GL Media Production

GL Media Production ንባብ ማንበብ ሀሳብንም ማንነትንም ይቀይራል አንቡ ተናበቡ
(3)

לחובבי תיאטרון ולמביני אמהרית ! ״אבדט בהברט ״ מחזה קומי היישר מהתיאטרון הלאומי של אתיופיה אלינו לישראל בחול המועד של פסח...
21/04/2024

לחובבי תיאטרון ולמביני אמהרית ! ״אבדט בהברט ״ מחזה קומי היישר מהתיאטרון הלאומי של אתיופיה אלינו לישראל בחול המועד של פסח ,בכיכובו עמנואל הבטמו. המוכשר ברהנו מולה עם המסנקו וליווי רקדנים. הנחיה:-באיוש קבדה ושרה טקלה מיקום :היכל התרבות נס ציונה תאריך 25/04/24 פתיחת דלתות 19:00 חול המועד פסח לבירורים נוספים :0528559442 0544955504 תשתפו בבקשה שזה יגיע לעוד אנשים. תודה מראש

לחובבי תיאטרון ולמביני אמהרית ! ״אבדט בהברט ״ מחזה קומי היישר מהתיאטרון הלאומי של אתיופיה אלינו לישראל בחול המועד של פסח...
02/04/2024

לחובבי תיאטרון ולמביני אמהרית ! ״אבדט בהברט ״ מחזה קומי היישר מהתיאטרון הלאומי של אתיופיה אלינו לישראל בחול המועד של פסח ,בכיכובו עמנואל הבטמו.
המוכשר ברהנו מולה עם המסנקו וליווי רקדנים.
הנחיה:-באיוש קבדה ושרה טקלה

מיקום :היכל התרבות נס ציונה תאריך 25/04/24
פתיחת דלתות 19:00
חול המועד פסח לבירורים נוספים :0528559442
0544955504

17/01/2024
אפשר להבטיח את מקומכם פה בלינק /הכרטיסים פה כבר/לחובבי תיאטרון ולמביני אמהרית ! ״איש הכוכבים ״ מחזה קומי היישר מהתיאטרון...
23/09/2023

אפשר להבטיח את מקומכם פה בלינק /הכרטיסים פה כבר/

לחובבי תיאטרון ולמביני אמהרית ! ״איש הכוכבים ״ מחזה קומי היישר מהתיאטרון הלאומי של אתיופיה אלינו לישראל בחול המועד של סוכות ,בכיכובם של מסקרם אברה ,עמנואל הבטמו ופקדו קבדה .
הנחיה :הלינה דסאלין
אורח כבוד :גירום ארמיאס

מיקום :היכל התרבות נס ציונה תאריך :חול המועד סוכות 05/10/23 לבירורים נוספים :0528559442
0544955504

״איש הכוכבים ״ לחובבי תיאטרון ולמביני אמהרית ! מחזה קומי היישר מהתיאטרון הלאומי של אתיופיה אלינו לישראל בחול המועד של סוכות ,בכיכובם של מסקרם אברה ,עמנואל הבטמו ופקד...

የኮከቡ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል::יייקוקבו סוווו בקרוב בלישראל
30/08/2023

የኮከቡ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል::
יייקוקבו סוווו בקרוב בלישראל

20/08/2023

አላችሁ ወይ
16/09/23

18/08/2023

סופ"ש נעים חברים ‼️
מקבלים את ראש השנה בערב חגיגי במיוחד 🍾🥁
עם LIJ_Michael&MILLEN_HAILU 🥂
🥳תגיעו יפים האווירה עלינו 🥳
לרכישה באתר או ניקודת מכירה👇👇👇
https://www.eventer.co.il/xdr67
להזמנות 👈054-4955504//0547086597👉

እውነተኛ  የደግነት ታሪክ እነሆ! ይህ ልብ ወለድ ዓይደለም፣ በአንድ ወቅት የተፈጸመ እውነተኛ ታሪክ ነው። ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል። ሁለቱም በጠና ታ...
06/08/2023

እውነተኛ የደግነት ታሪክ እነሆ!

ይህ ልብ ወለድ ዓይደለም፣ በአንድ ወቅት የተፈጸመ እውነተኛ ታሪክ ነው። ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል። ሁለቱም በጠና ታመው በአምላክ እጅ ተይዘዋል። አንደኛው ሳንባው የቋጠረውን ውሀ ለማድረቅ ሲባል ለሰዓታት ያህል አልጋው ላይ ቁጭ ማለት ግድ ይለዋል። ቦታው ከመስኮት አጠገብ ነው። ሌላኛው ህመምተኛ ደግሞ በተቃራኒው ለሰዓታት በጀርባው እንዲተኛ የሀኪም ትዕዛዝ ተላልፎበታል።

እነዚህ ህሙማን በቆይታቸው ብዙ ነገር ተጨዋውተዋል። ስለ ቤተሰቦቻቸው፣ ስለ ኑሯቸው፣ በወታደር ቤት ስለሰጡት አገልግሎት፣ የእረፍት ጊዜያቸውን የት እንደሚያሳልፉ፣ ወ.ዘ.ተ አውርተዋል። ከመስኮት አጠገብ ያለው ህመምተኛ ቁጭ በሚልበት ሰዓት ወደ ውጭ እየተመለከተ በጀርባው ለተኛው ሰው የሚያየውን ሁሉ ይገልጽለታል።

"....በሚያማምሩ ዛፎች የተከበበ ሀይቅ ይታየኛል። በሀይቁ ላይ ዳኪዬዎች ይዋኛሉ... ህጻናት ከወረቀት የሰሩትን መርከቦች በሀይቁ ዳርቻ በማስቀመጥ ይጫወታሉ...
ፍቅረኛሞች በአንድ እጆቻቸው አበባ በሌላው ደግሞ ተቃቅፈው ሀይቁን ይዞራሉ ... ከሀይቁ ባሻገር ውብ የሆነ ከተማ ይታየኛል .... ታዳጊ ልጆች በደስታ ይቦርቃሉ.... "

በማለት ዘወትር የሚያየውን ሁሉ በሚያምር አገላለፅ ይተርክለታል። በዚህ አይነት ሁኔታ ሳምንታት አለፉ። አንድ ማለዳ ነርሷ ገላቸውን ልታጥብ ወደ ክፍላቸው በመጣች ጊዜ ከመስኮት አጠገብ ያለው በሽተኛ በህይወት አልነበረም።

በጣም ደነገጠች። ጓደኛውም ከልቡ አዘነ። ነርሷ በድኑን በቶሎ እንዲያነሱ ሌሎች ነርሶችን ጠርታ አዘዘቻቸው። አስከሬኑ ከክፍሉ ከወጣ በኋላ ያ ብቻውን የቀረውና በጀርባው የመተኛት ግድ ያለበት በሽተኛ አልጋው ከመስኮቱ አጠገብ እንዲሆንለት ጠየቀ። ሟች ይነግርው የነበረውን ትዕይንት በዓይኑ በብረቱ ለማየትም በጣም ቸኩሏል። አልጋውን ባዛወሩለት ጊዜም እንደምንም ቀና ብሎ ወደ ውጭ ተመለከተ። ይሁንና ከመስኮቱ ባሻገር ያለው ጥቁር ቀለም የተቀባ ግድግዳ ብቻ ነበር ። ክፉኛ ደነገጠ!!!

ነርሷ "ምን ሆንክ?" ስትል ጠየቀችው። "እንዴ ነርስ ሟቹ ሰዉዬውኮ በዚህ መስኮት አሻግሮ ይመለከት ነበር። ያያቸው ስለነበሩ አስደሳች ነገሮችም ይነግረኝ ነበር። አሁን ግን ለኔ የሚታየኝ ጥቁር ቀለም የተቀባ ግድግዳ ብቻ ነው" አላት። አሁን ደግሞ ነርሷ በተራዋ ግር እንደመሰኘት ብላ " ሰውዬ ምን እያልክ ነው? ሟችኮ ማየት የማይችል ዓይነ ስውር ነበር" አለችው።

ይኼኔም ሚስጥሩ ተገለጠለት። ልቡ ተነክቶም ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ለካስ የሟች ጓደኛው ያ ሁሉ ትረካ እርሱን ለማስደሰትና የመኖር ተስፋ ለመስጠት ነበር።

ነገሬ ክርስቲና ፌስ ቡክ ገፅ የተወሰደ!

በጣም ያሳፍራል
03/08/2023

በጣም ያሳፍራል

አባትና ልጅ ባንድ ቀን ተቀበሩ 😭😭😭አቶ ደረጀ ጌታቸው ልጃቸውን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አስመርቀው እየተመለሱ በደረሰ የመኪና አደጋ ተመራቂዋ ልጅ ና አባት አረፉ ። ከባድ የልብ ስብራት!   ነፍ...
24/07/2023

አባትና ልጅ ባንድ ቀን ተቀበሩ 😭😭😭

አቶ ደረጀ ጌታቸው ልጃቸውን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አስመርቀው እየተመለሱ በደረሰ የመኪና አደጋ ተመራቂዋ ልጅ ና አባት አረፉ ። ከባድ የልብ ስብራት!

ነፍስ ይማር

"የማልድን ከሆነ መድሀኒት ለምን እወስዳለሁ😭" ህፃን ቤዛ በአፍና በአፍንጫዋ ደም እየፈሰሳት ነው😭ይህች አንጀት የምትበላ ቆንጅዬ ህፃን   ትባላለች!13ዓመቷ ቢሆንም ያለፉትን 6ዓመታት የኖረ...
06/07/2023

"የማልድን ከሆነ መድሀኒት ለምን እወስዳለሁ😭" ህፃን ቤዛ በአፍና በአፍንጫዋ ደም እየፈሰሳት ነው😭

ይህች አንጀት የምትበላ ቆንጅዬ ህፃን ትባላለች!13ዓመቷ ቢሆንም ያለፉትን 6ዓመታት የኖረችው በስቃይና በሰቀቀን ነው!

ትንሿ ቤዛ ከ3ዓመት በፊት ህመሟ ሲብስባትና ከአቅሟ በላይ ሲሆንባት ትምህርቷን አቁማ በየቀኑ ሆስፒታል እየተመላለሰች እንደ ጓደኞቿ መማር ባለመቻሏም እያነባች እስካሁን እንደምንም ቆየች!!

የቀን ስራ እየሰሩ በቤት ኪራይ 3ልጃቸውን የሚያሳድጉት እናት ውዴ"ልጄ ልትሞትብኝ ነው!እባካችሁ አድኑልኝ"እያሉ ነው!

"ቤዛ ሶስተኛ ልጄ ናት!በ7ዓመቷ መታመም ጀምራ ሆስፒታል ብትመላለስም ህመሟ አልታወቀም ነበር!መስከረም20 ስንሄድ ግን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል "መቅኔዋ ደም ማምረት አቁሟል ወደ ውጪ ሄዳ መታከም" አለባት ብለው አስደነገጡን😭"እንኳን ውጪ እዚህም የማሳከም አቅሙ የለኝም😭"ብልም የህክምና ቦርድ የፃፈውን ወረቀት በግድ ሰጡኝ ምን ላድርግ?"እያሉ ነው?

ህፃን ቤዛ ባልጠነከረ ሰውነቷ ስቃይዋ በዝቶ አሁን ላይ በአፍና በአፍንጫዋ ደም በከፍተኛ ሁኔታ እየፈሰሳት ነው!

እናንተ #ልበወርቆች ሆይ ህፃን ቤዛን ለማዳን የተጠየቁትን 3ሚሊዮን ብር የቻልነውን በማገዝ እናድናት🙏 ምንም ማድረግ ካልቻልን #እየፀለይን #ሼር በማድረግ ለደጋጎችና እናድርስላት🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም!!!"
#አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000421430539-ውዴ ታመነ
#ስልክ
0936682172-ውዴ(እናት)
0910978773-ልጃለም

የእርዳታ ተማጽኖ   | ስሜ ኑራይኒ መሀመድ ይባላል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪ እያለሁ ነበር ስኳመስ ሴል ካርሲኖማ ተብሎ የሚጠራ የአፍ ውስጥ ካንሰር እንዳለብኝ በምርመራ ...
26/04/2023

የእርዳታ ተማጽኖ

| ስሜ ኑራይኒ መሀመድ ይባላል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪ እያለሁ ነበር ስኳመስ ሴል ካርሲኖማ ተብሎ የሚጠራ የአፍ ውስጥ ካንሰር እንዳለብኝ በምርመራ መረጋገጡ የተነገረኝ።

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በተደረገልኝ የመጀመሪያ ቀዶ ህክምና በቀኝ በኩል ያለው የታችኛው መንጋጋና አጥንት እንዲወገድ ተደረገ።

ከዚያም የጨረር ህክምና ተደረገልኝ።

አሁን ደግሞ መንጋጋዬን ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስና የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ማድረግ አለብኝ፤ ይህም ህክምና እጅግ ውድ እና በጣም ውስብስብ በመሆኑ እንዲሁም በሀገር ውስጥ የዚህ ህክምና ባለሙያው ባለመኖሩ ወደ ውጪ ሀገር ሄጄ ህክምናውን እንዳደርግ በዶክተሮቼ ተነግሮኛል።

የሕክምናውንም ሆነ የጉዞውን ወጪ ለመሸፈን አቅም የሌለኝ በመሆኑ እቤካችሁ እናንተ የሀገሬ ልጆች በቂ ገንዘብ እንድታሠባስቡልኝ ስል በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ !

ለምታደርጉልኝ ቀና ትብብር በጣም እያመሠገንኩ እጃችሁን መዘርጋት ያልቻላችሁ ይህን የድረሱልኝ ጥሪ ሌሎችም እንዲያውቁት እንዲያጋሩ ስል በፈጣሪ ስም በድጋሚ እጠይቃለሁ!

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
አመሠግናለሁ !!!

ከዚህ ጋር አባሪ የሆነውን ከሆስፒታል የተሠጠኝን የህክምና ማስረጃ ይመልከቱ !

አክባሪዎ
ኑራይኒ መሀመድ

Nurainy Mohammed
CBE : 1000342625413

የጎፈንድሚ ሊንኩን ይጫኑ
https://gofund.me/03d9cf59

My name is Nurainy Mohammed. I was a third-year student at Addis Ababa, University when I got diagnosed with oral cancer called squamous cell carcinoma.

I did my first surgery at St. Paulos Hospital and the surgeons removed my right side lower jaw including the bone then I received radiation treatment.

Now, I need to do surgery to reconstruct my jaw as well as plastic surgery. It's a very expensive and complicated surgery operation, and there are no qualified surgeons to do the surgery in Ethiopia. I have been told by my doctors I need to go abroad to do the surgery.

I can not afford the cost of travel and surgery to go abroad, so please, I am asking you to help me raise enough money so that I can have my jaw reconstructed and receive plastic surgery afterward.

All of your donations will be used for the cost of surgery and travel. Any amount you are willing to contribute is so greatly appreciated, and if you are not able to donate money at this time, please share this link with your friends, family and community.

May God bless you and keep you healthy. Thank you!

Please see attached documents for my diagnosis information from the hospital.

Sincerely,

Nurainy Mohammed

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው እና ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው በፀጥታ ሀይሎች ተወሰዱ👉 ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ከባህርዳር ካረፈበት ሆቴል ሲቪል በለበሰ ደህንነት ከተወሰደ በኋላ ያለበት አይታወቅምየኢትዮ...
14/04/2023

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው እና ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው በፀጥታ ሀይሎች ተወሰዱ

👉 ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ከባህርዳር ካረፈበት ሆቴል ሲቪል በለበሰ ደህንነት ከተወሰደ በኋላ ያለበት አይታወቅም

የኢትዮ ሰላም የበይነ መረብ ሚዲያ መስራች ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው እና የቀድሞው የ“አል አይን ኒውስ” ጋዜጠኛ እንዲሁም “አራት ኪሎ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙሃን አዘጋጅ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው በጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ በቁጥጥር ሥር የዋለው ዛሬ ጠዋት ሲሆን፤ ሜክሲኮ ወደሚገኘው ፌደራል ፖሊስ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዱን አዲስ ማለዳ ከቤተሰቦቹ ለማረጋገጥ ችላለች።

በአሁኑ ሰዓትም የጸጥታ ኃይሎቹ ዳግመኛ ቂሊንጦ ወደሚገኝው የጋዜጠኛ ቴዎድሮስ መኖሪያ ቤት በመሄድ ፍተሻ በማካሄድ ላይ እንደሚገኙ ቤተሰቦቹ ገልጸዋል።

ቴዎድሮስ ከዚህ ቀደም "ብሄርን ከብሄር በማጋጨት እንዲሁም ከአልሸባብና ከኦነግ ሸኔ ጋር መገናኘት የሚል ክስ" ቀርቦበት በቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረ ሲሆን፤ በ30 ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር መፈታቱ ይታወሳል።

በተያያዘ ዜና፤ የቀድሞው የአል አይን ኒውስ ጋዜጠኛ እንዲሁም “አራት ኪሎ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙሃን አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፤ ትናንት ማምሻውን ባህርዳር ከሚገኘው ”ሆምላንድ ሆቴል“ አንድ ሲቪል በለበሰ ደህንነትና በርካታ የመከላከያ ኮማንዶዎች ተይዞ መወሰዱ ታውቋል።

ጋዜጠኛው ትላንት በባህርዳር ከተማ በጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ከዋለ በኋላ፤ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ያለበት አይታወቅም።

ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ

YouTube: https://youtube.com/ethiotube
Twitter: https://twitter.com/EthioTube
Facebook: https://facebook.com/EthioTube

Official YouTube Channel of EthioTube.Current events, breaking news, entertainment, exclusive interviews and much more for all things Ethiopia.

Address

Rishon Lezzion
Tel Aviv

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GL Media Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GL Media Production:

Videos

Share

LEGESSE GENETU VIDEO EDITING

עריכת וידאו ברמה מקצוענית

Photoshop - After Effects - Premiere

חתונות, בר מצוות, ימי הולדת, לוגו לעסקים, כרטיסי ביקור, הזמנות לחתונה ולבר\ת מצווה, עריכת סרטונים, פרסום לעסק, כתוביות,קליפים.

טלפון: 0528559442

Nearby media companies