሱን ስርጭት ለመገደብ እንደሆነ ተነግሯል።

  : በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 2271• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 264• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ -...
07/04/2020

: በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ

• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 2271
• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 264
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 8
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ያሉ - 44
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 1
• ያገገሙ - 4
• በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ - 2
• ወደሀገራቸው የተመለሱ - 2
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 52

ዶር ሊያ ታደሰ

   የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሺንዞ አቤ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በዋና ከተማዋን ቶክዮ እንዲሁም ኦሳካና በአምስት የሀገሪቱ ትላልቅ ከተሞች የሚተገበር ፣ ለአንድ ወር የቆይ የአ...
07/04/2020

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሺንዞ አቤ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በዋና ከተማዋን ቶክዮ እንዲሁም ኦሳካና በአምስት የሀገሪቱ ትላልቅ ከተሞች የሚተገበር ፣ ለአንድ ወር የቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።

Via

07/04/2020

በክልላችን፣ በሀገራችን እና በአለማችን ላይ የሚገኙ አዳዲስ እና እውነተኛ መረጃ ለገፃችን ተከታታዮች እናቀርባለን ፤ LIKE, FOLLOW , SHARE, INVITE FRIENDS

Address

Pistoia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdel Menan Chawki World News Updates posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share