Dawit Degu

Dawit Degu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dawit Degu, Athens.

22/02/2024
07/02/2024

1960 likes, 58 comments. “ mit @የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ!!❤️”

19/09/2023

O MY GOD 🙆🙆🙆

10/10/2022

ይህንን ስብከት ሰሰማ 😆😆😆😆የምገረም ስብከት

27/04/2018

***( PROPHET BAJINDER SINGH MINISTRIES)****

THE CHURCH OF GLORY AND WISDOM

ADDRESS :- VILL TAJPUR OPP GUPTA PALACE NAKODAR ROAD JALANDHAR

SUNDAY HEALING AND PROPHECY CRUSADE 29-04-2018

FOR PRAYER REQUEST :-
7508314350,7508314340
7340888485,7508314273 , 9996790072 8725092423
7527800131 7527800132 7527800133 7527800134 7527800135

BY:-
CHURCH MEDIA TEAM

05/12/2017


ሁሉም ሰው ያንብበው! ካነበቡም በኋላ ሼር ያርጉት

ዶክተሩ በድንገት ተደውሎለት ለአስቸኳይ የቀዶ ህክምና በጥድፊያ ወደ ሆስፒታል እየገባ ነው። በተቻለው አቅም የስልክ ጥሪውን በአግባቡ አስተናግዷል። የህክምና ልብሱን ባስቸኳይ ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል እያመረ ሳለ ኮሪደር ላይ የዶክተሩን መምጣት እየተንጎራደደ ይጠብቀው የነበረውን ሰው አገኘው።

”እንዴት ለመመጣት ይህን ያህል ጊዜ ይፈጅብሀል?! የልጄ ህይወት ሊጠፋ
አደጋ ላይ እንዳለች አይታይህም?! ህሊና የለህም?!” ብሎ ዶክተሩ ላይ ጮሀበት።
ዶክተሩ በትንሹ ፈገግ አለና

“አዝናለው ሆስፒታል ውስጥ አልነበርኩም። የስልኩን ጥሪ ከተቀበልኩ በኃላ በቻልኩት ፍጥነት እዚህ ለመድረስ
ጥሪያለው። አሁን አንተም ብተረጋጋ እኔም ስራዬን ብሰራ መልካም ነው።“ ብሎ ሊያረጋጋው ሞከረ ሰውየው ግን

“ተረጋግተህ ነው ያልከው? ያንተ ልጅ ቢሆንስ አሁን ….እዚህ ክፍል ውስጥ ሆነህ ትረጋጋ ነበር?! ልጅህ ቢሞት ምን ታደርግ ነበር? ” አለ አባትዬው በንዴትና በቁጣ::

ዶክተሩ አሁንም በትንሹ ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰ።

”የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን" ዶክተር ህይወት ሊያራዝም.. ሊያጠፋም… ሊተካም …አይችልም ግን የቻልነውን ያክል እንጥራለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ልጅህም ይድንልሃል።” አለው

ሰውየውም “ባልገቡበት ጭንቀት አስተያየትና ምክር መስጠት ቀላል ነው።” አለ እያጉረመረመ።

ቀዶ ጥገናውም የተወሰኑ ሰአታትን ወስዶ ተጠናቀቀ። ዶክተሩ በደስታ እየተጣደፈ ከቀዶ ጥገና ክፍል ውስጥ ወጣ።ለአባትየውም

“እግዚአብሔር ይመስገን ልጅህ ተርፏል።” ብሎት የአባትየውን መልስ ሳይጠብቅ “ማንኛውም ጥያቄ ካለህ ሌሎች
ረዳት ዶክተሮችን መጠየቅ ትችላለክ” ብሎት ዶክተሩ መንገዱን በሩጫ ቀጠለ።

የልጁም አባት “ለምንድነው ዶክተሩ እንዲህ ስሜታዊና ችኩል የሆነው? ምናለ አሁን አንድ ደቂቃ ስለ ልጄ ሁኔታ ብጠይቀው? ሲል ተናገረ ይህን ሲል የሰማችው ነርስ እንባዋ በጉንጮቿ እየጎረፉ...

“ትላንት ነበር የዶክተሩ ልጅ በመኪና አደጋ የሞተው። ለልጅህ ህክምና ስንደውልለት የልጁ ቀብር ላይ ነበር።
አሁን ያንተን ልጅ ህይወት ታደገ የራሱን ልጅ ደሞ የቀብር ስርዐት ሊጨርስ በሩጫ ሄደ።” አለችው

በማንኛውንም ሰው ላይ በችኮላ አይፍረዱ። አባትየው ከሰአታት በፊት ዶክተሩ ያሳየውን ፈገግታ እያሰበ ተንሰቀሰቀ........

በጣም አስተማሪ ስለሆ እባክዎ እርሶ ጋር እንዲቀር አይፍቀዱ ፣ ሼር ያድርጉት::

06/11/2017

www.Amlekotube.Com, Ethiopian Christian Gospel song and preaching video, News Publishing WebsiteAmharic Gospel Music, Protestant Mezmur, Amharic Preac...

Address

Athens

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dawit Degu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share